በቴሌብር ይለግሱ!

ከ90 በላይ ለሚሆኑ ለግብረ ሰናይ ድርጅቶች፣ ለእርዳታ ድርጅቶች፣ ለመንግሥት ተቋማት፣ ለታላቁ የሕዳሴ ግድብ፣ ማኅበራት፣ በጎ አድራጎት ማዕከላትና ለፋውንዴሽኖች ገንዘብ በፍጥነት መለገስ ያስችልዎታል፡፡

በቴሌብር ሱፐርአፕ ለመለገስ

• ተጨማሪ የሚለውን ይጫኑ፤
• ለበጎ አድራጎት የሚለውን ይምረጡ፤
• መለገስ የሚፈልጉትን ተቋም ይምረጡ፤
• የሚለግሱትን የገንዘብ መጠን ያስገቡ፤
• የምስጢር ቁር PIN ያስገቡ፡፡

በአጭር ስልክ ቁጥር

• ወደ *127# ይደውሉ፤
• 12 ቁጥር ላይ ገንዘብ ለመለገስ የሚለውን ይምረጡ፣
• መለገስ የሚፈልጉትን ተቋም ይምረጡ፤
• የሚለግሱትን የገንዘብ መጠን ያስገቡ፤
• የምስጢር ቁር PIN ያስገቡ፡፡