ፍሌክሲ የሞባይል ጥቅል

የፍሌክሲ የሞባይል ጥቅል ይጠቀሙ፤ በአገልግሎቱም ይደሰቱ!

የጥቅል አገልግሎቱን በማይ ኢትዮቴል ወይም የቴሌብር የሞባይል መተግበሪያ በመጠቀም ወይም *999# ላይ በመደወል ይግዙ!

የፍሌክሲ ዩኒት የስሌት መጠን

  • 6 ፍሌክሲ ዩኒት = 1 ደቂቃ የሀገር ውስጥ ጥሪ
  • 2 ፍሌክሲ ዩኒት = 1 ሜ.ባ ዳታ
  • 2 ፍሌክሲ ዩኒት = 1 የሀገር ውስጥ አጭር የፅሑፍ መልዕክት

ዕለታዊ ፍሌክሲ

18ብር
  • 390 ፍሌክሲ ዩኒት

ሣምንታዊ ፍሌክሲ

60ብር
  • 1,320 ፍሌክሲ ዩኒት

ወርሃዊ ፍሌክሲ

120ብር
  • 2,280 ፍሌክሲ ዩኒት

ዕለታዊ ፍሌክሲ

12ብር
  • 2700 ፍሌክሲ ዩኒት

ሣምንታዊ ፍሌክሲ

18ብር
  • 4,200 ፍሌክሲ ዩኒት

ወርሃዊ ፍሌክሲ

60ብር
  • 11,100 ፍሌክሲ ዩኒት