የሞባይል ሼር ፕላን አገልግሎት

የሞባይል ሼር ፕላን

ድርጅቶች በነፃነት የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ያደረጓቸውን ሰራተኞች የሚያስፈልጋቸውን የጥቅል መጠን መወሰን እና መቆጣጠር የሚያስችል አገልግሎት ነው፡፡ የቡድን አስተዳዳሪነት ድርሻ የተሰጠው አባል የመቆጣጠር፣ ለእያንዳንዱ አባል የሚያስፈልገውን ወርሃዊ የቴሌኮም አገልግሎት የመወሰን እንዲሁም አባላት ከክፍያ ሁኔታ ጋር የሚኖራቸውን ትስስር መወሰን ይችላል፡፡ በተጨማሪም የተመደበላቸውን አገልግሎቶች ቀድመው የሚጨርሱ ሰራተኞች ካሉ ከሌሎች ተጠቃሚዎች በመቀናነስ ለሚያስፈልጋቸው አባላት በቀላሉ ማዘዋወር ይቻላል።

የአገልግሎት ዓይነት

ዋጋ በወር

ሞባይል ሼር ፕላን_ድምጽ_3,583 ደቂቃ_ዳታ_32ጊ.ባ_የጽሁፍ መልዕክት_800_ሲዩጂ_7,000ደቂቃ1,365
ሞባይል ሼር ፕላን_ድምጽ_36,881 ደቂቃ_ዳታ_436ጊ.ባ_የጽሁፍ መልዕክት_11700_ሲዩጂ_91,000ደቂቃ13,650
ሞባይል ሼር ፕላን_ድምጽ_391,865 ደቂቃ_ዳታ_4,822ጊ.ባ_የጽሁፍ መልዕክት_101,988 _ሲዩጂ_ያልተገደበደቂቃ136,500
ሞባይል ሼር ፕላን_ድምጽ_391,865 ደቂቃ_ዳታ_4,822ጊ.ባ_የጽሁፍ መልዕክት_101,988_ሲዩጂ_ያልተገደበደቂቃ136,500
ሞባይል ሼር ፕላን_ድምጽ_55,322 ደቂቃ_ዳታ_679 ጊ.ባ_የጽሁፍ መልዕክት_16,811_ሲዩጂ_120,754ደቂቃ20,475
ሞባይል ሼር ፕላን_ድምጽ_625,000 ደቂቃ_ዳታ_8,136ጊ.ባ_የጽሁፍ መልዕክት_180,000_ሲዩጂ_ያልተገደበደቂቃ227,308
ሞባይል ሼር ፕላን_ድምጽ_585,000 ደቂቃ_ዳታ_10,500ጊ.ባ_የጽሁፍ መልዕክት_204,000 and ያልተገደበ ሲዩጂ 241,762
ሞባይል ሼር ፕላን_ድምጽ_8,957 ደቂቃ_ዳታ_89ጊ.ባ_የጽሁፍ መልዕክት_2,250_ሲዩጂ_19,125 ደቂቃ34,125
ሞባይል ሼር ፕላን_ድምጽ_73,763 ደቂቃ_ዳታ_872 ጊ.ባ_የጽሁፍ መልዕክት_25000_ሲዩጂ_187,500 ደቂቃ27,300
ሞባይል ሼር ፕላን_ድምጽ_1,105,767 ደቂቃ_ዳታ_14,552 ጊ.ባ_የጽሁፍ መልዕክት_241,530_ሲዩጂ_ያልተገደ በደቂቃ385,176
ሞባይል ሼር ፕላን_ድምጽ_14,331 ደቂቃ_ዳታ_142 ጊ.ባ_የጽሁፍ መልዕክት_3,130_ሲዩጂ_35,000ደቂቃ5,460
ሞባይል ሼር ፕላን_ድምጽ_18,441 ደቂቃ_ዳታ_213 ጊ.ባ_የጽሁፍ መልዕክት_5,600_ሲዩጂ_45,500ደቂቃ6,825
ሞባይል ሼር ፕላን_ድምጽ_38,824 ደቂቃ_ዳታ_133 ጊ.ባ_የጽሁፍ መልዕክት_5,7476,825
ሞባይል ሼር ፕላን_ድምጽ_296,425 ደቂቃ_ዳታ_2,401ጊ.ባ_የጽሁፍ መልዕክት_79,730_ደቂቃ68,250
ሞባይል ሼር ፕላን_ድምጽ_187,720 ደቂቃ_ዳታ_2,310ጊ.ባ_የጽሁፍ መልዕክት_49,925_ሲዩጂ_ያልተገደበደቂቃ68,250
ሞባይል ሼር ፕላን_ድምጽ_1791 ደቂቃ_ዳታ_17ጊ.ባ_የጽሁፍ መልዕክት_400_ሲዩጂ_3,200ደቂቃ683
ሞባይል ሼር ፕላን_ድምጽ_255,000 ደቂቃ_ዳታ_2890ጊ.ባ_የጽሁፍ መልዕክት_55000_ሲዩጂ_ያልተገደበደቂቃ93,206
ሞባይል ሼር ፕላን_70,000birr_ዳታ_7,460ጊ.ባ_Max_Member 80095,550
