የአካል ጉዳተኞች ጥቅል
20% ቅናሽ
ዕለታዊ የድምፅ ጥቅል
30 ደቂቃ + ነጻ የሌሊት 30 ደቂቃ
5 ብር
60 ደቂቃ + ነጻ የሌሊት 60 ደቂቃ
10 ብር
25% ቅናሽ
ሳምንታዊ የድምፅ ጥቅል
100 ደቂቃ + ነጻ የሌሊት 100 ደቂቃ
20 ብር
200 ደቂቃ + ነጻ የሌሊት 200 ደቂቃ
35 ብር
30% ቅናሽ
ወርኃዊ የድምፅ ጥቅል
300 ደቂቃ + ነጻ የሌሊት 300 ደቂቃ
70 ብር
500 ደቂቃ + ነጻ የሌሊት 500 ደቂቃ
110 ብር
35% ቅናሽ
የወርኃዊ መልእክት
200 መልእክት
8 ብር
400 መልእክት
15 ብር
35% ቅናሽ
ዕለታዊ የኢንተርኔት ጥቅል
150 ሜ.ባ + ነጻ 150 ሜ.ባ ዕለታዊ
4 ብር
300 ሜ.ባ + ነጻ 300 ሜ.ባ
8 ብር
35% ቅናሽ
ሳምንታዊ የኢንተርኔት ጥቅል
1 ጊ.ባ + 1 ጊ.ባ የቴሌግራም
45 ብር
3 ጊ.ባ + 1 ጊ.ባ የቴሌግራም
90 ብር
35% ቅናሽ
ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል
2 ጊ.ባ + 1 ጊ.ባ የቴሌግራም
85 ብር
6 ጊ.ባ + 1 ጊ.ባ የቴሌግራም
200 ብር
10 ጊ.ባ + 1 ጊ.ባ የቴሌግራም
305 ብር
የአካል ጉዳተኞች ጥቅል
የድምፅ ጥቅል
የመልእክት ጥቅል
የኢንተርኔት ጥቅል
- በቴሌብር ሲገዙ ተጨማሪ 10% በስጦታ ያገኛሉ።
- የአካል ጉዳተኞች ጥቅል፤ በልዩ ሁኔታ በተፈቀደላቸው ዝርዝር ውስጥ የሚካተቱ አካል ጉዳተኛ ደንበኞችን (መስማትና ማየት የተሳናቸውን፣ የአካል ጉዳት፣ የአእምሮ እክልና የሥጋ ደዌ ሕመምተኞችን) መሠረት ያደረገ ነው።
ጥቅሎቹን መግዛት የሚችሉት ከአካል ጉዳተኞች ማኅበር በተላከልንን ዝርዝር ውስጥ የተካተቱ ብቻ ሲሆኑ መግዛት ያልቻሉ ደንበኞች አቅራቢቸው በሚገኝ የማኅበሩ ቅርንጫፍ መመዝገብ ይኖርባቸዋል፡፡
- የአካል ጉዳተኛ ጥቅልን ወደ ሌላ ሰው ማስተላለፍና ጥቅል መቀየር አይቻልም።
- ማንኛውም ሰው ጥቅሎቹን ለተመዘገበ የማኅበሩ አባል መግዛትና በስጦታ መላክ ይችላል፡፡