ፕሪሚየም ያልተገደበ የሞባይል ጥቅል

ፕሪሜየም ያልተገደበ የሞባይል ጥቅልን ይጠቀሙ

ጥቅሎቹን ለመግዛት ቴሌብርን ፣ ማይ ኢትዮቴልን እና *999# ይጠቀሙ!በተጨማሪም ቴሌብርን በመጠቀም ሲገዙ 10% ቅናሽ ያገኛሉ።

ሣምንታዊ ያልተገደበ የዳታና የድምጽ ጥቅል
400 ብር
  • ሣምንታዊ ያልተገደበ የዳታ ጥቅል
  • ያልተገደበ የአገር ውስጥ መልዕክት
ወርሃዊ ያልተገደበ የዳታ ጥቅል
1300 ብር
  • ወርሃዊ ያልተገደበ የዳታ ጥቅል
  • ያልተገደበ የአገር ውስጥ መልዕክት
ወርሃዊ ያልተገደበ የድምፅ ጥቅል
979 ብር
  • ወርሃዊ ያልተገደበ የድምፅ ጥቅል
  • ያልተገደበ የአገር ውስጥ መልዕክት
ወርሃዊ ያልተገደበ ድምፅ + ዳታ
1,699 ብር
  • ወርሃዊ ያልተገደበ ድምፅ + ዳታ
  • ያልተገደበ የአገር ውስጥ መልዕክት
ወርሃዊ ያልተገደበ ፕሪሚየም ፕላስ
4,000 ብር
  • ዓለም አቀፍ 100 ደቂቃ + 50 መልዕክት
  • ያልተገደበ ድምጽ
  • ያልተገደበ ዳታ
  • ያልተገደበ የአገር ውስጥ መልዕክት

  • አገልግሎቱን በማይ ኢትዮቴል፣ ቴሌብር፣ ኢትዮ ገበታ *999# እንዲሁም በሽያጭ ማዕከሎቻችን ያገኙታል፡፡
  • የዳታ ብቻ ጥቅል አገልግሎት ለግለሰብ እንዲሁም ለድርጅት ደንበኞች የቀረበ ነው፡፡
  • ያልተገደበ መጠን ላላቸው ጥቅሎች ለሌሎች ደንበኞች ጥቅል ማጋራት አይቻልም፡፡
  • ያልተገደበ የድምፅ ጥቅልን ወደ ያልተገደበ ዳታ ጥቅል እንዲሁም በተቃራኒው ጥቅል በመቀየር መጠቀም ይቻላል፡፡ ይህ የሚሆነው ግን ጥቅሉን ገዝተው ከመጠቀምዎ በፊት መሆን ይኖርበታል፡፡
  • ደንበኞች ያልተገደበ ፕሪሚየም ጥቅልን ለራሳቸው እንዲሁም ለወዳጅ ዘመዶቻቸው በስጦታ መላክ ይችላሉ፡፡
  • ደንበኞች የሞባይል ቁጥራቸው የአገልግሎት ጊዜ ከሚገዙት የጥቅል የቆይታ ጊዜ የሚበልጥ ወይም እኩል መሆን አለበት፡፡
  • ነባር የጥቅል አገልግሎት ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚነት አላቸው፡፡
  • ሁሉም ዋጋዎች ተ.እ.ታን ያካትታሉ፡፡