አድራሽ (ለሰራተኞች ብድር)

ወርሃዊ ደመወዛቸው በቴሌብር ለሚከፈላቸው የግል እና የመንግስት ተቋማት ሰራተኞች ለደሞዝ መዳረሻ እስከ 50,000 ብር ድረስ ብድር እንዲያገኙ የሚያስችሉ የብድር አማራጮች ናቸው፡፡

የብድር ዓይነትየብድር መጠንየአገልግሎት ክፍያየመመለሻ ጊዜየተፈቀደ የአድራሽ መጠን
ቴሌብር አድራሽየደሞዝዎን 25% 4%1 ወርከ100 ብር እስከ 50,000 ብር
 የደሞዝዎን 50%8%2 ወር 
 የአንድ ወር ደሞዝ10%3 ወር 
 የአንድ ወር ደሞዝ14%4 ወር
  • ቀጣሪ ድርጅቱ በቴሌብር ደሞዝ ለመክፈፈል የሚያስችል ውል መፈረም አለበት
  • ደንበኛው ደሞዛቸውን በቴሌብር መቀበል አለባቸው
  • በቴሌብር መተግበሪያ
  • የፋይናንስ አገልግሎት በኢ.ን.ባ የሚለውን ይምረጡ
  • ከአድራሽ የብድር አማራጮች ውስጥ ይምረጡ
    የሚፈልጉትን የብር መጠን በማስገባት ይመልከቱ የሚለውን ይጫኑ
  • ዝርዝር መረጃውን ተመልክተው ያረጋግጡ
  • የሚስጥር ቁጥርዎን አስገብተው ይጨርሱ
  • *127# ይደውሉ
  • 1ን በማስገባት የፋይናንስ አገልግሎት የሚለውን ይምረጡ
  • 2ን በመምረጥ እንደራስ የሚለውን ይምረጡ
  • 1ን በማስገባት ብድር ይጠይቁ
  • ለአድራሽ 4ን ያስገቡ
  • ከአድራሽ አማራጮች ውስጥ ይምረጡ
  • የሚፈልጉትን የገንዘብ መጠን ያስገቡ
  • ለማረጋገጥ 1ን ይጫኑ
  • የሚስጥር ቁጥር በማስገባት ይጨርሱ