የጨረታ ቁጥር – WAAZ/FCW/001/22

1. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከጥቅምት 28 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ህዳር 20 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ ከኤክስትራ ቴንደር (www.extratenders.com)፣  አፍሮ ቴንደር (www.afrotender.com) እና ቱ መርካቶ ዶት ኮም (www.2merkato.com ) ድህረ ገፅ (web site) የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ) በቴሌ ብር በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡

2. ተጫራቾች ከተጠቀሱት ድህረ ገፆች የጨረታ ሰነድ በመግዛት ቡራዩ ከተማ እና አስኮ በሚገኘው ህንፃ ላይ የሚከራዩትን ክፍት ክፍሎችን ከጥቅምት 28 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ህዳር 20 ቀን 2015 ዓ.ም ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ማየት ይችላሉ፡፡

3. ተጫራቾች የታደሰ እና አግባብነት ያለው የንግድ ስራ ፈቃድ፣የግብር ከፋይ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ (በንግድ ስራ ለተሰማሩ ድርጅቶች ብቻ) እንዲሁም ለትርፍ ያልተቋቋሙ ድርጅቶች ከሆኑ የታደሰ የምዝገባ ሰነድ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡

4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) በክፍያ ማዘዣ ቼክ /CPO/ ብር 10,000.00 ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

5. ጨረታው ህዳር 20 ቀን 2015 ዓ.ም ጠዋት 4፡00 ተዘግቶ በእለቱ ከጠዋት 4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

6. ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

7. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-1-265343 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

Share This Post:

Share on facebook
Share on telegram
Share on twitter
Share on linkedin

Follow Us

Recent Posts

Archives