ሞባይል ሼር ፕላን_ድምጽ_2,600,000 ደቂቃ_ዳታ_48,627 ጊ.ባ_የጽሁፍ መልዕክት_260,000_ሲዩጂ_ያልተገደ በደቂቃ1,069,699
ሞባይል ሼር ፕላን_ድምጽ_61,906 ደቂቃ_ዳታ_133ጊ.ባ_የጽሁፍ መልዕክት_7,184_ሲዩጂ_43,74611,261
ሞባይል ሼር ፕላን_ ድምጽ_61,906 ደቂቃ_ዳታ_200ጊ.ባ_የጽሁፍ መልዕክት_7,184_ሲዩጂ_51,67812,591
ሞባይል ሼር ፕላን_ድምጽ_409,688 ደቂቃ_ዳታ_5,451ጊ.ባ_የጽሁፍ መልዕክት_106,269_ሲዩጂ_ያልተገደበደቂቃ150,150
ሞባይል ሼር ፕላን_ድምጽ_78,824 ደቂቃ_ዳታ_0 ጊ.ባ_የጽሁፍ መልዕክት_2,874_ሲዩጂ_31,80210,511
ሞባይል ሼር ፕላን_ድምጽ_287,425 ደቂቃ_ዳታ_4,476ጊ.ባ_የጽሁፍ መልዕክት_58,651_ሲዩጂ_ያልተገደበደቂቃ129,675
ሞባይል ሼር ፕላን_ድምጽ_509425 ደቂቃ_ዳታ_5,907 ጊ.ባ_የጽሁፍ መልዕክት_140,000_ሲዩጂ_ያልተገደ በደቂቃ_ከፍተኛው የሰራተኛ ብዛት_650177,450
ሞባይል ሼር ፕላን_ድምጽ_1,371,528 ደቂቃ_ዳታ_18,407 ጊ.ባ_የጽሁፍ መልዕክት_299,579_ሲዩጂ_ያልተገደበደቂቃ_ከፍተኛው የሰራተኛ ብዛት_1300477,750
ሞባይል ሼር ፕላን_ድምጽ_600,000 ደቂቃ_ዳታ_3,000 ጊ.ባ_የጽሁፍ መልዕክት_58,651 _ከፍተኛው የሰራተኛ ብዛት_600109,541
ሞባይል ሼር ፕላን_ድምጽ_262,808 ደቂቃ_ዳታ_3114ጊ.ባ_የጽሁፍ መልዕክት_69,895_ሲዩጂ_ያልተገደ በደቂቃ_ከፍተኛው የሰራተኛ ብዛት_37595,550
ሞባይል ሼር ፕላን_ድምጽ_625,000 ደቂቃ_ዳታ_8,136 ጊ.ባ_የጽሁፍ መልዕክት_180,000_ሲዩጂ_ያልተገደበደቂቃ_ከፍተኛው የሰራተኛ ብዛት_650220,483
ሞባይል ሼር ፕላን136,500
ሞባይል ሼር ፕላን_ድምጽ_391,865 ደቂቃ_ዳታ_4,822ጊ.ባ_የጽሁፍ መልዕክት_101,988_ሲዩጂ_ያልተገደበደቂቃ_ከፍተኛው የሰራተኛ ብዛት_450136,500
ሞባይል ሼር ፕላን_273000273,000
ሞባይል ሼር ፕላን_682500682,500
ሞባይል ሼር ፕላን_ድምጽ_55,322 ደቂቃ_ዳታ_679 ጊ.ባ_የጽሁፍ መልዕክት_16,811_ሲዩጂ_120,754 ደቂቃ_ከፍተኛው የሰራተኛ ብዛት_100_20,475
ሞባይል ሼር ፕላን_ድምጽ_111,629 ደቂቃ_ዳታ_1,242 ጊ.ባ_የጽሁፍ መልዕክት_36,700_ሲዩጂ_284,866ደቂቃ_ከፍተኛው የሰራተኛ ብዛት_20040,950
ሞባይል ሼር ፕላን68,250
ሞባይል ሼር ፕላን_ድምጽ_1791 ደቂቃ_ዳታ_17 ጊ.ባ_የጽሁፍ መልዕክት_400_ሲዩጂ_3200ደቂቃ_ከፍተኛው የሰራተኛ ብዛት_4683
ሞባይል ሼር ፕላን_13651,365
ሞባይል ሼር ፕላን_34133,413
ሞባይል ሼር ፕላን_68256,825
ሞባይል ሼር ፕላን_1365013,650
ሞባይል ሼር ፕላን_ድምጽ_45,573 ደቂቃ_ዳታ_150ጊ.ባ_የጽሁፍ መልዕክት_16,811_ሲዩጂ_120,754_ከፍተኛው የሰራተኛ ብዛት_95 20,475
ሞባይል ሼር ፕላን_ድምጽ_55,000 ደቂቃ_ዳታ_289 ጊ.ባ_የጽሁፍ መልዕክት_10,345_ሲዩጂ_0_ከፍተኛው የሰራተኛ ብዛት_5020,475
ሞባይል ሼር ፕላን_2730027,300
