roaming-icon-6

የሮሚንግ አገልግሎት

ለስራ ወይም ለጉብኝት የውጭ ሀገር ጉዞ አቅደዋል?

እንግዲያውስ ከሀገር ውጭ ሆነው አስፈላጊ ጥሪዎችን አጣለሁ ብለው አይስጉ።  በሮሚንግ አገልግሎታችን በወቅቱ እየተገለገሉበት ያለውን የሀገር ውስጥ ሲም ካርድ በመጠቀም በ159 ሀገሮች ውስጥ ጥሪዎችን መቀበል፣ ወጪ ጥሪ ማድረግ፣ አጭር የጽሑፍ መልዕክት መላክ እንዲሁም የኢንተርኔት አገልግሎት መጠቀም ይችላሉ።

እባክዎን ከዚህ በታች ካለው ዝርዝር ውስጥ የመዳረሻዎ ሀገር ኔትወርክ መኖሩን በማረጋገጥ በሮሚንግ ቅናሽ አገልግሎታችን ይጠቀሙ፡፡

አለም ዓቀፍ የቅድመ-ክፍያ ሮሚንግ
ወደ ውጭ ሀገራት ሲጓዙ ሀገር ውስጥ ካሉ ወዳጅ ዘመዶችዎ እንዲሁም የስራ አጋሮችዎ ጋር ግንኙነትዎ እንዳይቋረጥ ሁሌም በጉዞዎ አለን፡፡ የቅድመ ክፍያ ሞባይል ቁጥርዎን በመጠቀም አብረውን ከሚሰሩ ከ550 በላይ አለም ዓቀፍ የኔትወርክ አጋሮቻችን በኩል አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ፡፡
Hawire Hiwot Roaming Package

ሐዊረ ሕይወት ሮሚንግ ጥቅል (ለ 30 ቀናት)--10% ቅናሽ

እስራኤል ሐዊረ ሕይወት

500 ሜ.ባ

850 ብር

1 ጊ.ባ

1740 ብር

3 ጊ.ባ

5210 ብር

500 ሜ.ባ
15 ደቂቃ ወደ ኢትዮጵያ ለመደወል
15 ደቂቃ ጥሪ ለመቀበል

1780 ብር

40 ደቂቃ ወደ ኢትዮጵያ ለመደወል
40 ደቂቃ ጥሪ ለመቀበል

2240 ብር
ግብፅ ሐዊረ ሕይወት

40 ደቂቃ ወደ ኢትዮጵያ ለመደወል
40 ደቂቃ ጥሪ ለመቀበል

2705 ብር

500 ሜ.ባ
15 ደቂቃ ወደ ኢትዮጵያ ለመደወል
15 ደቂቃ ጥሪ ለመቀበል

2710 ብር

500 ሜ.ባ

1700 ብር

3 ጊ.ባ

10420 ብር

1 ጊ.ባ

3470 ብር
ግሪክ ሐዊረ ሕይወት

500 ሜ.ባ

670 ብር

1 ጊ.ባ

1400 ብር

3 ጊ.ባ

4200 ብር

500 ሜ.ባ
15 ደቂቃ ወደ ኢትዮጵያ ለመደወል
15 ደቂቃ ጥሪ ለመቀበል

1950 ብር

40 ደቂቃ ወደ ኢትዮጵያ ለመደወል
40 ደቂቃ ጥሪ ለመቀበል

3500 ብር

1. ኔትዎርክ ተደራሽነት
o ይህ ጥቅል የሚሠራው፤ የ3ጂ/4ጂ/5ጂ ኔትዎርክ ተደራሽ በሆነባቸው አገራት ላይ ነው።
2. ብቁነት
o ጥቅሉን የቅድመና ድኅረ ክፍያ ተጠቃሚ ደንበኞች ማግኘት ይችላሉ።
3. ለሮሚንግ አገልግሎት በቁ ለመሆን
o ደንበኞች ጥቅሉን ከመግዛታቸው/ከመጠቀማቸው በፊት ለሮሚንግ አገልግሎት ብቁ መሆን አለባቸው።
o የድኅረ ክፍያ ተጠቃሚ ደንበኞች፤ አገልግሎቱን ለማግኘት ወደ ኢትዮ ቴሌኮም የአገልግሎት መስጫ ማዕከል በመሔድ ይጠበቅባቸዋል።
o የቅድም ክፍያ ተጠቃሚዎች፤ በ8994 አጭር የጽሑፍ መልእክት ወይም በማኅበራዊ ሚዲያ (በፌስቡክ፣ ኤክ፣ ቴሌግራም፣ ዋትስአፕ፣ ሊንክዲንና በኢንስታግራም) መድረኮቻችን ጥያቄዎቻቸውን ማቅረብ ይችላሉ።
4. ከተፈቀደው ጥቅል በላይ ስላለው አጠቃቀም
o ከተቀመጠው ጥቅል በላይ ለሆኑ አጠቃቀሞች፤ አሁን ባለው የሮሚንግ ታሪፍ መጠን መሠረት የሚከፈሉ ይሆናሉ።
5. ያልተጠቀሙባቸው ጥቅሎች
o ያልተጠቀሙባቸው ጥቅሎች፤ በአገር ውስጥ ጥቅም ላይ አይውሉም ወይም ተመላሽ አይደረጉም።
o ሆኖም ግን፤ ጥቅሎቹ ጥቅም ላይ እስካልዋሉ ድረስ፤ ወደ ሌላ ደንበኛ ማስተላለፍ ይችላሉ።
6. ድምፅ ጥቅል ተገቢነት
o የድምፅ ጥቅሉ፤ ወደ ኢትዮጵያ ጥሪዎችን ለመቀበልና ለመመለስ ብቻ አገልግሎት ላይ ይውላል።
7. የግዢ አማራጮች
o የሐዊረ ሕይወት ተጓዦች፤ የሐዊረ ሕይወት ሮሚንግ ጥቅልን በኢትዮ ገበታ፣ ወደ 127 በመደወል፣ በቴሌብር ሱፐርአፕ በኩልና በማይ ኢትዮ አፕ፣ እንዲሁም በአገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን በኩል መግዛት ይችላሉ።
o ጥቅሉን፤ ለራስና በስጦታ መላክ ለሌሎች መግዛት ይቻላል።

ለአንድሮይድ:

  1. “settings” ውስጥ ይግቡ
  2. “More Networks” ይምረጡ
  3. “Mobile Networks” ይምረጡ
  4. “Network Operators ይምረጡ
  5. የሚፈልጉትን ኔትወርክ ይምረጡ
  6. “Data Roaming” ያብሩ

ለአይፎን:

  1. “Settings” ውስጥ ይግቡ
  2. “General” ይምረጡ
  3. “Cellular” ይምረጡ
  4. “Cellular Data” እና “Data Roaming” ያብሩ
  5. “Carrier” ይምረጡ
  6. “Automatic” የሚለውን ወደ "Off"  ይቀይሩ

ለዊንዶውስ:

  1. “Settings” ውስጥ ይግቡ
  2. “Network & wireless” ይምረጡ
  3. “Mobile & SIM” ይምረጡ
  4. “Data roaming options” ይምረጡ
  5. “Roam” ይምረጡ

የቅድመ ክፍያ ሮሚንግ አገልግሎትን የት ማግኘት እችላለሁ?

የአገልግሎት ማዕከላችንን መጎብኘት ሳይጠበቅብዎ ባሉበት ሆነው የዳታ ሮሚንግ አገልግሎት ከስልክዎ ላይ መብራቱን እና በቂ የአየር ሰዓት መሞላቱን/ካርድ መያዞትን ያረጋግጡ!

