ሰብአዊነት ኢትዮ ቴሌኮም በፖሊሲው መሠረት ከማህበረሰቡ ለሚቀርቡ ለተለያዩ ሰብዓዊ-ነክ የድጋፍ ጥያቄዎች ምላሽ በመስጠት የኮርፖሬት ማኅበራዊ ኃላፊነቱን ሚና በትጋት እየተወጣ ይገኛል። የገንዘብ ድጋፍ ለማህበረሰቡ የተሻለ ሕይወት ለመፍጠር እና የማህበረሰባችንን ተሳታፊነት ለማጠናከር ኩባንያችን በርካታ የሰብአዊ እና የማህበረሰብ ጥያቄዎችን በገንዘብ ስፖንሰር እያደረገ ይገኛል። ነፃ ብዙኃን-ተኮር አጭር የጽሑፍ መልዕክት አገልግሎት /Free Bulk SMS/ ለማህበረሰቡ ጠቃሚ የሆኑ መረጃዎችን ለማድረስ የሚያስችሉ በርካታ ነፃ የጥቅል አጭር የጽሑፍ መልዕክቶች እንዲሰራጩ ተደርገዋል፤ አሁንም በመሰራጨት ላይ ይገኛሉ። ነፃ የአጫጭር ቁጥሮች አገልግሎት የሰብዓዊ ድርጅቶች እና ሜጋ ፕሮጀክቶች ከሰብዓዊነት ተግባር ጋር በተያያዘ ከማህበረሰቡ ገንዘብ ለማሰባሰብ የሚያደርጉትን ጥረት ለማገዝ የአጫጭር ቁጥሮች አገልግሎት እንዲሰጣቸው ተደርጓል። covid-19 response Financial Support Birr 100 million to aid the national corona...Read More Government Projects Addressing tech-supported quality education, health, administration, etc. will benefit for...Read More
Government Projects Addressing tech-supported quality education, health, administration, etc. will benefit for...Read More