ሞባይል ሼር ፕላን_ድምጽ_79,125 ደቂቃ_ዳታ_370 ጊ.ባ_የጽሁፍ መልዕክት_36700_ሲዩጂ_278,500 _ከፍተኛው የሰራተኛ ብዛት_19040,950
ሞባይል ሼር ፕላን_ዳታ_2,000 ጊ.ባ_ከፍተኛው የሰራተኛ ብዛት_60072,657
ሞባይል ሼር ፕላን_ ድምጽ_250,000 ደቂቃ_ዳታ_800 ጊ.ባ_የጽሁፍ መልዕክት_55,000_ሲዩጂ_ያልተገደበ_ከፍተኛው የሰራተኛ ብዛት_35088,864
ሞባይል ሼር ፕላን_ድምጽ_153,750 ደቂቃ_ዳታ_1,100 ጊ.ባ_የጽሁፍ መልዕክት_69,895_ሲዩጂ_ያልተገደበ ከፍተኛው የሰራተኛ ብዛት_25095,550
ሞባይል ሼር ፕላን_ ድምጽ_201,086 ደቂቃ_ዳታ_949ጊ.ባ_የጽሁፍ መልዕክት_75,180_ሲዩጂ_ያልተገደበ102,375
ሞባይል ሼር ፕላን_136500136,500
ሞባይል ሼር ፕላን_ ድምጽ_314,630 ደቂቃ_ዳታ_1925 ጊ.ባ_የጽሁፍ መልዕክት_125,287_ሲዩጂ_ያልተገደበ_ከፍተኛው የሰራተኛ ብዛት_550150,150
ሞባይል ሼር ፕላን_ ድምጽ_1,000,000 ደቂቃ_ዳታ_3,000ጊ.ባ_የጽሁፍ መልዕክት_218,182_ሲዩጂ_ያልተገደበ_ከፍተኛው የሰራተኛ ብዛት_1100385,176
ሞባይል ሼር ፕላን_ድምጽ_697,708 ደቂቃ_ዳታ_5879 ጊ.ባ_የጽሁፍ መልዕክት_126,989_ሲዩጂ_ያልተገደበ ከፍተኛው የሰራተኛ ብዛት_750477,750
ሞባይል ሼር ፕላን_ድምጽ_61,906 ደቂቃ_ዳታ_200ጊ.ባ_የጽሁፍ መልዕክት_7184_ሲዩጂ_51678_ከፍተኛው የሰራተኛ ብዛት_6512,591
ሞባይል ሼር ፕላን_ድምጽ_585,000 ደቂቃ_ዳታ_10,500ጊ.ባ_የጽሁፍ መልዕክት_204,000 and ያልተገደበ ሲዩጂ for 585241,763
ሞባይል ሼር ፕላን_ድምጽ_2,020,000 ደቂቃ_ዳታ_25,911ጊ.ባ_የጽሁፍ መልዕክት_220,000_ሲዩጂ_ያልተገደበ ደቂቃ_ከፍተኛው የሰራተኛ ብዛት_2000684,867
ለድርጅት ደንበኞቻችን የሚያሰገኘው ጥቅም
  • በድርጅትዎ የተመረጠ የቡድን አስተዳዳሪ ለአባላት የሚታደለውን ጥቅል መጠን መወሰን፣ አባላትን የማካተት እንዲሁም የማስወጣት፣ ለሁሉም/ለተመረጡ የአባላት አገልግሎት ቁጥሮች የክፍያ ሁኔታን መወሰን፣ ከ < 50ሺህ ፕላን ሲሆን የቡድን ስያሜ መቀየር እንዲሁም > 100ሺህ ለሆኑ ፕላኖች በሰራተኞች መካከል ለመደዋወል የሚረዳ አጭር ቁጥር ለመምረጥ ይችላል፡፡
  • ቅናሽ የተደረገበት የቴሌኮም አገልግሎት ዋጋ
  • በአባላት መካከል ለመደዋወል የሚረዳ አጭር ቁጥር
  • ከፍተኛ ቅናሽ ያላቸው አገልግሎቶች እንዲሁም በአባላት የሚደረግ ነፃ የጥሪ
  • ያልተጠቀሙበት ነፃ ጥቅል ወደ ቀጣይ ወር ይተላለፋል
  • በድርጅቱ ፍላጎት መሰረት የጥቅል መጠን እንደአስፈካጊነቱ ለአባላት በድጋሚ መመደብ ፣ መጨመር ወይም መቀነስ ይችላል።
  • ከብር 500 ጀምሮ 20 የሞባይል ሼር ፕላን አማራጮች ያሉን ሲሆን ከአማራጮቹ በተጨማሪ ድርጅቶች የቴሌኮም በጀታቸውን መሰረት አድርገው በፈለጉት የብር መጠን እና የሠራተኞቻቸውን ብዛት በማሳወቅ በጀታቸውን ያገናዘበ የድምፅ፣ ዳታ፣ አጭር መልዕክት እና በሰራተኞች መካከል የሚደረግ ነፃ የጥሪ መጠን ተዘጋጅቶ የሚቀርብላቸው ይሆናል፡፡