  • ከጉዞዎ በፊት ለአገልግሎቱ ለመመዝገብ በአቅራቢያዎ የሚገኘውን የኢትዮ ቴሌኮም ሽያጭ ማዕከል ይጎብኙ።
  • አገልግሎቱን ለማግኝት ሲመጡ ፓስፖርትዎን/ መታወቂያዎን፣ የአገልግሎት መጠየቂያ ደብዳቤ እና 10,000 ብር ተቀማጭ ገንዘብ መያዝ ይጠበቅብዎታል።
  • ለድርጅት ደንበኞች (ከኪ አካውንት በስተቀር/ except key account) አገልግሎቱን ለማግኘት የተፈረመ እና የድርጅቱ ሕጋዊ ማህተም ያረፈበት የሮሚንግ አገልግሎት ስምምነት ቅጽ ሞልተው ማቅረብ ይጠበቅብዎታል።

  • የአገልግሎቱ ክፍያ እንደሚሄዱበት ሀገር የቴሌኮም አገልግሎት ሰጪ ታሪፍ የሚወሰን ይሆናል። እባክዎን ከዚህ በታች ከተዘረዘሩት መካከል ከእኛ ጋር ባላቸው ስምምነት በቅናሽ ዋጋ የሚያስተናግዱ አገልግሎት ሰጪዎች መኖራቸውን ያረጋግጡ።

  • የሚሄዱበት አገር እንደደረሱ በአካባቢው የሚገኙ የኔትዎርክ አገልግሎት ሰጪዎች  ዝርዝር በስልክዎ ላይ ይታያል። አገልግሎቱን መጠቀም ከመጀመርዎ በፊት ተመራጭ/ ቅናሽ ያለውን አገልግሎት ሰጪ ኔትወርክ መምረጥዎን ያረጋግጡ። እንዲሁም ደንበኞች ያልተጠበቁ የአገልግሎት ሂሳቦችን ለማስወገድ በተመረጡ ኦፕሬተሮች ኔትወርክ ላይ ብቻ የዳታ ሮሚንግ እንዲጠቀሙ አጥብቀን እንመክራለን።
  • የዳታ ሮሚንግ በትክክል ለመጠቀም የዳታዎን APN “et.com” ያድርጉ (etc.com አይጠቀሙ)

  • ወደ ሀገር ቤት ለመደወል የመጀመሪያውን በ'0' ቦታ በ'+251' በመተካት ቀሪዎችን ቁጥሮች በፊት ሲደውሉ እንደሚያደርጉት ያስገቡ።

ለምሳሌ:

'0911 ******' ለመደወል ሲፈልጉ '+251 911******’

‘0116******’ ለመደወል ሲፈልጉ በ ‘+251 116******’ የሚቀየር ይሆናል

የሮሚንግ አገልግሎት የሚያገኙባቸው አገራት፡ ኦፕሬተሮች እና ዋጋ ዝርዝር (ጥር 2017)

