የደንበኛ አገልግሎት ሲስተም

ኮንታክት ሴንተር አገልግሎት

Description Image
ክላውድ ቤዝድ ኮንታክት ሴንተር አገልግሎት/ Contact Center Solutions
ከመደበኛ የቴሌኮም አገልግሎቶች ባሻገር ክላውድ ላይ የተመሠረተ የኮንታክት ሴንተር አገልግሎትን በመጠቀም የድርጅትዎን አቅም ያጎልብቱ! ክላውድን መሰረት ያደረገ ሲሆን የደንበኞችን ጥያቄ በዘመነ መልኩ ልዩ ልዩ አማራጮች ማለትም በድምጽ፣ በአጭር የጽሁፍ መልዕክት፣ በኢሜል፣ በድረ-ገጽ፣ በማህበራዊ ሚዲያዎች፣ እንዲሁም ቻትቦትን (Chatbot) በመጠቀም ተቀብሎ በአንድ ላይ በማቀናጀት ለደንበኞች አገልግሎት ባለሞያዎች በማቅረብ መፍትሄ እንዲያገኙ የሚረዳ አሰራር ነው፡፡

Cloud-based Omni Channel Contact Solution

  • Moving beyond connectivity.
  • Empower your business with Cloud Based Contact Center Solution.
  • It is an all-round state of the art Cloud-based Omni Channel Contact Solution which boosts your customers’ experience by automating and standardizing the process of receiving and responding to customer requests across different communication channels such as voice, SMS, e-mail, websites, social media and Chatbot.
1. ሲአርኤም (CRM Connector)
  • የጥሪማዕከላትንከደንበኛመረጃጋርያገናኛል፡፡
  • ደዋዮችን ለሚያስተናግዱ የጥሪ ማዕከል ባለሞያዎች የደንበኞች መረጃ በስክሪን ላይ እንዲታያቸው በማድረግ የተሻለየደንበኞችአገልግሎትእንዲኖር ያግዛል፡፡
2. የመልሶ ጥሪ (Call Back Manager)
  • ጥሪያቸው ምላሽ ያላገኘ ደንበኞች እንዳይታለፉ ለመቆጣጠር እና ወዲያውኑ ለማግኘት ይረዳል፡፡
3. የዳሰሳጥናትሞጁል (Survey Module)
  • ከጥሪ መስተንግዶ ወይም ከኢሜይል እና የፅሁፍ መልዕክቶች ልውውጥ በኋላ የዳሰሳ ጥናት በራሱ ያደርጋል፡፡
  • የመስተንግዶ ጥራት እና የደንበኞች እርካታን ወዲያውኑ ለማወቅ ያስችላል፡፡
4. የአጭር ጽሑፍ አገልግሎት አገናኝ (SMS connector)
  • በሲአርኤም እና በሶስተኛ ወገን የሶፍትዌር ሶሉሽኖች በመታገዝ ለግለሰብ ወይም በብዙሀን ደንበኞች አጭር መልዕክት በሞባይላቸው እንዲደርሳቸው ያደርጋል፡፡
  • ደንበኞቻችንን ለማግኘት፣ ግንዛቤ ለመፍጠር እንዲሁም ሽያጫችን እንዲጨምር ያግዛል፡፡
 5. ማህበራዊሚዲያማገናኛ (Social Media Connector)
    • የተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎችን በአንድ ገፅ ላይ ለመቆጣጠር ያስችላል፡፡
    • በማህበራዊ ገፆች ላይ ለደንበኞች ጥያቄ ምላሽ ለመስጠት ስለሚያስችል የደንበኞችን እርካታ ይጨምራል፡፡
6. የጉዳዮችን ለማስተዳደር(Case management)
  • የደንበኞች መስተንግዶ ወኪሎች ጥሪ እያስተናገዱ ጠቃሚ መረጃዎች እና ብልሽት/ቅሬታ በመመዝገብ የተመዘገበበትን የትኬት ቁጥር ለሚመለከታቸው የሥራ ክፍሎች ይልካሉ፡፡
7. የቪዲዮ ዊጄት (Video Widget)
8. ዋትስአፕማገናኛ (WhatsApp connector)
9. የመረጃ ቋት (Knowledge base)
    • የደንበኞችተሳትፎንአበረታች
    • የደንበኞችንመሰረታዊ እንዲሁም ሌሎች ፍላጎቶችን በተሻለሁኔታማሟላት
    • የደንበኛ ጉዳዮችን በፍጥነት መፍትሄ ለመስጠት
    • የደንበኞችን ታማኝነት እን እርካታ ለማሻሻል
    • በውድድር ውስጥ በልጦ ለመገኘት
    • የሥራማስኬጃወጪለመቀነስ
    • ከተወዳዳሪዎች የላቀ እና ተመራጭ ሽያጭን ለመጨመር
    • እየዘመኑ የመጡ የተለያዩ የግንኙነት አማራጮችን ለመጠቀም
1. ሲአርኤም (CRM Connector)
  • የጥሪማዕከላትንከደንበኛመረጃጋርያገናኛል፡፡
  • ደዋዮችን ለሚያስተናግዱ የጥሪ ማዕከል ባለሞያዎች የደንበኞች መረጃ በስክሪን ላይ እንዲታያቸው በማድረግ የተሻለየደንበኞችአገልግሎትእንዲኖር ያግዛል፡፡
2. የመልሶ ጥሪ (Call Back Manager)
  • ጥሪያቸው ምላሽ ያላገኘ ደንበኞች እንዳይታለፉ ለመቆጣጠር እና ወዲያውኑ ለማግኘት ይረዳል፡፡
3. የዳሰሳጥናትሞጁል (Survey Module)
  • ከጥሪ መስተንግዶ ወይም ከኢሜይል እና የፅሁፍ መልዕክቶች ልውውጥ በኋላ የዳሰሳ ጥናት በራሱ ያደርጋል፡፡
  • የመስተንግዶ ጥራት እና የደንበኞች እርካታን ወዲያውኑ ለማወቅ ያስችላል፡፡
4. የአጭር ጽሑፍ አገልግሎት አገናኝ (SMS connector)
  • በሲአርኤም እና በሶስተኛ ወገን የሶፍትዌር ሶሉሽኖች በመታገዝ ለግለሰብ ወይም በብዙሀን ደንበኞች አጭር መልዕክት በሞባይላቸው እንዲደርሳቸው ያደርጋል፡፡
  • ደንበኞቻችንን ለማግኘት፣ ግንዛቤ ለመፍጠር እንዲሁም ሽያጫችን እንዲጨምር ያግዛል፡፡
 5. ማህበራዊሚዲያማገናኛ (Social Media Connector)
    • የተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎችን በአንድ ገፅ ላይ ለመቆጣጠር ያስችላል፡፡
    • በማህበራዊ ገፆች ላይ ለደንበኞች ጥያቄ ምላሽ ለመስጠት ስለሚያስችል የደንበኞችን እርካታ ይጨምራል፡፡
6. የጉዳዮችን ለማስተዳደር(Case management)
  • የደንበኞች መስተንግዶ ወኪሎች ጥሪ እያስተናገዱ ጠቃሚ መረጃዎች እና ብልሽት/ቅሬታ በመመዝገብ የተመዘገበበትን የትኬት ቁጥር ለሚመለከታቸው የሥራ ክፍሎች ይልካሉ፡፡
7. የቪዲዮ ዊጄት (Video Widget)
8. ዋትስአፕማገናኛ (WhatsApp connector)
9. የመረጃ ቋት (Knowledge base)
  • የደንበኞችተሳትፎንአበረታች
  • የደንበኞችንመሰረታዊ እንዲሁም ሌሎች ፍላጎቶችን በተሻለሁኔታማሟላት
  • የደንበኛ ጉዳዮችን በፍጥነት መፍትሄ ለመስጠት
  • የደንበኞችን ታማኝነት እን እርካታ ለማሻሻል
  • በውድድር ውስጥ በልጦ ለመገኘት
  • የሥራማስኬጃወጪለመቀነስ
  • ከተወዳዳሪዎች የላቀ እና ተመራጭ ሽያጭን ለመጨመር
  • እየዘመኑ የመጡ የተለያዩ የግንኙነት አማራጮችን ለመጠቀም

