የደንበኛ አገልግሎት ሲስተም

ክላውድ ቤዝድ ኮንታክት ሴንተር አገልግሎት/ Contact Center Solutions

ከመደበኛ የቴሌኮም አገልግሎቶች ባሻገር
ክላውድ ላይ የተመሠረተ የኮንታክት ሴንተር አገልግሎትን በመጠቀም የድርጅትዎን አቅም ያጎልብቱ!

ክላውድን መሰረት ያደረገ ሲሆን የደንበኞችን ጥያቄ በዘመነ መልኩ ልዩ ልዩ አማራጮች ማለትም በድምጽ፣ በአጭር የጽሁፍ መልዕክት፣ በኢሜል፣ በድረ-ገጽ፣ በማህበራዊ ሚዲያዎች፣ እንዲሁም ቻትቦትን (Chatbot) በመጠቀም ተቀብሎ በአንድ ላይ በማቀናጀት ለደንበኞች አገልግሎት ባለሞያዎች በማቅረብ መፍትሄ እንዲያገኙ የሚረዳ አሰራር ነው፡፡

ባህሪያት (አድ ሆን ሞጁልስ

1. ሲአርኤም (CRM Connector)
  • የጥሪማዕከላትንከደንበኛመረጃጋርያገናኛል፡፡
  • ደዋዮችን ለሚያስተናግዱ የጥሪ ማዕከል ባለሞያዎች የደንበኞች መረጃ በስክሪን ላይ እንዲታያቸው በማድረግ የተሻለየደንበኞችአገልግሎትእንዲኖር ያግዛል፡፡
2. የመልሶ ጥሪ (Call Back Manager)
  • ጥሪያቸው ምላሽ ያላገኘ ደንበኞች እንዳይታለፉ ለመቆጣጠር እና ወዲያውኑ ለማግኘት ይረዳል፡፡
3. የዳሰሳጥናትሞጁል (Survey Module)
  • ከጥሪ መስተንግዶ ወይም ከኢሜይል እና የፅሁፍ መልዕክቶች ልውውጥ በኋላ የዳሰሳ ጥናት በራሱ ያደርጋል፡፡
  • የመስተንግዶ ጥራት እና የደንበኞች እርካታን ወዲያውኑ ለማወቅ ያስችላል፡፡
4. የአጭር ጽሑፍ አገልግሎት አገናኝ (SMS connector)
  • በሲአርኤም እና በሶስተኛ ወገን የሶፍትዌር ሶሉሽኖች በመታገዝ ለግለሰብ ወይም በብዙሀን ደንበኞች አጭር መልዕክት በሞባይላቸው እንዲደርሳቸው ያደርጋል፡፡
  • ደንበኞቻችንን ለማግኘት፣ ግንዛቤ ለመፍጠር እንዲሁም ሽያጫችን እንዲጨምር ያግዛል፡፡
 5. ማህበራዊሚዲያማገናኛ (Social Media Connector)
    • የተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎችን በአንድ ገፅ ላይ ለመቆጣጠር ያስችላል፡፡
    • በማህበራዊ ገፆች ላይ ለደንበኞች ጥያቄ ምላሽ ለመስጠት ስለሚያስችል የደንበኞችን እርካታ ይጨምራል፡፡
6. የጉዳዮችን ለማስተዳደር(Case management)
  • የደንበኞች መስተንግዶ ወኪሎች ጥሪ እያስተናገዱ ጠቃሚ መረጃዎች እና ብልሽት/ቅሬታ በመመዝገብ የተመዘገበበትን የትኬት ቁጥር ለሚመለከታቸው የሥራ ክፍሎች ይልካሉ፡፡
7. የቪዲዮ ዊጄት (Video Widget)
8. ዋትስአፕማገናኛ (WhatsApp connector)
9. የመረጃ ቋት (Knowledge base)