የሚሄዱበት አገርየቴሌኮም አገልግሎት ሰጪበሚሄዱበት አገር ውስጥ የሚደረግ ጥሪ (ብር)ወደ ኢትዮጵያ የሚደረግ ጥሪ (ብር)ወደ ሌሎች አገራት የሚደረግ ጥሪ (ብር)ጥሪ መቀበል በደቂቃ (ብር)አጭር መልዕክት (ብር)ዳታ በሜ.ባ. (ብር)ወደ ሳተላይት የሚደረግ ጥሪ (ብር)ወደ አጭር/ልዩ ቁጥሮች የሚደረግ ጥሪ (በብር)
አልባኒያቮዳፎን አልባኒያ 26.08 62.60 66.07 32.34 12.17 1.56 695.52 መደበኛ ታሪፍ
አልባኒያዋን 46.95 62.60 66.07 49.73 17.39 8.69 784.20 መደበኛ ታሪፍ
አልጀሪያኤቲኤም ሞባይል 27.82 60.86 66.07 138.62 19.13 17.39 1,337.14 መደበኛ ታሪፍ
አንጉላኬብልና ዋይርሌስ 24.34 60.86 95.63 54.48 17.39 26.08 1,278.02 መደበኛ ታሪፍ
አንቲጓና ባርቡዳኬብልና ዋየርሌስ 24.34 60.86 95.63 17.74 17.39 26.08 1,278.02 መደበኛ ታሪፍ
አርጀንቲናቴሌፎኒካ ሞቢሌስ አርጀንቲና ኤ.ስ. 66.07 66.07 66.07 24.69 13.91 13.91 1,930.07 መደበኛ ታሪፍ
አውስትራሊያአውስትራሊያ ቴስትራ 24.34 38.25 66.07 11.19 13.91 3.48 1,811.13 መደበኛ ታሪፍ
ኦስትሪያሁችሰን ድራይ አውስትሪያ 27.82 60.86 60.86 28.13 26.08 5.22 932.00 መደበኛ ታሪፍ
ኦስትሪያቴሌኮም አውስትሪያ ኤጂ 43.47 86.94 86.94 36.82 26.08 17.39 973.55 መደበኛ ታሪፍ
ኦስትሪያቲ-ሞባይል አውስትሪያ ጂኤምቢኤች 26.08 64.34 64.34 54.21 12.17 1.39 765.07 መደበኛ ታሪፍ
አዘርባጃንአዘርባጃን-አዘርፎን 52.16 52.16 52.16 40.34 12.17 173.88 782.46 መደበኛ ታሪፍ
አዘርባጃንአዘርባጃን-ባክሴል 52.16 52.16 52.16 40.34 12.17 173.88 782.46 መደበኛ ታሪፍ
ባህሬንባህሬን ቪቫ ሲቲሲ 24.34 43.47 66.07 40.42 17.39 5.22 1,387.21 መደበኛ ታሪፍ
ባህሬንዛይን ባህሬን 27.82 66.07 104.33 43.55 26.08 17.39 1,380.09 መደበኛ ታሪፍ
ባህሬንባቴልኮ 27.82 66.07 104.33 43.55 26.08 1.74 836.36 መደበኛ ታሪፍ
ባርባዶስኬብልና ዋየርሌስ 24.34 60.86 95.63 35.63 17.39 26.08 1,278.02 መደበኛ ታሪፍ
ቤላሩስዩኒታሪ ኢንተርፕራይዝ ኤ1 43.47 86.94 86.94 62.28 26.08 17.39 2,326.51 መደበኛ ታሪፍ
ቤልጄምሞቢስታር ቤልጄም 43.47 66.07 66.07 64.62 26.08 34.78 1,771.84 መደበኛ ታሪፍ
ቤልጄምቴሌኔት ግሩፕ ቤልጄም 34.78 62.60 62.60 61.14 19.13 8.69 1,771.84 መደበኛ ታሪፍ
ቤኒንስፔሴቴል-ቤኒን (አሪባ) 34.78 86.94 173.88 51.51 17.39 1.39 1,458.85 መደበኛ ታሪፍ
ቦትስዋናማስኮም ዋየርሌስ (Pty) ሓ.የተ.የግ.ማ. 34.78 86.94 173.88 34.29 17.39 1.39 2,232.62 መደበኛ ታሪፍ
ብራዚልብራዚል ቪቮ ኤምጂ 66.07 66.07 66.07 24.69 13.91 13.91 1,121.53 መደበኛ ታሪፍ
ብራዚልቲአይኤም ብራዚል 104.33 104.33 104.33 25.52 22.60 26.08 1,121.53 መደበኛ ታሪፍ
የብሪቲሽ ቨርጂን ደሴቶችኬብልና ዋየርሌስ 24.34 60.86 95.63 30.36 17.39 26.08 1,278.02 መደበኛ ታሪፍ
ቡልጋሪያቡልጋሪያ ኢኤዲ 43.47 86.94 86.94 47.47 26.08 17.39 1,039.28 መደበኛ ታሪፍ
ካሜሩንኤንቲኤን ካሜሩን ኤልቲዲ 34.78 86.94 173.88 48.16 17.39 1.39 1,399.73 መደበኛ ታሪፍ
ካናዳቤል ካናዳ 17.39 38.25 52.16 2.35 10.43 1.04 1,460.59 መደበኛ ታሪፍ
ካናዳካናዳ-ቪዲዮትሮን 17.39 38.25 52.16 2.35 10.43 1.04 1,651.86 መደበኛ ታሪፍ
ካናዳሳስክቴል 17.39 38.25 52.16 2.35 10.43 1.04 1,312.79 መደበኛ ታሪፍ
ካናዳቴሉስ 17.39 38.25 52.16 2.35 10.43 1.04 1,312.79 መደበኛ ታሪፍ
ካይማን ደሴትኬብልና ዋየርሌስ 24.34 60.86 95.63 34.15 17.39 26.08 1,278.02 መደበኛ ታሪፍ
ቻድሚሊኮም ቻድ 26.08 52.16 86.94 66.12 17.39 43.47 1,391.04 መደበኛ ታሪፍ
ቻይናቻይና ሞባይል 23.47 61.03 61.03 29.24 17.04 1.74 1,568.52 መደበኛ ታሪፍ
ቻይናቻይና ዩኒኮም 23.47 60.86 61.03 29.24 17.39 1.74 1,794.09 መደበኛ ታሪፍ
ቻይናቻይና ቴሌኮም 24.34 43.47 66.07 8.00 17.39 3.48 N/A መደበኛ ታሪፍ
የኮንጎ ሕዝባዊ ሪፐብሊክኤንቲኤን ኮንጎ ኤስ.ኤ. 34.78 86.94 173.88 64.19 17.39 1.39 1,130.22 መደበኛ ታሪፍ
ኮንጎ፣ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክአፍሪሴል ዲአርሲ 66.07 66.07 104.33 87.91 26.08 26.08 1,049.37 መደበኛ ታሪፍ
ኮንጎ፣ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክቮዳኮም ዲአርሲ 26.08 62.60 66.07 61.55 12.17 1.56 1,873.73 መደበኛ ታሪፍ
ኮትዲቯርኤንቲኤን ኮት ዲቮር ኤስ.ኤ. 34.78 86.94 173.88 50.79 17.39 1.39 809.76 መደበኛ ታሪፍ
ክሮሽያኤ1 ሀርቫስትካ ዱ.ኦ..ኦ 43.47 86.94 86.94 43.55 26.08 17.39 625.45 መደበኛ ታሪፍ
ክሮሽያክሮኤሽያን ቴሌኮም . 26.08 64.34 64.34 60.94 12.17 1.39 801.91 መደበኛ ታሪፍ
ሳይፕረስሳይፕረስ ኤፒክ 27.82 66.07 66.07 50.85 26.08 17.39 2,835.46 መደበኛ ታሪፍ
ቼክ ሪፐብሊክቲ-ሞባይል ቼክ ሪፐብሊክ a.s. 26.08 64.34 64.34 34.92 12.17 1.39 2,011.79 መደበኛ ታሪፍ
ቼክ ሪፐብሊክቮዳፎን ቼክ 26.08 62.60 66.07 8.87 12.17 1.56 N.A መደበኛ ታሪፍ
ዴንማርክዴንማርክ ቲዲኤስ 26.08 64.34 64.34 69.09 22.60 26.08 1,130.22 መደበኛ ታሪፍ
ዴንማርክኤችአይ 3ጂ ዴንማርክ 27.82 60.86 60.86 44.40 26.08 5.22 1,133.18 መደበኛ ታሪፍ
ዴንማርክቴሊያ ዴንማርክ 27.82 60.86 66.07 44.40 26.08 5.22 1,255.41 መደበኛ ታሪፍ
