የጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮ ቴሌኮም ፋይበር ክሌቨር እና ፋይቨር እስትራይፐር (Fiber Cleaver and Fiber Striper) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው(ጨረታ ቁጥር 4271785) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ መቶ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡- የጨረታ ሰነድ ለመግዛት: afrotender.com, www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com
- በ ኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ: “https://erp.ethiotelecom.et/OA_HTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister.jsp?ouid=0EED8A04B857259C”.
- ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et/tender/, afrotender.com, www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com
- ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ጨረታውን በ ከፊል መወዳደር ይቻላል፡፡