ኢትዮ ቴሌኮም ያገለገሉ ጄኔረተሮች እና የፖል መቀቀያ ማሽኖችን ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ጨረታ ቁጥር FD/AM/02/2015

ኢትዮ ቴሌኮም ያገለገሉ ጄኔረተሮች እና የፖል መቀቀያ ማሽኖችን ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከታህሳስ 11 እስከ ታህሳስ 2ዐ ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ በማንኛውም ቀን እና ሰዓት በቴሌ ብር አማካኝነት የማይመለስ አንድ መቶ ብር በመክፈል ከ www.extratenders.comwww.2merkato.com እና www.afrotender.com ዌብ ሳይቶች  መግዛት የሚችሉ ሲሆን ንብረቶቹን ማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች የታደሰ መታወቂያቸውን በመያዝ አቃቂ በሚገኘው የኩባንያው ዕቃ ግምጃ ቤት ከታህሳስ 11 እስከ ታህሳስ 2ዐ ቀን 2015 ከሰኞ እስከ አርብ በሥራ ሰዓት በመገኘት ማየት ይችላሉ፡፡

ጨረታው ታህሳስ 21 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 8 ሰዓት ላይ ይዘጋል

ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ታህሳስ 21 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 8 ሰዓት ላይ ቸርችል ጎዳና በሚገኘው ትራኮን ህንፃ 12ኛ ፎቅ ላይ ይከፈታል

ኩባንያው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

Share This Post:

Share on facebook
Share on telegram
Share on twitter
Share on linkedin

Follow Us

Recent Posts

Archives