ዴንማርክቴሌኖር 24.34 43.47 53.90 67.00 13.91 5.22 1,283.23 መደበኛ ታሪፍ
ጂቡቲጅቡቲ ቴሌኮም 48.69 139.10 438.18 114.76 48.69 52.16 1,295.41 መደበኛ ታሪፍ
ዶሚኒካኬብልና ዋየርሌስ 24.34 60.86 95.63 50.81 17.39 26.08 1,278.02 መደበኛ ታሪፍ
ግብፅኦረንጅ ግብፅ 27.82 60.86 69.55 22.75 26.08 3.48 1,344.09 መደበኛ ታሪፍ
ኤስቶኒያቴሊያ ኢስቶኒያ 27.82 60.86 66.07 17.42 26.08 5.22 1,492.83 መደበኛ ታሪፍ
ፊንላንድቴሊያ ፊንላንድ 27.82 60.86 66.07 50.41 26.08 5.22 915.62 መደበኛ ታሪፍ
ፊንላንድቴሌኖር 24.34 43.47 53.90 73.02 13.91 5.22 172.14 መደበኛ ታሪፍ
ፈረንሳይቡይግ ቴሌኮም 26.08 64.34 64.34 46.61 12.17 1.39 1,133.18 መደበኛ ታሪፍ
ፈረንሳይፍሪ ሞባይል ፈረንሳ 69.55 69.55 69.55 20.53 22.60 17.39 2,242.34 መደበኛ ታሪፍ
ፈረንሳይኦረንጅ ፍራንስ 36.51 46.95 48.69 37.92 15.65 0.70 2,055.47 መደበኛ ታሪፍ
ፈረንሳይኤሴፋር ፍራንስ 36.51 46.95 1,116.31 37.92 15.65 0.70 1,496.75 መደበኛ ታሪፍ
ጋምቢያአፍሪሴል ጋምቢያ 66.07 66.07 104.33 87.30 26.08 26.08 1,380.90 መደበኛ ታሪፍ
ጀርመንኢ_ፕላስ ጀርመን 66.07 66.07 66.07 24.69 13.91 13.91 2,387.37 መደበኛ ታሪፍ
ጀርመንቴሌፎኒካ ጀርመን ጂኤምቢኤችና ሲኦ ኦኤችጂ፣ 66.07 66.07 66.07 24.69 13.91 13.91 2,416.24 መደበኛ ታሪፍ
ጀርመንቴሌኮም ደችላንድ ጂኤምቢኤች 26.08 64.34 64.34 60.94 12.17 1.39 1,013.72 መደበኛ ታሪፍ
ጀርመንቮዳፎን ጀርመን 26.08 62.60 66.07 34.78 12.17 1.56 1,483.20 መደበኛ ታሪፍ
ጋናጋና ቴሌኮሙኒኬሽንስ ኮምፓኒ 26.08 62.60 66.07 29.21 12.17 1.56 613.80 መደበኛ ታሪፍ
ጋናስካንኮም ሊሚትድ 34.78 86.94 173.88 30.92 17.39 1.39 834.33 መደበኛ ታሪፍ
ግሪክኮስሞቴ ሞባይል ቴሌኮም ግሪክ 26.08 64.34 64.34 34.51 12.17 1.39 1,308.02 መደበኛ ታሪፍ
ግሪክቮዳፎን ግሪክ 26.08 62.60 66.07 8.35 12.17 1.56 898.80 መደበኛ ታሪፍ
ግሬናዳኬብልና ዋየርሌስ 24.34 60.86 95.63 41.57 17.39 26.08 1,278.02 መደበኛ ታሪፍ
ጊኒአሪባ ጊኒ 34.78 86.94 173.88 58.20 17.39 1.39 1,109.35 መደበኛ ታሪፍ
ጊኒ-ቢሳውስፔሴቴል ጊኒ-ቢሳው ኤሴኤ 34.78 86.94 173.88 84.19 17.39 1.39 1,175.43 መደበኛ ታሪፍ
ሆንግ ኮንግሲኤስኤል ሆንግ ኮንግ 23.47 139.10 139.10 26.98 17.04 2.61 1,869.21 መደበኛ ታሪፍ
ሆንግ ኮንግኤኬቲ ሆንግ ኮንግ 23.47 139.10 139.10 26.98 17.04 2.61 1,869.21 መደበኛ ታሪፍ
ሀንጋሪማግያር ቴሌኮም ኮንግ 26.08 64.34 64.34 32.45 12.17 1.39 1,027.73 መደበኛ ታሪፍ
ሀንጋሪቮዳፎን ኮንግ 26.08 62.60 66.07 6.43 12.17 1.56 890.11 መደበኛ ታሪፍ
አይስላንድአይስላንድ ቮዳፎን 26.08 38.25 66.07 25.74 17.39 5.22 1,190.38 መደበኛ ታሪፍ
ህንድአይርቴል ህንድ 22.60 38.25 60.86 2.57 13.91 0.52 1,230.55 መደበኛ ታሪፍ
ህንድጂዮ-ህንድ 22.60 52.16 60.86 2.61 13.91 1.39 N/A መደበኛ ታሪፍ
ኢንዶኔዢያሁችሰን 3 ኢንዶኔዢያ 27.82 60.86 60.86 5.47 26.08 5.22 1,577.09 መደበኛ ታሪፍ
ኢራቅዛይን ኢራቅ 27.82 66.07 104.33 54.81 26.08 17.39 3,538.28 መደበኛ ታሪፍ
አየርላንድአየርላንድ ሜቴኦር 27.82 66.07 66.07 72.16 26.08 17.39 2,243.92 መደበኛ ታሪፍ
አየርላንድሲሪ አየርላንድ (ሁችሰን) 27.82 60.86 60.86 45.73 26.08 5.22 1,887.99 መደበኛ ታሪፍ
አየርላንድቮዳፎን አየርላንድ 26.08 62.60 66.07 45.73 12.17 1.56 498.26 መደበኛ ታሪፍ
እስራኤልእስራኤል-ሴልኮም እስራኤል ኤልቲዲ. 23.47 38.25 66.07 35.03 19.13 1.74 3,095.76 መደበኛ ታሪፍ
እስራኤልኦሬንጅ እስራኤል 27.82 66.07 86.94 35.03 22.60 8.69 2,635.57 መደበኛ ታሪፍ
እስራኤልፔለፎን እስራኤል 26.08 34.78 66.07 35.03 3.48 0.87 1,564.92 መደበኛ ታሪፍ
እስራኤልሆት ሞባይል እስራኤል 50.43 62.60 62.60 35.03 19.13 17.39 980.86 መደበኛ ታሪፍ
ጣሊያንኢሊያድ ኢታሊያ 69.55 69.55 69.55 30.52 22.60 17.39 2,189.50 መደበኛ ታሪፍ
ጣሊያንቴሌኮም ኢታሊያ ኤስ.ፓ.ኤ. 26.08 64.34 64.34 56.61 12.17 1.39 940.52 መደበኛ ታሪፍ
ጣሊያንቮዳፎን ኢታሊያ 26.08 62.60 66.07 30.60 12.17 1.56 1,094.75 መደበኛ ታሪፍ
ጣሊያንዊንድ ትሬ ኤስ.ፓ.ኤ 27.82 60.86 60.86 30.52 26.08 5.22 1,128.48 መደበኛ ታሪፍ
ጃማይካኬብልና ዋየርሌስ 24.34 60.86 95.63 50.54 17.39 26.08 1,278.02 መደበኛ ታሪፍ
ጃፓንዶኮሞ ጃፓን 52.16 62.60 62.60 27.05 19.13 8.69 534.09 መደበኛ ታሪፍ
ጃፓንሶፍት ባንክ ጃፓን 27.82 69.55 688.56 30.53 26.08 8.69 1,008.50 መደበኛ ታሪፍ
ጆርዳንዛይን ጆርዳን 27.82 66.07 104.33 49.59 26.08 17.39 2,193.84 መደበኛ ታሪፍ
ካዛኪስታንኬሴል 24.34 60.86 86.94 61.21 26.08 8.69 2,924.14 መደበኛ ታሪፍ
ኬንያሳፋሪኮም 17.39 38.25 130.41 22.68 8.69 8.69 782.46 መደበኛ ታሪፍ
ላቲቪያባይት ላትቪያ 26.08 64.34 64.34 81.57 12.17 1.39 994.42 መደበኛ ታሪፍ
ላቲቪያቴሊያ ላትቪያ 27.82 66.07 66.07 55.49 26.08 5.22 1,026.76 መደበኛ ታሪፍ
ሊባኖስተች 157.66 209.87 316.36 22.91 43.47 130.41 1,889.55 መደበኛ ታሪፍ