4. እርስ በርስ ለመደዋወል የሚያገለግል አጭር ቁጥር (ኤምኤስፒ 50,000 እና ከዛ በላይ)

  • የኤምኤስፒ 50,000 እና ከዛ በላይ ተጠቃሚ ደንበኞች በተደጋጋሚ ወደሚደወሉ ቁጥሮች ከ200000 እስከ 200030 ድረስ ያሉ አጭር ቁጥሮችን በመጠቀም መደወል ይችላሉ።

5. ሲዩጂ

  •  ከኤምኤስፒ_50,000 ጀምሮ በሰራተኞች መካከል ያልተገደበ ጥሪ

6. ጥቅም ላይ ያልዋለ አገልግሎት ወደ ቀጣዩ አንድ ወር ይዛወራል

7. ደንበኛው ለአባላት የተሰጠውን የቴሌኮም አገልግሎት በፈለገ ጊዜ በድጋሚ መመደብ ፣ መጨመር ወይም መቀነስ ይችላል።

8. አከፋፈል፡- ደንበኞች ከክፍያ አፈጻጸም አማራጮች  በአንድ ጊዜ ሙሉ ክፍያ ወይም በከፊል መምረጥ ይችላሉ።

አገልግሎቱን እንዴት ማግኘት ይቻላል?

አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ የሚገኝ የኢትዮ ቴሌኮም የሽያጭ ማዕከልን ይጎብኙ!

  • ለሁሉም ወይም ለተወሰኑ የአገልግሎት ቁጥሮች የአከፋፈል ሁኔታ በአካል የድርጅት አገልግሎት መስጫ ማዕከል በመምጣት ማስወሰን ይቻላል፡፡
  • ሁሉም የሞባይል ሼር ፕላን አማራጮች አስፈላጊውን ማስረጃ በመያዝ አቅራቢያዎ የሚገኝ የድርጅት አገልግሎት መስጫ ማዕከላችን ቀርበው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
  • ለትልቅ ድርጅቶች፣ ለጥቃቅንና አነስተኛ፣ መለስተኛ ንግድ እና አገልግሎት እንዲሁም መሰረታዊ የድርጅት ደንበኞች ለሞባይል ሼር ፕላን 500 እስከ ሞባይል ሼር ፕላን 50,000 ድረስ ለመመዝገብ መጠየቅ ይችላሉ፡፡
  • ሁሉም የኮርፖሬት ድርጅት ደንበኞች ከ50,000 በላይ የሞባይል ሼር ፕላን አማራጭ ለምዝገባ ማመልከት ይችላል፡፡
  • አንድ የሞባይል ሼር ፕላን ቡድን ለመኖር ቢያንስ አንዱን አገልግሎት መመዝገብ ይኖርበታል፡፡ በፊት የሚጠቀሙት የሞባይል ሼር ፕላን አገልግሎት ወደ ሌላ አገልግሎት ደንበኞች ከፈለጉ በማንኛውም ጊዜ መቀየር ይችላሉ፡፡ ይህም ሲሆን በፊት የተመዘገቡበት አገልግሎት ሙሉ በሙሉ ተቋርጦ አዲሱ አገልግሎት የሚጀምር ይሆናል፡፡ አገልግሎቱን ለመቀየር ክፍያ የሌለው ሲሆን ደንበኞች ወደ አገልገልሎት ማዕከላችን በአካል ቀርበው ማስደረግ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • ሞባይል ሼር ፕላንን ለማስተዳደር በሲአርኤም እና በኢ-ኬር ሲስተም ይሆናል፡፡
  • ከፍተኛው የአባላት መጠን በኢ-ኬር ሲሰተም መስተካከል የማይችል ሲሆን ነገር ግን ደንበኞች የአገልግሎት ማዕከላችን በአካል በመቅረብ በመረጡት ፕላን መሰረት የተፈቀደው የአባላት ብዛት ማስወሰን ይችላሉ፡፡
  • የቡድን አስተዳዳሪ ከታች የተዘረዘሩትን ተግባራት ማከናወን ይችላል
    • የጥቅል መጠኖችን ለቡድን አባላት ማከፋፈል
    • አባላትን መቀነስ/መጨመር
    • ነፃ የቴሌኮም አገልግሎቶችን ከቡድን አባላት መቀነስ፣ መጨመር እንዲሁም በድጋሚ መመደብ
    • ከሞባይል ሼር ፕላን 50 ሺህ በታች ላሉ አገልግሎቶች የቡድን ስያሜ መቀየር
    • ከ100 ሺህ በላይ ለሆኑ የሞባይል ሼር ፕላን አማራጮች አባላት የሚደዋወሉበት አጭር ቁጥር መወሰን
  • ቅናሽ የተደረገበት የቴሌኮም አገልግሎት ዋጋ ተጠቃሚ ለመሆን ቅድመ ሁኔታዎች
