የደህንነት ጉዳዮችን የማስተዳደር አገልግሎት ለድርጅትዎ የሳይበር ደህንነት አገልግሎትን ማስተዳደር፣ መቆጣጠር፣ መመርመር፣ ጥቃቶችን መከላከል፣ መቀነስ፣ ምላሽ መስጠት እንዲሁም ችግሩን የመቅረፍ አገልግሎት የሚያካትት ሲሆን በአጠቃላይ የማስተዳደር፣ የአደጋ እና መቆጣጠር አገልግሎትን ለደንበኞች ያቀርባል፡፡ ኢትዮ ቴሌኮም የሳይበር ደህንነት መፍትሄን በግላቸውም ሆነ የብዙሃን መሰረተ ልማትን ተጠቅመው ከተለያዩ መፍትሄ (solution) አቅራቢዎች ጋር የሚሰሩ ድርጅቶች ደህንነታቸው የተጠበቁ አገልግሎቶችን እንዲያገኙ ለማስቻል በሙሉ ወይም በከፊል የማስተዳደር አገልግሎት ይሰጣል፡፡ የደህንነት ክወናዎች ማዕከል (SOC) አገልግሎቶች SIEM / የምዝገባ ማስታወሻ አስተዳደር ዲጂታል ፎረንሲክስ የሚተዳደር የደህንነት ክወና ማዕከል የደህንነት መረጃ አገልግሎቶች የመተግበሪያ ደህንነት አገልግሎቶች የመግባት ሙከራ (pen-test) የመተግበሪያ ስጋት ሞዴሊንግ አገልግሎቶች AppScan እና ኮድ ማጠንከሪያ የድረ-ገፅ መተግበሪያ ኤፒአይ ጥበቃ (WAAP) የተጋላጭነት አስተዳደር ፔሪሜትር እና ኢንድ ፖይንት የደህንነት አገልግሎቶች የሞባይል መገልገያ ደህንነት የደህንነት ፓች ማኔጅመንት ኢንድ ፖይንት ማወቂያ እና ምላሽ (EDR) ቪ.ፒ.ኤን ጣልቃ ገቦችን መመርመርና መከላከል ማኔጅድ ኔትወርክ ፋየርዎል የመረጃ ደህንነት እና ቅንጅት አገልግሎቶች የዳታ መጥፋት መከላከል የፋይል ደህንነት ጥበቃ ደህንነቱ የተጠበቅ የዳታ አወጋገድ ሚስጥራዊ የዳታ አያያዝ የሚሰጡ የመጠቀሚያ ፍቃዶችን ማስተዳደር የማንነት እና የሚሰጡ ፍቃዶችን ለማስተዳደር ስልጠና እና ማማከር የመረጃ ደህንነት የማማከር አገልግሎቶች የመረጃ ደህንነት ስልጠናዎች የመተግበሪያ ደህንነት ስልጠና የንግድ ሥራ ቀጣይነት የደህንነት ሽርክናዎች የግምገማ እና የቁጥጥር ድጋፍ የደህንነት ምዘና ሪፖርት እንዲሁም የትግበራና የወሳኝ ሁነቶች ዕቅድ