ሌሶቶቮዳኮም ሌሶቶ 26.08 62.60 66.07 57.03 12.17 1.56 N.A መደበኛ ታሪፍ
ላይቤሪያሎንስታር ኮሙኒኬሽን ኮርፖሬሽን 34.78 86.94 173.88 53.08 17.39 1.39 1,204.99 መደበኛ ታሪፍ
ሊክተንስታይንቴሌኮም ሊችንስታይን ኤጂ 43.47 86.94 86.94 31.04 26.08 17.39 1,885.03 መደበኛ ታሪፍ
ሊቱዌኒያባይት ሊቱዌኒያ 26.08 64.34 64.34 97.46 12.17 1.39 1,763.63 መደበኛ ታሪፍ
ሊቱዌኒያቴሊያ ሊቱዌኒያ 27.82 60.86 66.07 71.38 26.08 5.22 1,604.74 መደበኛ ታሪፍ
ሉክዘምበርግፖስት ሉክዘምበርግ 26.08 64.34 64.34 52.16 12.17 1.39 1,133.70 መደበኛ ታሪፍ
ሉክዘምበርግቮክስሞባይል ሉክዘምበርግ 43.47 66.07 66.07 52.51 26.08 34.78 1,790.96 መደበኛ ታሪፍ
ሜቄዶንያማኬዶኒያ ዶኢል ስኮፕጄ 43.47 86.94 86.94 95.63 26.08 17.39 1,530.84 መደበኛ ታሪፍ
ማዳጋስካርቴልማ ማዳጋስካር 27.82 60.86 66.07 76.85 19.13 17.39 1,704.02 መደበኛ ታሪፍ
ማሌዢያዲጂ ማሌዥያ 24.34 43.47 53.90 170.40 13.91 5.22 2,434.32 መደበኛ ታሪፍ
ማሊኦሬንጅ 27.82 60.86 66.07 886.79 17.39 1.74 844.01 መደበኛ ታሪፍ
ማልታቮዳቮን ማልት 26.08 62.60 66.07 347.76 12.17 1.56 1,406.69 መደበኛ ታሪፍ
ማልታሳልታ ማልታ 27.82 66.07 66.07 374.19 26.08 17.39 1,379.82 መደበኛ ታሪፍ
ሞሪሺስሴል ፕለስ 26.08 64.34 69.55 521.64 26.08 8.69 1,284.97 መደበኛ ታሪፍ
ሞልዶቫኦሬንጅ ሞልዶቫ 43.47 66.07 66.07 113.37 26.08 34.78 1,133.35 መደበኛ ታሪፍ
ሞንትሰራትኬብልና ዋየርለስ 24.34 60.86 95.63 54.71 17.39 26.08 1,278.02 መደበኛ ታሪፍ
ሞሮኮሜዲ ቴሌኮም ሞሮኮ 17.39 86.94 104.33 68.66 26.08 8.69 945.91 መደበኛ ታሪፍ
ሞሮኮአይኤኤም 22.60 86.94 104.33 91.61 26.08 8.69 1,907.46 መደበኛ ታሪፍ
ሞዛምቢክቮዳኮም ሞዛምቢክ 26.08 62.60 66.07 36.86 12.17 1.56 2,608.20 መደበኛ ታሪፍ
ኔዘርላንድኬቲፒ ቴሌኮም ቢ.ቪ. 27.82 66.07 66.07 48.53 17.39 1.74 2,076.82 መደበኛ ታሪፍ
ኔዘርላንድቲ-ሞባይል ኔዘርላንድስ ቢ.ቪ. 26.08 64.34 64.34 57.23 12.17 1.39 1,340.61 መደበኛ ታሪፍ
ኔዘርላንድቮዳፎን ኔዘርላንድስ 26.08 62.60 66.07 31.12 12.17 1.56 1,038.41 መደበኛ ታሪፍ
ኒው ዚላንድቮዳፎን ኒው ዚላንድ 26.08 62.60 66.07 5.91 12.17 1.56 2,018.23 መደበኛ ታሪፍ
ናይጄሪያጂሎ ናይጄሪያ 27.82 60.86 86.94 15.55 17.39 5.22 1,304.10 መደበኛ ታሪፍ
ናይጄሪያኤምቲኤን ናይጄሪያ ኮሙኒኬሽንስ 34.78 86.94 173.88 17.29 17.39 1.39 1,507.02 መደበኛ ታሪፍ
ኖርዌይቴሌኖር ኖርዌይ 24.34 43.47 53.90 23.86 13.91 5.22 838.10 መደበኛ ታሪፍ
ኖርዌይቴሊያ ኖርዌይ 27.82 60.86 66.07 1.26 26.08 5.22 615.54 መደበኛ ታሪፍ
ኦማንኦማንቴል ኦማን 34.78 52.16 608.58 44.39 26.08 17.39 2,438.98 መደበኛ ታሪፍ
ፖላንድፒ4 ፖላንድ 69.55 69.55 69.55 16.42 22.60 17.39 402.36 መደበኛ ታሪፍ
ፖላንድፒቲኬ ፖላንድ 43.47 66.07 66.07 42.85 26.08 34.78 323.42 መደበኛ ታሪፍ
ፖላንድቲ-ሞባይል ፖላንድ (ፖላስካ ኤስ.ኤ.) 26.08 64.34 64.34 42.51 12.17 1.39 491.37 መደበኛ ታሪፍ
ፖላንድፖልኮምቴል 38.25 52.16 60.86 33.81 17.39 5.22 1,439.73 መደበኛ ታሪፍ
ፖርቱጋልኤምኢኦ ፖርቱጋል 50.43 62.60 62.60 33.86 19.13 17.39 952.86 መደበኛ ታሪፍ
ፖርቱጋልቮዳፎን ፖርቱጋል 26.08 62.60 66.07 10.95 12.17 1.56 851.66 መደበኛ ታሪፍ
ኳታርቮዳፎን ኳታር 26.08 62.60 62.60 21.89 17.39 8.69 1,433.07 መደበኛ ታሪፍ
ሮማኒያኦሬንጅ ሮማኒያ 43.47 66.07 66.07 26.89 26.08 34.78 1,712.53 መደበኛ ታሪፍ
ሮማኒያቮዳፎን ሮማኒያ 26.08 62.60 66.07 0.52 12.17 1.56 1,705.42 መደበኛ ታሪፍ
ራሺያሜጋፎን ራሺያ 24.34 52.16 60.86 29.02 17.39 1.74 2,086.56 መደበኛ ታሪፍ
ራሺያኤምቲኤስ ራሺያ 46.95 69.55 1,055.45 53.71 26.08 5.22 2,271.06 መደበኛ ታሪፍ
ራሺያቴል 2 27.82 52.16 60.86 51.97 26.08 8.69 1,738.80 መደበኛ ታሪፍ
ራሺያቪምፕልኮም 24.34 69.55 69.55 46.41 17.39 1.74 1,261.70 መደበኛ ታሪፍ
ሩዋንዳኤምቲኤን ሩዋንዳሴል 34.78 86.94 173.88 40.89 17.39 1.39 1,321.66 መደበኛ ታሪፍ
ሴንት ኪትስና ኔቪስኬብልና ዋየርሌስ 24.34 60.86 95.63 33.17 17.39 26.08 1,278.02 መደበኛ ታሪፍ
ሴንት ሉሺያኬብልና ዋየርሌስ 24.34 60.86 95.63 43.42 17.39 26.08 1,278.02 መደበኛ ታሪፍ
ሴንት ቪንሰንትና ግሬናዲንስኬብልና ዋየርሌስ 24.34 60.86 95.63 48.69 17.39 26.08 1,278.02 መደበኛ ታሪፍ
ሳውዲ አረቢያኤስቲሲ ሳውዲ አረቢያ 19.13 24.34 926.78 17.57 6.96 1.22 1,854.60 መደበኛ ታሪፍ
ሳውዲ አረቢያዛይን ሳውዲ አረቢያ 27.82 66.07 104.33 43.65 26.08 17.39 1,391.39 መደበኛ ታሪፍ
ሴኔጋልሴኔጋል ሳጋ 24.34 62.60 173.88 51.23 17.39 5.22 2,258.70 መደበኛ ታሪፍ
ሰርቢያሰርቢያ ዲ.ኦ.ኦ. ቤልግራድ 43.47 86.94 86.94 56.64 26.08 17.39 944.86 መደበኛ ታሪፍ
ሲሼልስኬብልና ዋየርሌስ (ሲሴሜልስ) 27.82 66.07 66.07 114.12 26.08 86.94 1,180.65 መደበኛ ታሪፍ
ሲራሊዮንአፍሪሴል ሲየራ ሊዮን 66.07 66.07 104.33 91.40 26.08 26.08 1,317.31 መደበኛ ታሪፍ
ሲንጋፖርስታር ሀብ ሞባይል 34.78 69.55 86.94 34.55 26.08 17.39 2,321.30 መደበኛ ታሪፍ
