አሻምቴሌ

አገልግሎታችንን በመጠቀም ብቻ አስደናቂ ሽልማቶችን ያግኙ!
  • በዚኽ መርሐ ግብር፤ ደንበኞቻችን ከእኛ ጋር ላላቸው ታማኝነት ለማረጋገጥ የምንሸልምበት ነው። ከእናንተ የሚጠበቀው ለአገልግሎቱ መመዝገብ ብቻ ሲኾን፤ በዚኽም የአየር ሰዓት፣ ጥቅል፣ ለቢል ክፍያና ሌሎችንም ማግኘት የሚስችል ነጥቦች መሰብሰብ ይጀምራሉ (ይሰበስባሉ)።

 

የመስመር ላይ ግብይት

መስፈርቶቹ ምንድናቸው?

የሞባይል አልግሎትን መጠቀም

ቅድመ ክፍያ ደንበኞች የአሻምቴሌ ነጥብ ለማግኘት

  • ለቅድመ ክፍያ አገልግሎት ደንበኞች ብር 5 እና ከዚያ በላይ በቀን ውስጥ መጠቀም
  • ለድህረ ክፍያ ደንበኞች ትንሹ ወርሃዊ የአገልግሎት ክፍያ 75 ብር
    • 1 ብር 1 ነጥብ ያስገኛል

የቴሌብር አልግሎቶችን መጠቀም

  • ሁሉም የቴሌብር ደንበኞች የአሻምቴሌ ተጠቃሚ ይሆናሉ
    • 1 ብር የአየር ሰዓት ሲሞሉ 2 ነጥብ ያገኛሉ)
  • ቴሌብርን ተጠቅመው ግብይት መፈፀም
    • የ10 ብር ክፍያ 1 ነጥብ ያስገኛል
    • ለሁሉም ክፍያዎች ያገለግላል
  • አንድ የአሻም ነጥብ = ከ2 ሳንቲም ወይም ከ0.02 ብር ጋር እኩል ነው

Steps to use Ashamtele

Via My Ethiotel Mobile App

Via Ethio Gebeta *999#

  1. መተግበሪያውን በመክፈት በቀኝ በኩል ከላይ ካለው የማውጫ ዝርዝር ውስጥ አሻም ቴሌ የሚለውን ይምረጡ፡፡
  2. “ለመመዝገብ” የሚለውን ይምረጡ
  3. በመቀጠል “አረጋግጥ” እንዲሁም “ይቀጥሉ” የሚለውን በመጫን ይምረጡ፡፡

  1. Choose “Point Transfer” from Asham tele menu list
  2. Enter the point amount
  3. Enter the receiver mobile number.

  1. Choose “Point Redeem” from Asham tele menu list
  2. To change your point for different daily, weekly and monthly packages; choose “Package Redeem”

OR

  1. Choose “Multiple Redeem” to convert your collected points in to minute, data, SMS or buy Airtime/Pay Monthly Bill.

  • Choose “Query Point and member level” from Asham tele menu list

  1. Choose “Query Remaing Free Resource” from Asham tele menu list
 

  1. Dial *999# and Choose 3 for Asham tele
  2. Choose 1 for registration

  1. Dial *999# and Choose 3 for Asham tele
  2. Enter 2 for point transfer
  3. Send *Receiver Mobile Number*Amount of Point#

  1. *999# በመደወል ለአሻም ቴሌ 3 ቁጥርን ይምረጡ
  2. ነጥብ ለመቀየር 3 ቁጥርን ያስገቡ

  1. *999# በመደወል ለአሻም ቴሌ 3 ቁጥርን ይምረጡ
  2. # በማስገባት ቀጥሎ 4 ቁጥርን ይምረጡ

  1. Dial *999# and Choose 3 for Asham tele
  2. Enter 5 to query remaining free resource

በአሻምቴሌ ነጥቦች ምን ማግኘት ይቻላል?

