የሰነድ ሽያጭ የሚጀመርበት ቀን :-   ሰኔ 24 ቀን 2016

                     ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን: –    ሀምሌ 05 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00

                     ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን:- ሀምሌ 05 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30

ጨረታ ሰነዱን ከኢትዮ ቴሌኮም ሰሜን ምዕራብ ሪጅን አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 108 ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ በስራ ሰዓት በአካል በመቅረብ የማይመለስ ብር 200.00(ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ማግኘት ይችላሉ፡፡

  1. ሁሉም ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ በተጠቀሰዉ መሰረት በባንክ የተረጋገጠ የጨረታ ማሰከበሪያ ሲፒኦ(CPO) ማያያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ በሚከተለዉ መልኩ በፖሰታ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

ኢትዮ ቴሌኮም ሰ/ምዕ/ሪጅን

ሶርሲንግ አና ሳፕላይ

የጨረታ ቁጥር- 007/2016

1ኛ ፎቅ ቢ. ቁጥር 108

 ስ. ቁጥር: – (+251)-058-220-00-49

የፖሰታ ሳጥን ቁጥር 01

ባህርዳር ኢትዮጵያ

  1. ተጫራቾች ጨረታ ሰነዱን በማንበብ የጨረታ ሰነዱ የሚጠይቃቸዉን መሰፈርቶች

በማሟላት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

  1. ኢትዩ ቴሌኮም ጨረታዉን በከፊል ወይም ሙሉ በመሉ የመሰረዝ መበቱ የተጠበቀ ነዉ ፡፡
  2. የጨረታ ሰነዱን ለሌላ አሳልፎ መሰጠት ወይም ማብዛት(copy) ማደረግ በፍጹም የተከለከለ ነዉ፡፡ ተጫራች ወይም ህጋዊ ዉክልና ያለዉ ተወካይ ግለሰብ የጨረታ ሰነዱን በአካል ቀርቦ መግዛት ይችላል፡፡

Share This Post:

Share on facebook
Share on telegram
Share on twitter
Share on linkedin

Follow Us

Recent Posts

Archives