ጥቅሞች

  • የደንበኞችተሳትፎንአበረታች
  • የደንበኞችንመሰረታዊ እንዲሁም ሌሎች ፍላጎቶችን በተሻለሁኔታማሟላት
  • የደንበኛ ጉዳዮችን በፍጥነት መፍትሄ ለመስጠት
  • የደንበኞችን ታማኝነት እን እርካታ ለማሻሻል
  • በውድድር ውስጥ በልጦ ለመገኘት
  • የሥራማስኬጃወጪለመቀነስ
  • ከተወዳዳሪዎች የላቀ እና ተመራጭ ሽያጭን ለመጨመር
  • እየዘመኑ የመጡ የተለያዩ የግንኙነት አማራጮችን ለመጠቀም

ተጨማሪ ዋጋዎች

የድምጽ ቀረጻ ፍቃድ በደንበኛ 1,222 ብር
ተጨማሪ ሞጁሎች (Add-on Modules) በኤጀንት በወር ተመን 1,257 ብር
በደንበኛ የአንድ ጊዜ ክፍያ የሚፈፀምባቸው
የድምጽ ኤጀንት ብቻ ደንበኛ  275,437 ብር
የመልቲሚዲያ ኤጀንት ደንበኛ 325,803 ብር
እያንዳንዱ ተጨማሪ ሞጁሎች (Add on Module) 150,512 ብር
በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎች ላይ የተመሰረተ ቻትቦት ለ 2 ቻናሎች 104, 767 ብር
የቻትቦት እና ተጨማሪ ቻናሎች ወርሃዊ ምዝገባ 52,387 ብር
የቻትቦት ተጨማሪ ቋንቋ 15,716 ብር
የአንድ ጊዜ የቻትቦት ዝግጅት 1,031,008 ብር
አንድ ጊዜ ለማዘጋጀት ክፍያ ለአንድ ተጨማሪ ቻናል ለቻትቦት 345,955 ብር

ዓይነቶች

መሰረታዊ (የድምጽ ኤጀንት ጥቅል) 5,006 ብር/በወር/በኤጀንት።

የላቀ (ባለብዙ ቻናል ቅርቅብ) 5,239 ብር/በወር/በኤጀንት። የላቀ ፕላስ ሱፐርቫይዘር + መልቲ ቻናል የድምጽ ጥቅል) 6,672 ብር/በወር/በኤጀንት ተጨማሪ ሞጁሎች (Add on Modules)
ገቢ ጥሪ * * *
ወጪ ጥሪን ለማየት * * *
DTMF IVR with DB DIP * * *
የኤጀንቶች የስራ ቦታ * * *
ወቅታዊ (Realtime) ዳሽቦርድ  *
የመጨረሻዎቹ 5 የጥሪ/ምልልስ ታሪኮች  * * *
የድምጽ ቀረጻ * * *
የኢሜይል ቻናሎች * *
ዌብ ቻት * *
ሪፖርት *
የክፍያ መጠየቂያ * * *
የደንበኞች መረጃ በስክሪን ላይ ማየት * * *
መልሶ ለመደወል ሞጁል * * *
አቫያ ስፔስ * * *
ዩሲ * * *
የቪዲዮ ዊጄት *
የደንበኛ ዳሰሳ ሞጁል *
ዋትስአፕ ማገናኛ *
የመረጃ ቋት *
ማህበራዊ ሚዲያ (ፌስ ቡክ፣ ትዊተር እና ኢንስታግራም) *
ጉዳይ ለማስተዳደር *
የጽሑፍ መልዕክት አገናኝ *