የድምፅና ዳታ ጥቅል ዝርዝር
የቆይታ ጊዜ የሚያስፈልግ የነጥብ ብዛት የጥቅል ዓይነት
ዕለታዊ 170 ነጥብ 100 ሜ.ባ
930 ነጥብ 600 ሜ.ባ
170 ነጥብ 25 ደቂቃ
333 ነጥብ 50 ደቂቃ
ሳምንታዊ 1100 ነጥብ 500 ሜ.ባ
1970 ነጥብ 1 ጊ.ባ
1000 ነጥብ 110ደቂቃ
ወርኃዊ 2000 ነጥብ 1 ጊ.ባ
4000 ነጥብ 2 ጊ.ባ
1833 ነጥብ 150 ደቂቃ
በምርጫዎ ለመቀየር
ዓይነት የሚያስፈልግ የነጥብ ብዛት መቀየር የሚችሉት መጠን
የአየር ሰዓት (በብር) 35 ነጥብ 1 ብር
ድምፅ (በደቂቃ) 20 ነጥብ 1 ደቂቃ
ዳታ (በሜ.ባ) 10 ነጥብ 1 ሜ.ባ
መልዕክት (በብዛት) 5 ነጥብ 1 መልዕክት
የቢል ክፍያ (በብር) 35 ነጥብ 1 ብር

Ashamtele Points Redeem for Mobile Phone and Other devices

CATEGORY DEVICE TYPE
Handset Feature Phone
Entry phone
Mid- range
High-end
Tablet Different Model
Laptop
Smart Watches
Air buds
Others
• የ1 ብር አገልግሎት ሲጠቀሙ
• በቴሌብር የአየር ሰዓት ሲሞሉ
• እንዲሁም ለግብይት በቴሌብር ሲከፍሉ
• 1 ብር = ከ1 የአሻምቴሌ ነጥብ ጋር
1 የአሻምቴሌ ነጥብ = ከ3 ሳንቲም ጋር

ማስታወሻ
ለሞባይል ቀፎዎች፣ ታብሌቶች እና ላፕቶፖች የሚያስፈልጉ ነጥቦች እንደገበያው ዋጋ ሊቀያየሩ ይችላሉ።

  • ሁሉም የቅድመ ክፍያ፣ ድህረ ክፍያ እንዲሁም ሀይብሪድ ሞባይል አገልግሎት ተጠቃሚዎች አሻምቴሌ ሎያሊቲ ፕሮግራም ለመጠቀም ብቁ ናቸው፡፡
  • ፕሮግራሙ የሚተገበረው በአገልግሎት ቁጥር እንጂ በአካውንት ቁጥር አይደለም፡፡
  • አሻምቴሌ ለመመዝገብ እና ለማስተዳደር ደንበኞች ማይ ኢትዮቴል የሞባይል መተግበሪያን መጠቀም እንዲሁም ወደ *999# መደወል ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • ደንበኞች የመጠቀሚያ ጊዜያቸው ያላለፈ ነጥቦችን የአሻምቴሌ ፕሮግራም ተጠቃሚ ለሆኑ ደንበኞች ያለምንም ገደብ መላክ ይችላሉ፡፡ ነገር ግን ነጥቦቹ አባል ላልሀነ ደንበኛ መላክ አይቻልም ፡፡
  • አገልግሎት እንዳይሰጥ የታገደ ነጥብ ወደ ሌሎች ማስተላለፍ እና መጠቀም አይቻልም፡፡
  • የሞባይል ቁጥሩ ላይ የባለቤትነት ለውጥ ከተደረገ ነጥቦቹም አብረው ይዛወራሉ፡፡
  • አገልግሎት መስጠት ባቋረጠ የሞባይል ቁጥር የአሻምቴሌ ነጥቦችን መጠቀም አይቻልም፡፡
  • የነጥቦች ከፍተኛው የአገልግሎት ዘመን 12 ወራት ነው፡፡ ለምሳሌ አንድ ደንበኛ 10 ነጥቦች ሚያዚያ 1 ቀን 2014 ዓ.ም ቢኖረው የነጥቦቹ የአገልግሎት ጊዜ ማብቂያ ሚያዚያ 1 ቀን 2015 ዓ.ም ይሆናል፡፡
  • ከ1 ብር በታች ተጠቅመው ከሆነ በቀጣይ ከሚጠቀሙት አገልግሎት የብር መጠን ጋር ተደምሮ ነጥብ የሚያገኙ ይሆናል፡፡
  • ኢትዮ ቴሌኮም በነፃ ወይም በስጦታ የሚያቀርባቸው አገልግሎቶች ነጥብ ለመሰብሰብ አያስችሉም፡፡
  • 1 የአሻምቴሌ ነጥብ ከ 2 ሣንቲም ጋር እኩል ሲሆን ተ.እ.ታ ያካተተ ነው፡፡
  • ደንበኞች አገልግሎቱን ሲያቋርጡ የሰበሰቡት ነጥብም ይቋረጣል፡፡
  • አሻምቴሌ ከመጀመሩ እንዲሁም ደንበኛው ለአገልግሎቱ ከመመዝገባቸው በፊት የተጠራቀመን ወርሃዊ የአገልግሎት ክፍያ መክፈል ነጥቦችን አያስገኝም፡፡