ዓይነቶች

መሰረታዊ (የድምጽ ኤጀንት ጥቅል)

5,006 ብር/በወር/በኤጀንት።

የላቀ (ባለብዙ ቻናል ቅርቅብ) 5,239 ብር/በወር/በኤጀንት።

የላቀ ፕላስ ሱፐርቫይዘር + መልቲ ቻናል የድምጽ ጥቅል)

6,672 ብር/በወር/በኤጀንት


ተጨማሪ ሞጁሎች (Add on Modules)

ገቢ ጥሪ***


ወጪ ጥሪን ለማየት***


DTMF IVR with DB DIP***


የኤጀንቶች የስራ ቦታ***


ወቅታዊ (Realtime) ዳሽቦርድ



*


የመጨረሻዎቹ 5 የጥሪ/ምልልስ ታሪኮች***


የድምጽ ቀረጻ***


የኢሜይል ቻናሎች


**


ዌብ ቻት


**


ሪፖርት



*


የክፍያ መጠየቂያ***


የደንበኞች መረጃ በስክሪን ላይ ማየት***


መልሶ ለመደወል ሞጁል***


አቫያ ስፔስ***


ዩሲ***


የቪዲዮ ዊጄት




*
የደንበኛ ዳሰሳ ሞጁል




*
ዋትስአፕ ማገናኛ




*
የመረጃ ቋት




*
ማህበራዊ ሚዲያ (ፌስ ቡክ፣ ትዊተር እና ኢንስታግራም)




*
ጉዳይ ለማስተዳደር




*
የጽሑፍ መልዕክት አገናኝ




*

Contact center as a service (CCaaS) revised price with VAT.

