አየር ላይ የሚዉልበት ቀን: – ሀምሌ 04 ቀን 2016 ዓ.ም

      የሚዘጋበት ቀን:    –  ሀምሌ 18 ቀን 2016 ከቀኑ 8፡00

      የሚከፈትበት ቀን:  –  ሀምሌ 18 ቀን 2016 ከቀኑ 8፡30

ጨረታ ሰነዱን ከኢትዮ ቴሌኮም ሰሜን ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 204 ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ በስራ ሰዓት በአካል በመቅረብ የማይመለስ ብር 300.00(ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ማግኘት ይችላሉ፡፡

  1. ሁሉም ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ በተጠቀሰዉ መሰረት በባንክ የተረጋገጠ የጨረታ ማሰከበሪያ ሲፒኦ(CPO) ማያያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
    • ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ በሚከተለዉ መልኩ በፖሰታ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

ኢትዮ ቴሌኮም ሰ/ሰ/ምዕ/ሪጅን

ሶርሲንግ አና ሳፕላይ

የጨረታ ቁጥር- 003/2016

2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 204 ስ. ቁጥር: – +251582111670

                           ፓ.ሳ.ቁ 1045

                          ጎንደር ኢትዮጵያ

  1. ተጫራቾች ጨረታ ሰነዱን በማንበብ የጨረታ ሰነዱ የሚጠይቃቸዉን መሰፈርቶች

በሙሉ በማሟላት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

  1. ኢትዩ ቴሌኮም ጨረታዉን በከፊል ወይም ሙሉ በመሉ የመሰረዝ መበቱ የተጠበቀ ነዉ ፡፡
  2. የጨረታ ሰነዱን ለሌላ አሳልፎ መሰጠት ወይም ማበዛት(copy) ማደረግ በፍጹም የተከለከለ ነዉ፡፡ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ዉክልና ያለዉ ተወካይ ግለሰብ የጨረታ ሰነዱን በአካል ቀርቦ መግዛት ይችላል፡፡

Share This Post:

Share on facebook
Share on telegram
Share on twitter
Share on linkedin

Follow Us

Recent Posts

Archives