    • ደንበኛው ንቁ የሞባይል ሼር ፕላን ቡድን አባል/የቡድን አስተዳዳሪ መሆን አለበት
    • አባል የሆነበት የሞባይል ሼር ፕላን ቢያንስ አንድ አገልግሎት የተመዘገበ መሆን አለበት
    • ደንበኛው ነፃ የቴሌኮም አገልግሎት ካለው ተጠቅሞ መጨረስ አለበት
  • አንድ ደንበኛ አባል እንደተደረገ ነፃ የቴሌኮም አገልግሎቶች እስኪመደቡለት ድረስ ለአባላት የተፈቀደውን የቴሌኮም አገልግሎት በከፍተኛ ቅናሽ መጠቀም ይችላል፡፡
  • ነፃም ሆነ ቅናሽ የተደረገባቸው የቴሌኮም አገልግሎቶች ለአጭር ቁጥር እና ለዓለም አቀፍ ግልጋሎት አይውሉም፡፡
  • አባላትም ሆኑ የቡድን አስተዳዳሪ የሞባይል ሼር ፕላን ተጠቃሚ በመሆናቸው ያገኙትን ነፃ የቴሌኮም አገልግሎቶች ወደ ሌላ ሶስተኛ ወገን ማጋራት እንዲሁም ወደ ሌላ አገልግሎት ቀይረው መጠቀም አይችሉም፡፡
  • የሀይብሪድ፣ የቅድመክፍያ እና ድህረ ክፍያ ደንበኞች የሞባይል ሼር ፕላን አገልግሎትን በአባልነት መጠቀም ወይም የቡድን አስተዳዳሪ መሆን ይችላሉ፡፡
  • ትልቅ ድርጅቶች፣ ጥቃቅንና አነስተኛ፣ መለስተኛ ንግድ እና አገልግሎት እንዲሁም መሰረታዊ የድርጅት ደንበኞች የሚጠቀሙት ሞባይል ሼር ፕላን 500 እስከ ፕላን 50 ሺህ የአገልግሎቱ ባለቤት መሆን የሚችለው ድህረ ክፍያ ተመዝጋቢ የሆነ ቁጥር ብቻ ነው፡፡
  • የሞባይል ሼር 50 ሺህ በላይ ፕላን ባለቤት ለመሆን የኮርፖሬት ቢዝነስ የደንበኝነት ድህረ ክፍያ አካውንት ቁጥር ካላቸው መጠቀም ወይም አዲስ ማውጣት ይችላሉ፡፡
  • የሞባይል ሼር ፕላን 50 ሺህ እና ከዛ በላይ ለሆነ አገልግሎት የቅድመ ክፍያ/ድህረ ክፍያ/ሀይብሪድ ተመዝጋቢዎች አስተዳዳሪ መሆን የሚችሉ ነገር ግን የባለቤቱ አካውንት ድህረ ክፍያ ኮርፖሬት አካውንት መሆን አለበት፡፡
  • አዲስ የቡድን አባል ወይም አስተዳዳሪ ለመሆን የደንበኛው የአገልግሎት ቁጥር ንቁ መሆን አለበት፡፡
  • አንድ የሞባይል ሼር ፕላን ቡድን አባል በአንድ ጊዜ የሌላ ሞባይል ሼር ፕላን ቡድን መሆን አይችልም፡፡
  • ለሁሉም አገልግሎቶች ያልተጠቀሙት ቀሪ የቴሌኮም አገልግሎት መጠን ካለ ከቀጣይ አንድ ወር ብቻ የሚተላለፍ ይሆናል፡፡
  • ደንበኞች ለሞባይል ሼር ፕላን እየተጠቀሙበት ባለው አካውንት መመዝገብ ወይም ለአዲስ ፕላን በመመዝገብ ቀድመው ላዘጋጇቸው ቡድን አባላት ማከፋፈል ይችላሉ፡፡
  • በቡድን አባላት መካከል የተፈቀደን ነፃ ጥሪ ከአባላት ውጪ ለመደዋወል መጠቀም አይችሉም፡፡