ነጥብ የሚሰላበት እና ለአገልግሎት ቁጥሮች የሚደርሰው በሚከተሉት መመሪያዎች መሰረት ነው:

  1. ቅድመ ክፍያ ሞባይል:
    • ለድምፅ፣ ለአጭር መልዕክት እና ዳታ 1 ብር ሲጠቀሙ = 1 ነጥብ
    • በየ24 ሰዓታት ያገኙት ነጥብ መረጃ ይላክልዎታል፡፡
    • የጥቅል ተጠቃሚዎች ያልተገደበ ጥቅልን ጨምሮ ነጥብ የሚሰላው ጥቅሉን በገዙበት የብር መጠን ይሆናል (1 ብር = 1 ነጥብ)
    • ጥቅል በስጦታ ሲላክ ላኪው የጥቅሉን ዋጋ ከፋይ እስከሆነ ድረስ ነጥብ ይሰጠዋል፡፡
    • የአየር ሰዓት ወደ ሌላ ሰው ሲተላለፍ ነጥብ የማይያዝ ሲሆን ነገር ግን ተቀባዩ ሲጠቀምበት ነጥብ ይሰበስባል፡፡
    • አጭር/ልዩ ቁጥሮችን ሲጠቀሙ ነጥብ አያገኙም፡፡
    • በቀን ቢያንስ የ2.5 ብር አገልግሎት መጠቀም ይጠበቃል፡፡
  2. ለድህረ ክፍያ ሞባይል፡
    • ወርሃዊ ቢል ሲከፍሉ 1 ነጥብ በ1 ብር ያገኛሉ፡፡
    • ነጥብ ሲሰላ ለአጭር/ልዩ ቁጥሮች የተጠቀሙትን አያካትትም
    • ወርሃዊ የአገልግሎት ክፍያዎ ቢያንስ 75 ብር መሆን ይኖርበታል
    • ወርሃዊ ሂሳቡን የሚከፍለው ሌላ ደንበኛ ከሆነ ነጥቦቹ ወደ ተጠቃሚው ይላካሉ፡፡

  1. የአየር ሰዓት በቴሌብር ሲሞሉ
    • 1 ብር ሲሞሉ 2 ነጥብ ያገኛሉ
    • በየ24 ሰዓታት ያገኙት ነጥብ መረጃ ይላክልዎታል፡፡
    • ለሌሎች ደንበኞች አየር ሰዓት ከተሞላ ለገዢው/ከፋዩ ነጥብ ይላካል
  2. ለነጋዴዎች በቴሌብር ከከፈሉ
    • ለነጋዴዎች በቴሌብር 10 ብር ሲከፍሉ 1 ነጥብ ይሰበስባሉ፡፡