ዴዲኬትድ ኢንተርኔት አክሰስ (DIA) አገልግሎት
ዴዲኬትድ ኢንተርኔት አክሰስ (DIA) የአገልግሎት ማሻሻያ
- ዴዲኬትድ ኢንተርኔትአክሰስ (DIA) ደንበኞቻችን እና አጋሮቻችንከሌሎች የማይጋሩት፣ ደህንነቱየተጠበቀ፣የማይቋረጥእናከፍተኛፍጥነት ያለው የኢንተርኔት አገልግሎት እንዲያገኙ ያስችላል።
አጋሮች እና ነባር የዴዲኬትድ ኢንተርኔት አክሰስ ኢንተርፕራይዝ ደንበኞች
- ኤም. ቲ. ኤን -ደቡብአፍሪካ (MTN Group-SA)
- ሲ.ኤም.ሲ (CMC)
- ፒ.ሲ.ሲ.ደብልዩ (PCCW)
- ቻይናቴሌኮም
- ቴሌኮምኢታሊያ
- የአሜሪካኤምባሲ
- የአፍሪካህብረት (AU)
- በተባበሩትመንግሥታትየአፍሪካ ኤኮኖሚክኮሚሽን (UNECA)
- የሚዲያእናፕሮሞሽንድርጅቶች
ዓለም አቀፍ የዳታ አገልግሎቶች
ኤል 3 ኤም ፒ ኤል ኤስ (መልቲ ፓኬት ሌብል ስዊቺንግ) - L3 MPLS (Multi Packet Label Switching)
ይህ የአገልግሎት ዓይነት በቪ.ፒ.ኤን (VPN) አማካኝነት አንድ አገልግሎት አቅራቢ በተለያየ ቦታ ወይም መልክአምድር የሚገኙ አካባቢያዊ ኔትወርኮችን (LAN) ከአንዱ ወደ ሌሎች በማስተሳሰር ተጠቃሚዎች ሚስጥርነቱ የጠበቀ መረጃ እንዲለዋወጡ የሚያስችል ነው።
ኤል2 ቪፒኤልኤስ (Virtual Private LAN service)
አገልግሎቱ በኔትወርክ ውስጥ መረጃን እና የኔትወርክ ትራፊክን አስቀድሞ ሊወሰኑ የሚችሉ መንገዶች (Predetermined routes) እና መለያዎችን (labels) በመጠቀም በተቀላጠፈ መልኩ ለማስተላለፍ ይጠቅማል፡፡
አይ. ፒ. ኤል. ሲ (International Private Leased Circuit)
በተለያየ የዓለም ክፍል የሚገኙ ቢሮዎችን ለማገናኘት የሚረዳ ከዋናው የኔትዎርክ አገልግሎት ተለይቶ የሚዘረጋ የግል መስመርን የሚጠቀም አገልግሎት ነው፡፡ የኢንተርኔት አገልግሎትን ለማግኘት፣ ጥብቅ የመረጃ ልውውጥ ለማድረግ፣ ለቪዲዮ ኮንፈረንስ እንዲሁም ሌሎች ተያያዥ የቴሌኮም አገልግሎቶችን ለማግኘት የሚያስችል የአገልግሎት አይነት ነው፡፡
ጥቅሞች
- አፈጻጸም፡- የቢዝነስ መተግበሪያዎች በብቃት እንዲሰሩ ይረዳል
- ደህንነት፦ የመረጃዎች ደህንነት እንዲጠበቅ እና መከበር የሚገባቸውን ደንቦች ለማሟላት
- የመቋቋም ችሎታ፡- ቢዝነስን ሊጎዳ የሚችል የኔትወርክ መቋረጥ/ብልሽት ስጋትን ይቀንሳል
- ሽፋን፡- በዓለም ዙሪያ ላሉት ሁሉም ቅርንጫፎች መጠነ ሰፊ ዓለም አቀፍ ሽፋን ለመስጠት ያስችላል
- ሁሉንም አገልግሎት በአንድ ቦታ፡- የአገልግሎት ትዕዛዝ፣ የሂሳብ ክፍያ እና የድጋፍ አገልግሎቶችን በአንድ ቦታ ለማግኘት ይጠቅማል።
ዓለም አቀፍ የዳታ አገልግሎት ደንበኞቻችን
የደንበኝነት ምዝገባ እና ተከታታይ የወርሃዊ ክፍያ ዝርዝር
ፍጥነት | ኤል3 ኤም ፒ ኤል ኤስ (ዋጋ በዶላር) | ኤል3 ኤም ፒ ኤል ኤስ (ዋጋ በዶላር) | አይ ፒ ኤል ሲ (ዋጋ በዶላር) |
---|---|---|---|
256 ኪ.ባ/ሰኮንድ | 126 | 151 | 151 |
512 ኪ.ባ/ስኮንድ | 240 | 288 | 288 |
1 ሜ.ባ/ሰኮንድ | 437 | 525 | 525 |
2 ኪ.ባ/ስኮንድ (ኢ1) | 830.49 | 996.59 | 997 |
3 ሜ.ባ/ሰኮንድ | 1246 | 1495 | 1495 |
4 ሜ.ባ/ስኮንድ (2ኢ1) | 1661 | 1993 | 1993 |
5 ሜ.ባ/ሰኮንድ | 2076.23 | 2491.47 | 2491 |
6 ሜ.ባ/ስኮንድ (3ኢ1) | 2360 | 2832.41 | 2832 |
7 ሜ.ባ/ሰኮንድ | 2754 | 3304 | 3304 |
8 ሜ.ባ/ስኮንድ (4ኢ1) | 3147.12 | 3777 | 3777 |
9 ሜ.ባ/ሰኮንድ | 3541 | 4249 | 4249 |
10 ሜ.ባ/ስኮንድ (5ኢ1) | 3934 | 4721 | 4721 |
12 ሜ.ባ/ሰኮንድ (6ኢ1) | 4721 | 5665 | 5665 |
15 ሜ.ባ/ስኮንድ | 5901 | 7081 | 7081 |
20 ሜ.ባ/ሰኮንድ (10ኢ1) | 7868 | 9441 | 9441 |
30 ሜ.ባ/ስኮንድ (15ኢ1) | 11802 | 14162 | 14162 |
40 ሜ.ባ/ሰኮንድ (20ኢ1) | 15736 | 18883 | 18883 |
50 ሜ.ባ/ስኮንድ | 19670 | 23603 | 23603 |
60 ሜ.ባ/ሰኮንድ | 21855 | 26226 | 26226 |
80 ሜ.ባ/ስኮንድ | 26226 | 31471 | 31471 |
100 ሜ.ባ/ሰኮንድ | 30597 | 36716 | 36716 |
200 ሜ.ባ/ስኮንድ | 52452 | 62942 | 62942 |
400 ሜ.ባ/ሰኮንድ | 96162 | 115394 | 115394 |
500 ሜ.ባ/ስኮንድ | 118017 | 141620 | 141620 |
1ጊ.ባ/ሰኮንድ | 232537 | 279045 | 279045 |
5 ጊ.ባ/ስኮንድ | 1127718 | 1353262 | 1353262 |
10 ጊ.ባ/ሰኮንድ | 2246694 | 2696033 | 2696033 |
መግለጫ:
- የአንድ ጊዜ ክፍያ፡- ለኤል3 ኤም ፒ ኤል ኤስ 1,000 የአሜሪካ ዶላር እንዲሁም ለኤል2 አይ ፒ ኤል ሲ 1,200 ዶላር ያስከፍላል፡፡
- ሁሉምዋጋዎች የተጨማሪ እሴት ታክስን አያካትቱም፡፡