ኢትዮ ቴሌኮም የጄኔሬተርና ፖል መቀቀያ ማሽን ጨረታ ማውጣቱ ይታወሳል፡፡ በመሆኑም የጨረታ ሰነዱን ሁኔታ ማሻሻል ከፈለገ ከመዝጊያው ጊዜ በፊት የጨረታ ሰነዱ በሚሸጥበት ዌብ ሳይቶች ላይ በማሳወቅ ማሻሻል እንደሚችል በጨረታ ሰነዱ ላይ ተጠቅሷል፡፡

ስለዚህ ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና በሚያሰሩበት ጊዜ በአንድ ቀን ከንግድ ባንክ ወደ ቴሌ ብር ማስተላለፍ የሚቻለው የብር መጠን ገደብ እስከ 200,000 ብቻ ስለሆነ፤ ከዚያ በላይ ለጨረታ ዋስትና ማስያዝ የፈለጉ ተጨራቾች እየተቸገሩ ስለሆነ እንደ አማራጭ ሲፒኦ ማሰራት አንደሚችሉ በኤክስትራ ቴንደር፤ አፍሮ ቴንደር እና 2መርካቶ ዶት ኮም ላይ መልዕክቱን እንድታስተላልፉልን በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡

Share This Post:

Share on facebook
Share on telegram
Share on twitter
Share on linkedin

Follow Us

Recent Posts

Archives