ኢትዮ ቴሌኮም ለኩባኒያው አገልግሎት የማይሰጡ የተለያዩ የኢንቨንተሪ እና ስክራኘ ዕቃዎችን እንዲሁም ቋሚ ያገለገሉ የቢሮ ፈርኒቸሮችንና የአይ ኤስ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ December 2, 2024 ተጨማሪ ያንብቡ »
ኢትዮ ቴሌኮም ሰሜን ሰሜን ምዕራብ ሪጅን የተለያዩ ያገለገሉ አይቲ ዕቃዎችን ማለትም ሲፒዩ፣ ሞኒተር፣ ፕሪንተር፣ ላፕቶፕ እና ፋክስ ማሽን ባሉበት ሁኔታ ፍላጎት ላላቸዉ ህጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ July 3, 2024 ተጨማሪ ያንብቡ »
ኢትዮ ቴሌኮም አዳዲስ እና ከአገልግሎት የተመለሱ የተለያዩ የሞይባል እና መደበኛ ስልክ ቀፎዎች፣ የተለያዩ የመኪና መለዋወጫዎች፣ የተለያዩ ፖወር ዕቃዎች፣ የእንጨት ፖሎች፣ የሥራ መገልገያ መሳሪያዎች፣… June 4, 2024 ተጨማሪ ያንብቡ »
ኢትዮ ቴሌኮም ሰሜን አዲስ አበባ ዞን ጽ/ቤት ፈረንሳይ አካባቢ በሚገኘው ህንፃ ላይ የተወሰኑ ክፍት ክፍሎችን ማከራየት በመፈለጉ ለንግድ/ለቢሮ አገልግሎት ለመከራየት ፍላጎት ያላቸውን ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል September 8, 2023 ተጨማሪ ያንብቡ »
ኢትዮ ቴሌኮም ለድርጅቱ አገልግሎት የማይሰጡ የተለያዬ ዓይነት ሞዴል ያላቸው አገልግሎት ላይ ያልዋሉ አዳዲስ ኘሪንተሮችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ June 20, 2023 ተጨማሪ ያንብቡ »