ኢትዮ ቴሌኮም የደስት ብሎር (Dust-blower/Corded/Electric) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4248930-3) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ መቶ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡
- የጨረታ ሰነድ ለመግዛት: afrotender.com, www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com
- በ ኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ: “https://erp.ethiotelecom.et/OA_HTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister.jsp?ouid=0EED8A04B857259C”.
- ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et/tender/, afrotender.com, www.extratenders.com እና www.2merkato.com
- ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ጨረታውን በ ከፊል መወዳደር ይቻላል፡፡