ተ.ቁየጥቅል ዐይነቶችዋጋ
1የድምፅ ወኪል ጥቅል6,927.23
2ባለብዙ ቻናሎች ጥቅል (ድምፅ + ኢ-ሜይል + ቻት)7,360.18
3ተቆጣጣሪ/ሱፐርቫይዘር + ባለብዙ ቻናሎች ወኪል ጥቅል9,524.94
4በደንበኛ ልክ የድምፅ መቅጃ ፈቃድ1,992.54
5በቻትቦት በተደጋጋሚ በሚጠየቁ ጥያቄዎች ላይ የተመሠረተ የቻትቦት አገልግሎት ለ2 ቻናሎች (በወርኃዊ ክፍያ)215,268.04
6ቻትቦትና ተጨማሪ ቻናሎች ወርኃዊ ምዝገባ107,640.00
7ቻትቦት በተጨማሪ ቋንቋ አገልግሎት32,292.00
SNAvaya CCaaS Packages Rate Price including VAT
1Value Added Packs Per Agent/Month
2Case Management ticketing system2,078.65
3Knowledge management ,,
4CRM connector,,
5SMS connector ,,
6Customer survey,,
7WhatsApp connector,,
8Social media connector ,,
9Video Widget,,
S.NOne Time Onboarding/Setup Fee
1Voice Agent Only Customer 453,506.46
2For Multi-Channel Agent Bundle535,764.94
3Each Add-On Module247,859.04
4Forex IVR one time onboarding fee per customer366,918.45
5SMS One time onboarding fee per customer309,261.68
6One Time Chatbot Setup Fee 2,118,438.92
7One time setup charges for per additional channel for the Chatbot710,842.60

1. ክላውድን መሠረት ያደረጉ የጥሪ ማእከላት አገልግሎቶች የሚሽጡት በቅድም ክፍያ ነው።
2. ለአንድ ጊዜ ማስጀመሪያ (Setup Fee)፣ ለሃርድዌርና ሶፍትዌር እንዲሁም ለሌሎች አገልግሎቶች ቢያንስ ለ12 ወራት (ለአንድ ዓመት) የፈቃድ ክፍያዎችን መክፈል አላባቸው።
3. ደንበኛው በስምምነቱ መሠረት ክፍያውን ካልፈጸመ ፈቃዱ ይታገድብታል/ይቋረጣል።
4. ለድርጅት ደንበኞች የሚሸጡት ዝቅተኛ የፈቃዶች ቁጥር ገደብ የላቸውም፤ ሆኖም ደንበኞች ቢያንስ ሁለትና ከዚያ በላይ ፈቃዶችን ማለትም አንድ ወኪልና አንድ ተቆጣጣሪ (ሱፐርቫይዘር) እንዲግዙ ይመክራል።
5. ደንበኛው ዝቅተኛውን ክፍያ ከከፈለ በኋላ፣ ከአስፈጻሚ ውል ጋር የተያያዘ አስቸጋሪ ሁኔታ (force majeure) ካልተፈጠረ በስተቀር፣ በማንኛውም ምክንያት ለደንበኛው ምንም ዐይነት ገንዘብ አይመለስም።
6. የድርጅት ደንበኞች ክላውድን መሠረት ያደረጉ ለጥሪ ማእከላት አገልግሎቶች ቢያንስ የአንድ ዓመት ውል ይፈርማሉ።

  1. 1. The CCaaS solution will be sold in a prepaid modality.
  2. Minimum 12 months/ 1-year commitment for recurring license fees and one off set up/professional/hardware/software, etc. if any.
  3. License will be suspended/terminated if customer did not pay the fees per the agreement
  4. No limit to the number of minimum licenses sold to Enterprise customers, however, the sales shall recommend the customer for licenses 2 and above, like a minimum of one agent and one supervisor.
  5. Once the customer has paid for the minimum payment, no refund will be made to the customer, for whatever reason, apart from contractual issues related to force majeure.
  6. The Enterprise customer shall sign a minimum one-year contract for the Contact center solutions.

ተጨማሪ ዋጋዎች

Voice Recording License per customer

1,222 Birr

Add-on Modules per agent per month rate card

1,257 Birr

One Time Onboarding Fee per Customer
Voice Agent Only Customer

275,437 Birr

Multimedia Agent Customer

325,803 Birr

Each Add on Module

150,512 Birr

Chatbot FAQ based Chatbot for 2 Channels

104, 767 Birr

Chatbot and additional channels monthly subscription

52,387 Birr

Chatbot additional language

15,716 Birr

One-time chatbot setup

1,031,008 Birr

One time setup charges for per additional channels for the chatbot

345,955 Birr