  • አገልግሎቱ ለሞባይል ቁጥሮች ብቻ የሚሰራ ሲሆን ሌሎች አገልግሎቶች (እንደ ብሮድባንድ፣ መደበኛ ስልክ) የቡድን አባል እንዲሁም የቡድን አስተዳዳሪ ለመሆን ብቁ አይደሉም፡፡
  • የቡድን አስተዳዳሪ አንድ አባል ምን አይነት አገልግሎት ማግኘት እንዳለበት መወሰን ይችላል፡፡ ለምሳሌ የተወሰኑ የቡድን አባላት የድምፅ አገልግሎት ብቻ ሊያገኙ ይችላሉ፣ የተወሰኑት የዳታ አገልግሎት ብቻ ሊፈቀድላቸው ይችላሉ እንዲሁም ለሌሎች አባላት ሁሉንም የድምፅ፣ የዳታ፣ የመልዕክት እና የሲዩጂ አገልግሎት እንዲያገኙ ሊፈቀድላቸው ይችላል፡፡
  • አባላት ከታች ባለው የአጠቃቀም ቅድመ ሁኔታ መሰረት የቴሌኮም አገልግሎቶችን መጠቀም ይችላሉ
    • በአባላት መካከል ለሚደረግ ጥሪ ቅድሚያ የሲዩጂ ነጻ ደቂቃ እንዲጠቀሙ ይደረጋል
    • ቀጥሎ ግለሰቡ በራሱ የገዛው ጥቅል ካለ እንዲጠቀም ይደረጋል
    • በመቀጠል የተመደበላቸው ነፃ የቴሌኮም አገልግሎት
    • የደንበኞች አከፋፈል ሁኔታ ከታች ከተጠቀሱት ሁለቱ አማራጮች ማስወሰን ይችላሉ፡፡
      • ሙሉ ክፍያ፡ ሁሉም ክፍያዎች ተመዝጋቢው ድርጅት መክፈሉን እስካላቋረጠ ድረስ ሙሉ በሙሉ ክፍያዎችን የሚሸፈን ይሆናል፡፡
      • የተወሰነ ድርሻ እና ግማሽ ክፍያ፡ አባላት የተወሰነ የተጠቀሙበት የቴሌኮም አገልግሎት ክፍያ በተመዝጋቢው ድርጅት የሚሸፈን ሲሆን ነው፡፡
    • 5 የቡድን አባላት የተመደበላቸው ነፃ የቴሌኮም አገልግሎት ከሌለ ወይም ተጠቅመው ከጨረሱ በከፍተኛ ቅናሽ አገልግሎቶችን ማግኘት ይቀጥላሉ፡፡
    • ደንበኞች ከሞባይል ሼር ፕላን አባልነት ከተሰረዙ ነባር የአጠቃቀም ደንብና ሁኔታዎች ተግባራዊ ይደረጋሉ፡፡
  • አባላት ወይም የቡድን አስተዳዳሪዎች ከንቁ የሞባይል ሼር ፕላን አባልነት ሳይሰረዙ የአገልግሎት ቁጥራቸውን እንዲዘጋ/ከአገልግሎት መስጫ ውጪ እንዲደረግ መጠየቅ አይችሉም፡፡
  • ከአባልነት የተሰረዘ ደንበኛ ከሞባይል ሼር ፕላን ጋር የተያያዘ ማንኛውንም ጥቅም ማግኘት አይችልም፡፡
  • አንድ የሞባይል ሼር ፕላን ቡድን በተመሳሳይ ጊዜ እንዲኖረው የተፈቀደ ከፍተኛው የቡድን አስተዳዳሪ ብዛት 10 ብቻ ነው፡፡
  • ለአገልግሎቱ የተመዘገበ ድርጅት ያልተከፈለ ሂሳብ እያለው አገልግሎት እንዲቋረጥ መጠየቅ አይችልም፡፡

 

ስለአገልግሎቱ መረጃ ለማግኘት 09 - 00-74-74-74 ይደውሉ::

ለተጨማሪ መረጃ እና ምዝገባ አቅራቢያዎ የሚገኝ የድርጅት አገልግሎት መስጫ ማዕከል ይጎብኙ!