ኢትዮ ቴሌኮም ባደረገው የሪጅንና የዞን መዋቅር ማሻሻያ

ኢትዮ ቴሌኮም ባደረገው የሪጅንና የዞን መዋቅር ማሻሻያ መሠረት 23 የሪጅንና የዞን ኦፕሬሽን ዳይሬክተሮችን ምደባ አከናወነ፡፡ ምደባውን ተከትሎ አዲስ የተመደቡ የሥራ ኃላፊዎች ኃላፊነታቸውን በብቃት ለመወጣት የሚያስችላቸው የሥራ መመሪያ እንዲሁም በ2011 በጀት ዓመት ተቋሙ ለማሳካት ያቀዳቸው አብይ ግቦች ላይ ማብራሪያና ገለጻ ተሰጥቷቸዋል፡፡

Following regional and zonal structural change, Ethio telecom has assigned 23 regional and zonal operations Directors. The newly assigned Directors were briefed on their respective responsibilities and given directions to deliver their assignment. During the brief, the company’s 2011 Ethiopian Fiscal Year annual plan was discussed and reflected upon.

Share This Post:

Share on facebook
Share on telegram
Share on twitter
Share on linkedin

Follow Us

Recent Posts

Archives