ክላውድን መሠረት ያደርጉ የጥሪ ማዕከላት ሶሉሽኖች ዐይነቶች

ተ.ቁ የጥቅል ዐይነቶች ዋጋ
ምርቶችና ፈቃዶች
የደንበኝነት ምዝገባ ፈቃዶች በወኪል/በወር
1 የድምፅ ወኪል ጥቅል 6,927.23
2 ባለብዙ ቻናሎች ጥቅል (ድምፅ + ኢ-ሜይል + ቻት) 7,360.18
3 ተቆጣጣሪ/ሱፐርቫይዘር + ባለብዙ ቻናሎች ወኪል ጥቅል 9,524.94
4 በደንበኛ ልክ የድምፅ መቅጃ ፈቃድ 1,992.54
5 በቻትቦት በተደጋጋሚ በሚጠየቁ ጥያቄዎች ላይ የተመሠረተ የቻትቦት አገልግሎት ለ2 ቻናሎች (በወርኃዊ ክፍያ) 215,268.04
6 ቻትቦትና ተጨማሪ ቻናሎች ወርኃዊ ምዝገባ 107,640.00
7 ቻትቦት በተጨማሪ ቋንቋ አገልግሎት 32,292.00
እሴት የተጨመሩባቸው ጥቅሎች በወኪል/በወር
1 የጉዳይ አስተዳደር የቲኬት ሥርዓት (Case Management ticketing system) 2,078.65
2 የዕውቀት አስተዳደር (Knowledge management) ,,
3 የደንበኛ ግንኙነት አስተዳደር ኮኔክተር (CRM connector) ,,
4 የአጭር ጽሑፍ መልእክት ኮኔክተር (SMS connector) ,,
5 የደንበኛ ጥናት (Customer survey) ,,
6 የዋትሳፕ ኮኔክተር (WhatsApp connector) ,,
7 የማኅበራዊ ሚዲያ ኮኔክተር (Social media connector) ,,
8 Video Widget ,,
የአንድ ጊዜ ማስጀመሪያ ክፍያ/Setup Fee
1 ለደንበኛ የድምፅ ወኪል ብቻ 453,506.46
2 ለባለበዙ ቻናሎች ወኪል ጥቅል 535,764.94
3 እያንዳንዱ ተጨማሪ ሞጁል (Each Add-On Module) 247,859.04
4 ለForex IVR የአንድ ጊዜ ማስጀመሪያ ክፍያ በደንበኛ 366,918.45
5 ለአጭር መልእክት የአንድ ጊዜ ማስጀመሪያ ክፍያ በደንበኛ 309,261.68
6 ለቻትቦት የአንድ ጊዜ ማስጀመሪያ ክፍያ 2,118,438.92
7 ለቻትቦት ተጨማሪ ቻናል የአንድ ጊዜ ማስጀመሪያ ክፍያ 710,842.60

የቢዝነስ ሕግና ደንቦችን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ፤

1. ክላውድን መሠረት ያደረጉ የጥሪ ማእከላት አገልግሎቶች የሚሽጡት በቅድም ክፍያ ነው።
2. ለአንድ ጊዜ ማስጀመሪያ (Setup Fee)፣ ለሃርድዌርና ሶፍትዌር እንዲሁም ለሌሎች አገልግሎቶች ቢያንስ ለ12 ወራት (ለአንድ ዓመት) የፈቃድ ክፍያዎችን መክፈል አላባቸው።
3. ደንበኛው በስምምነቱ መሠረት ክፍያውን ካልፈጸመ ፈቃዱ ይታገድብታል/ይቋረጣል።
4. ለድርጅት ደንበኞች የሚሸጡት ዝቅተኛ የፈቃዶች ቁጥር ገደብ የላቸውም፤ ሆኖም ደንበኞች ቢያንስ ሁለትና ከዚያ በላይ ፈቃዶችን ማለትም አንድ ወኪልና አንድ ተቆጣጣሪ (ሱፐርቫይዘር) እንዲግዙ ይመክራል።
5. ደንበኛው ዝቅተኛውን ክፍያ ከከፈለ በኋላ፣ ከአስፈጻሚ ውል ጋር የተያያዘ አስቸጋሪ ሁኔታ (force majeure) ካልተፈጠረ በስተቀር፣ በማንኛውም ምክንያት ለደንበኛው ምንም ዐይነት ገንዘብ አይመለስም።
6. የድርጅት ደንበኞች ክላውድን መሠረት ያደረጉ ለጥሪ ማእከላት አገልግሎቶች ቢያንስ የአንድ ዓመት ውል ይፈርማሉ።