ስሎቫኪያኦሬንጅ ስሎቫክያ 43.47 66.07 66.07 43.19 26.08 34.78 391.91 መደበኛ ታሪፍ
ስሎቫኪያስሎቫክ ቴሌኮም ኤ.ኤስ. 26.08 64.34 64.34 42.84 12.17 1.39 1,230.55 መደበኛ ታሪፍ
ስሎቬኒያስሎቬንያ ዲ.ዲ. 43.47 86.94 86.94 49.38 26.08 17.39 1,382.87 መደበኛ ታሪፍ
ሶማሊያሶማሊ ጎሊስ 26.08 38.25 86.94 45.41 13.91 8.69 2,642.98 መደበኛ ታሪፍ
ደቡብ አፍሪካቴሌኮም አፍሪካ 24.34 43.47 53.90 47.61 13.91 5.22 495.56 መደበኛ ታሪፍ
ደቡብ አፍሪካቮዳኮም ደቡብ አፍሪካ 26.08 62.60 66.07 25.04 12.17 1.56 1,891.99 መደበኛ ታሪፍ
ደቡብ አፍሪካኤምቲኤን - ሞባይል ቴሌፎን ኔትዎርክስ 34.78 86.94 173.88 26.75 17.39 1.39 1,738.80 መደበኛ ታሪፍ
ደቡብ ኮሪያኤስኬ ሳ.ድኮሪያ 22.60 38.25 62.60 73.90 12.17 1.74 1,391.04 መደበኛ ታሪፍ
ደቡብ ኮሪያኬቲኤፍ 22.60 43.47 69.55 65.21 17.39 1.78 1,140.65 መደበኛ ታሪፍ
ደቡብ ኮሪያኤልጂ ዩፕላስ 24.34 43.47 66.07 8.00 17.39 3.48 N/A መደበኛ ታሪፍ
ደቡብ ሱዳንኤምቲኤን ደቡብ ሱዳን 34.78 86.94 173.88 21.05 17.39 1.39 5,100.42 መደበኛ ታሪፍ
ስፔንኦሬንጅ ስፔን 43.47 66.07 66.07 28.26 26.08 34.78 1,375.74 መደበኛ ታሪፍ
ስፔንቴሌፎኒካ ሞቢሌስ እስፓንያ፣ ኤስ.ኤ.ኢኤስፒቲኢ 66.07 66.07 66.07 24.69 13.91 13.91 1,718.80 መደበኛ ታሪፍ
ስፔንቮዳፎን ስፔን 26.08 62.60 66.07 1.91 12.17 1.56 1,361.13 መደበኛ ታሪፍ
ስሪላንካዲያሎግ ሲሪላንካ 23.47 61.03 62.60 43.50 13.91 8.69 1,657.08 መደበኛ ታሪፍ
ስሪላንካሁችሰን ሲሪላንካ 27.82 60.86 60.86 22.29 26.08 5.22 2,705.57 መደበኛ ታሪፍ
ሱዳንዛይን ሱዳን 27.82 66.07 104.33 49.31 26.08 17.39 1,738.80 መደበኛ ታሪፍ
ሱዳንኤምቲኤን ሱዳን 34.78 86.94 173.88 24.97 17.39 1.39 1,702.84 መደበኛ ታሪፍ
ሱዳንሱዳቴል 17.39 43.47 69.55 23.23 13.91 3.48 1,694.81 መደበኛ ታሪፍ
ስዊዚላንድስዋዚ ኤምቲኤን 34.78 86.94 173.88 21.78 17.39 1.39 1,251.94 መደበኛ ታሪፍ
ስዊድንኤች3ጂ ስዊድን 27.82 60.86 60.86 42.37 26.08 5.22 1,133.18 መደበኛ ታሪፍ
ስዊድንቴሌኖር ስዊድን 24.34 43.47 53.90 64.97 13.91 5.22 1,107.62 መደበኛ ታሪፍ
ስዊድንቴሊያ ስዊድን 27.82 60.86 66.07 42.37 26.08 5.22 794.06 መደበኛ ታሪፍ
ስዊዘርላንድሰንራይዝ ኮሙኒኬሽንስ ኤጂ፣ ስዊዘርላንድ 34.78 62.60 62.60 52.82 19.13 8.69 3,118.54 መደበኛ ታሪፍ
ስዊዘርላንድስዊስኮም ስዊዘርላንድ 27.82 62.60 62.60 52.82 19.13 13.91 998.35 መደበኛ ታሪፍ
ስዊዘርላንድስዊዘርላንድ ሳልት ሲኤች 27.82 66.07 66.07 56.30 26.08 17.39 3,324.59 መደበኛ ታሪፍ
ታንዛኒያቮዳኮም ታንዛንያ 26.08 62.60 66.07 31.03 12.17 1.56 1,825.74 መደበኛ ታሪፍ
ታይላንድዲታክ ታይላንድ 24.34 43.47 53.90 31.09 13.91 5.22 1,175.43 መደበኛ ታሪፍ
ታይላንድኤአይኤስ (አድቫንስድ ኢንፎ ሰርቪስ ፐብሊክ ካምፓኒ) 24.34 60.86 173.88 15.44 12.17 1.74 1,844.17 መደበኛ ታሪፍ
ቱርክቲቲ ሞባይል/አቪያ ቱርክ 20.87 48.69 52.16 42.61 19.13 0.52 3,592.36 መደበኛ ታሪፍ
ቱርክቱርክሴል ቱርክ 31.30 34.78 43.47 23.47 17.39 0.70 3,592.01 መደበኛ ታሪፍ
ቱርክቮዳፎን ቱርክ 26.08 62.60 66.07 23.47 12.17 1.56 3,592.88 መደበኛ ታሪፍ
ቱርክና ካዮኮስ ደሴቶችኬብልና ዋየርሌስ 24.34 60.86 95.63 49.58 17.39 26.08 1,278.02 መደበኛ ታሪፍ
ቱኒዚያኦሪዶ 27.82 52.16 64.34 111.28 17.39 5.22 4,343.52 መደበኛ ታሪፍ
ዩጋንዳኤምቲኤን ኡጋንዳ 34.78 86.94 173.88 22.19 17.39 1.39 1,286.71 መደበኛ ታሪፍ
የተባበሩት አረብ ኤሚሬትስዲዩ 17.39 34.78 52.16 1.68 13.91 0.87 1,869.91 መደበኛ ታሪፍ
የተባበሩት አረብ ኤሚሬትስኢቲሳላት ዩኤኢ 23.47 61.03 61.03 6.90 17.04 3.13 1,254.72 መደበኛ ታሪፍ
ዩናይትድ ኪንግደምጀርሲ ቴሌኮም (ጂቲ) ዩኬ 27.82 60.86 60.86 17.99 26.08 5.22 1,286.02 መደበኛ ታሪፍ
ዩናይትድ ኪንግደምኢኢ ዩኬ 27.82 66.07 66.07 27.04 26.08 8.69 2,806.42 መደበኛ ታሪፍ
ዩናይትድ ኪንግደምሁችሰን 3ጂ ዩኬ 27.82 60.86 60.86 0.61 26.08 5.22 962.43 መደበኛ ታሪፍ
ዩናይትድ ኪንግደምቴሌፎኒካ ዩኬ ሊሚትድ 66.07 66.07 66.07 24.69 13.91 13.91 1,698.81 መደበኛ ታሪፍ
ዩናይትድ ስቴትስቮዳፎን ዩኬ 26.08 62.60 66.07 0.52 12.17 1.56 1,689.06 መደበኛ ታሪፍ
ዩናይትድ ስቴትስቨራይዞን 23.47 38.25 62.60 40.80 12.17 2.61 1,043.28 መደበኛ ታሪፍ
ዩናይትድ ስቴትስኤቲና ቲ ዩኤስኤ 23.47 52.16 62.60 54.71 13.91 2.61 1,217.16 መደበኛ ታሪፍ
ዩናይትድ ስቴትስዩኤስኤ ቲ-ሞባይል 60.86 60.86 60.86 37.32 17.39 3.48 1,771.84 መደበኛ ታሪፍ
ዩናይትድ ስቴትስዩኤስኤ ቪያኦሮ ዋየርሌስ 27.82 62.60 66.07 54.36 17.39 8.69 1,373.65 መደበኛ ታሪፍ
ቬትናምቪተል 27.82 60.86 869.40 26.08 17.39 0.52 1,391.04 መደበኛ ታሪፍ
ቬትናምቪየትናሞባይል 27.82 60.86 60.86 26.08 26.08 5.22 2,542.72 መደበኛ ታሪፍ
ዛምቢያኤምቴኤን (ዛምቢያ) Ltd. 34.78 86.94 173.88 62.30 17.39 1.39 1,304.10 መደበኛ ታሪፍ
ዚምቧቤቴሌሴል ዚምቧቡዌ 26.08 64.34 104.33 97.51 22.60 17.39 825.93 መደበኛ ታሪፍ

የ4ጂ ኤልቲኢ ሮሚንግ

ደንበኞቻችን ከእኛ ጋር የሮሚንግ ስምምነት ያላቸውን የአጋሮቻችን የ4ጂ ኔትወርክ መጠቀም ይችላሉ እንዲሁም የሮሚንግ አጋሮቻችን ደንበኞች ኢትዮጵያን በሚጎበኙበት ጊዜ በ4ጂ ኔትዎርካችን መጠቀም ይችላሉ፡፡

sim-category
ሃገርየኦፕሬተር ስም
አፍጋኒስታንአፍጋኒስታን ዋየርለስ
አልባኒያቮዳፎን
አልባኒያኤኤም ሲ
አልጄሪያኤቲኤም
አልጄሪያኦፕቲም ቴሌኮም
አልጄሪያዋታንያ
አንጉዊላኬብል ኤንድ አምፕ ዋየርለስ
አንቲጉዋኬብል ኤንድ አምፕ ዋየርለስ
አርመንቴሌኮም አርሜኒያ
ኦስትሪያሃቸሰን
ኦስትሪያኤ1 ቴሌኮም ኦስትሪያ ኤጂ (የቀድሞ፦ ሞቢልኮም)
አዘርባጃንባክሴል
አዘርባጃንአዘርፎን
ባህሬንቮዳፎን (ዘይን)
ባንግላዴሽሮቢ (ዋሪድ)
ባርባዶስኬብል ኤንድ አምፕ ዋየርለስ
ቤልጅየም መሰረት
ቤላሩስ ዩኒተሪ ድርጅት ኤ1
ቤልጅየም ሞቢስታር
ቤልጅየም ፕሮክሲመስ
ቤልጅየም ቴሌኔት
ቤልጅየም ሞቢስታር
ቤኒንኤም ቲ ኤን
ብሪትሽ ቨርጂን ደሴቶችኬብል ኤንድ አምፕ ዋየርለስ
ቦትስዋናማስኮም
ብራዚልቪቮ
ቡልጋሪያግሎቡል
ቡርኪና ፋሶኦሬንጅ
ካሜሩንኤም ቲ ኤን
ካናዳቤል
ካናዳሳስክ ቴል
ካናዳቴለስ
ካናዳ ቪድዮ ትሮን
ኬፕ ቨርዴ ሲቪ ሞቨል
ኬፕ ቨርዴ ዩኒቴል ቲ+
ኬይማንኬብል ኤንድ አምፕ ዋየርለስ
ቻድኤርቴል
ቻድሚሊኮም
ቻድኤርቴል
ቻይናቻይና ሞባይል
ቻይናቻይና ዩኒኮም
ኮንጎቮዳኮም
ኮንጎኤም ቲ ኤን ኮንጎ
ክሮሽያቪፕኔት
ቆጵሮስቆጵሮስ ቴሌኮም
ቼክ ሪፐብሊክቮዳፎን
ቼክ ሪፐብሊክኦ2
ዴንማርክቴሊያ ሶኔራ
ዴንማርክTDC
ዴንማርክቴሌነር
ጅቡቲቴሌኮም
ዶሚኒካኬብል ኤንድ አምፕ ዋየርለስ
ግብጽ ሞቢኒል
ግብጽ ኤቲልሳላት
ግብጽ ቮዳፎን
ኤስፓናቴሌፎኒካ
ኢስቶኒያቴሌ2
ኢስቶኒያኤምቲ
ኢስቶኒያኤሊዛ
ፊኒላንድቴሊያ ሶኔራ
ፊኒላንድኤሊዛ
ፊኒላንድዲ ኤን ኤ
ፈረንሳይፍሪ ሞባይል
ፈረንሳይቡዩይግስ ቴሌኮም
ፈረንሳይኤስ ኤፍ አር
ፈረንሳይኦሬንጅ ፈረንሳይ
ፈረንሳይትራንስቴል
ጋቦንቴሌኮም
ጆርጂያማግቲኮም
ጀርመንቮዳፎን
ጀርመንኢ-ፕላስ
ጀርመንቴሌፎኒካ 2
ጀርመንኢምኒፋይ
ጀርመንቴሌኮም ዶይችላንድ
ጀርመንቴሌኮም ዶይችላንድ
ጋናቮዳፎን
ጋናኤም ቲ ኤን
ጅብራልተርጊብቴሌኮም
ግሪክቮዳፎን
ግሪክቮዳፎን
ግሬናዳኬብል ኤንድ አምፕ ዋየርለስ
ጊኒ ቢሳው ኦሬንጅ
ጊኒኦሬንጅ
ሆንግ ኮንግሲኤስ ኤል
ሆንግ ኮንግኤች ኬቲ
ሃንጋሪቮዳፎን
ሃንጋሪቴሌነር
ሃንጋሪ ዌስትል (ቲ-ሞባይል)
ሕንድኤርቴል
ሕንድሪልያንስ ጂኦ ኢንፎኮም ሊትድ
ኢራቅኮሬክ ቴሌኮም
አይርላንድኦ2
አይርላንድስሪ
አይርላንድኢአይር
አይል ኦፍ ማንማንክስ ቴሌኮም
እስራኤልፔሌፎን
እስራኤልአጋር
እስራኤልሆት ሞባይል
እስራኤል ሴልኮም
ጣሊያንቴሌኮም ኢታሊያ ሞባይል
ጣሊያንቮዳፎን
ጣሊያንዊንድ
ጣሊያንኤች ስሪ ጂ ጣሊያን
ጣሊያንኢልያድ
አይቮሪ ኮስትኤምቲኤን ኮት ዲ'ኢቮየር ኤስ ኤ
ጃማይካኬብል ኤንድ አምፕ ዋየርለስ
ጃፓንኤንቲቲዶኮሞ
ጃፓንሶፍት ባንክ
ጀርሲጄቲ
ዮርዳኖስኦሬንጅ
ኬንያኬንሴል
ኬንያሳፋሪኮም
ኵዌትዋታንያ
ኵዌትዘይን
ላቲቪያቴሌ2
ላቲቪያኤል ኤምቲ
ሊባኖስሚክ 2 (ተች)
ሌሶቶኤኮኔት ቴሌኮም
ላይቤሪያሎንስታር
ሊቢያአል ማዳር
ለይችቴንስቴይንሳልት
ለይችቴንስቴይን ቴሌኮም
ሊቱአኒያቴሌ2
ሊቱአኒያቴልያሶኔራ
ሉዘምበርግቮክስ ሞባይል
ሉዘምበርግፖስት
ሉዘምበርግታንጎ
ሜቄዶኒያኤ1
ማዳጋስካርቴልማ
ማሌዥያሴልኮም
ማሊኢካተል (ኦሬንጅ)
ማሊማሊተል
ማልታቮዳፎን
ሜክስኮኤቲ ኤንድ ቲ ሜክሲኮ
ሜክስኮቴልሰል ሜክሲኮ
ሞንትሴራትኬብል ኤንድ አምፕ ዋየርለስ
ሞሮኮዋና
ሞሮኮአያም
ሞዛምቢክቮዳኮም
ኔዜርላንድቮዳፎን
ኔዜርላንድኬፒኤን ሞባይል
ኔዜርላንድቲ-ሞባይል
ኒውዝላንድቮዳፎን
ናይጄሪያቪ-ሞባይል (ሴልቴል)
ናይጄሪያግሎ ሞባይል
ናይጄሪያኤም ቲ ኤን
ኖርዌይኔትዎርክ
ኖርዌይቴሌነር
ኖርዌይኮም4
ኦማንቮዳፎን
ኦማንኦማን ሞባይል
ፓናማዲጂሰል
ፖላንድኤራ
ፖርቹጋልቮዳፎን
ፖርቶ ሪኮክላሮ
ኳታርቮዳፎን
አር ዲ ሲኦሬንጅ
ሮማኒያቮዳፎን
ሩሲያኤም ቲ ኤስ
ሩሲያቴሌ2
ሳውዲ አረብያሳውዲ ቴሌኮም
ሳውዲ አረብያዘይን
ሴኔጋልሶናቴል
ሴኔጋልሳጋ
ሰርቢያኤ1
ሲሸልስኤርቴል (ቴልኮም)
ሲሸልስኬብል ኤንድ አምፕ ዋየርለስ
ሴራሊዮንአፍሪሴል
ሲሪላንካሃቸሰን
ስሎቫኪያቲ-ሞባይል
ስሎቫኒያቴሌማች
ስሎቫኒያኤ1
ደቡብ አፍሪካቮዳኮም
ደቡብ አፍሪካኤም ቲ ኤን
ደቡብ ኮሪያኤስ ኬ ቴሌኮም
ደቡብ ሱዳንዘይን
ስፔንቮዳፎን
ስሪ ላንካዳያሎግ
ስሪ ላንካሞቢተል
ሴይንት ኪትስኬብል ኤንድ አምፕ ዋየርለስ
ሴይንት ሉቺያኬብል ኤንድ አምፕ ዋየርለስ
ሴይንት ቪንሰንትኬብል ኤንድ አምፕ ዋየርለስ
ሱዳንሞቢተል
ሱዳንሱዳተል
ሱዳንኤም ቲ ኤን
ስዋዚላንድኤም ቲ ኤን
ስዊድንቴሌ 2
ስዊድንቴሊያ ሶኔራ
ስዊድንቴሌነር
ስዊድንኮም4
ስዊዘርላንድሰን ራይዝ
ስዊዘርላንድሳልት
ስዊዘርላንድስዊስ ኮም
ታይዋንቲ ስታር ቴሌኮም
ታይዋንፋር ኢያስ ቶን
ታይዋንቻንግዋ ቴሌኮም
ታንዛኒያቮዳኮም
ታንዛኒያኤርቴል (ዛይን)
ታይላንድዲቲኤሲ
ታይላንድዋየር ለስ
ቶጎሴሉሌር
ቱኒዚያኦሬንጅ
ቱኒዚያቱኒዚ ቴሌኮም
ቱርክአቬ
ቱርክቮዳፎን
ቱርክቱርክሴል
ቱርኮች እና አምፕ ካይኮስኬብል ኤንድ አምፕ ዋየርለስ
ዩጋንዳኤም ቲ ኤን
ዩክሬንላይፍሴል
የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ዲዩ
የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ኤቲሳላት
ዩናይትድ ኪንግደምሃቸሰን
ዩናይትድ ኪንግደምቴሌፋኒካ
ዩናይትድ ኪንግደምቮዳፎን
ዩናይትድ ኪንግደምኢኢ ሊሚትድ
ዩናይትድ ስቴትስቨሪዞን ዋየር ለስ
ዩናይትድ ስቴትስሲንጉላር ዋየር ለስ
ዩናይትድ ስቴትስኤቲ ኤንድ ቲ አምፕ ቲ ሞቢሊቲ
ዩናይትድ ስቴትስሊሚትለስ ሞባይል
ኡራጓይአንቴል
ዩ ኤስ ኤቫኤሮ ዋየር ለስ
ዛምቢያሴል ዚ (ዛምቴል)
ዛምቢያኤርቴል
ዚምባቡዌቴልሴል
ዚምባቡዌኤኮኔት
ጋቦን ኤርቴል
ማላዊ ኤርቴል
ኮንጎ ኤርቴል ኮንጎ
ቤኒን ሙቭ አፍሪካ
አፍጋኒስታን አፍጋኒስታን ዋየርለስ
ሩስያ ሜጋፎን
ጃፓንሶፍትባንክ ኮርፕ
ኦማንኦሬዶ
ጋምቢያአፍሪሴል
አርሜኒያዩኮም ሲ ጄ ኤስ ሢ

ምክሮች

  • ታሪፍ በሜጋ ባይት (በሮሚንግ አገልግሎት ሰጪዎች መካከል ያለ ታሪፍ) የቅድመ ክፍያ፣ የድህረ ክፍያ እና የሀይብሪድ የገቢ እና የወጪ ኤልቲኢ 4ጂ ሮሚንግ አገልግሎት ታሪፍ ከ3ጂ እና ጂፒ.አር. ኤስ የሮሚንግ ታሪፎች ጋር ተመሳሳይ ነው።
  • የሮሚንግ አገልግሎቶችን ለማግኘት፣ ለጉዞ ከመነሳትዎ በፊት እባክዎን የሽያጭ ማዕከላችንን ይጎብኙ
  • ተመራጭ የሮሚንግ አገልግሎት አጋሮቻችን ዝርዝር ከላይ ማግኘት ይችላሉ

በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎች (FAQ)

  • ከመጓዝዎ በፊት እባክዎ ፓስፖርትዎ/የብሔራዊ መታወቂያዎ በእጁ ወዳለው የኢትዮ ቴሌኮም መሸጫ ቦታ ይሂዱ። ወይም የምትጠቀመው የአገር ውስጥ ሲም የድርጅት ደንበኛ ከሆነ የተፈረመ እና ማህተም የተደረገበት የዝውውር ስምምነት ቅጽ ያለው ኦፊሴላዊ የጥያቄ ደብዳቤ።
  • ከቁልፍ አካውንት በስተቀር ለሁሉም ደንበኞች ብር 10,000 ተመላሽ ገንዘብ። ሲደርሱ ስልክዎ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር የሮሚንግ ስምምነት ካላቸው የሀገር ውስጥ ኔትወርኮች አንዱን በቀጥታ ያሳያል። አለበለዚያ አውታረ መረቡን በእጅ መፈለግ ይችላሉ. የሚከተሏቸው እርምጃዎች እዚህ ገጽ ላይ ይታያሉ።

  • ወደ ማንኛውም ሀገር ለመደወል፡ በቀላሉ ተገቢውን የቀደመውን የሀገር ኮድ፣ የአካባቢ ኮድ እና የተመዝጋቢ ቁጥር ይደውሉ።
  • ኤስኤምኤስ በአለምአቀፍ ደረጃ ለመላክ፡ መልእክትዎን ይተይቡ እና ከላይ ባለው መንገድ ይውደዱ።
  • የGPRS አገልግሎትን ለማግኘት፡ ቤት ውስጥ ያደረጋቸውን ተመሳሳይ እርምጃዎችን ይተግብሩ።

  • አገልግሎቱን ሲጀምሩ (ጥሪ ወይም ኤስኤምኤስ) በተደነገገው የኢንተር ኦፕሬተር ታሪፍ ዋጋ መሰረት እንዲከፍሉ ይደረጋሉ።
  • ሁሉም የሮሚንግ ሂሳብዎ ከተጠቀሙ በኋላ በሚቀጥለው የክፍያ መጠየቂያ ጊዜዎ ውስጥ ይንጸባረቃል።
  • አገልግሎት (ጥሪ ወይም ኤስኤምኤስ) ሲያገኙ ከኢትዮጵያ ወደሚዘዋወሩበት ሀገር ለሚደረገው ጥሪ አለም አቀፍ ጥሪ የሚከፍሉ ሲሆን ጠሪው ወይም ላኪው በሚመለከተው የሀገር ውስጥ እና የሀገር ውስጥ ታሪፍ ዋጋ መሰረት እንዲከፍሉ ይደረጋሉ።

ሁሉም ደንበኞች ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር ድርድር የሚመርጥ ኦፕሬተር እንዲመርጡ ይመከራሉ። እኛ የምንመርጣቸው ኦፕሬተሮች በዚህ ድረ-ገጽ ላይ ከየራሳቸው ሀገር ጋር ተዘርዝረዋል።