June 16, 2022

Bringing New Possibilities

June 16, 2022

ኢትዮ ቴሌኮም ከኩባንያው አገልግሎት የተመለሱ፤ ንቃይ ጣውላዎች፤ የእንጨት ፓሌቶች ፤ ጉማጅ እና አገልግሎት የማይሰጡ የእንጨት ፖሎች፤ የማገዶ እንጨት፤ የኬብል ድራሞች ፤ የእንጨት ማሸጊያ ሳጥኖች፤ አጣናዎች፤ የፓርቲሽን ጣውላዎች፤ ሞራሌ፤ አገልግሎት የማይሰጡ የእንጨት ፖሎች እና ፋይበር ዲሾች፣ ሂት ሽሪንክ፤ ያለቁ የቶነር ካርትሪጆች ፤ የተለያዬ ቁርጥራጭ የኤች ዲ ፒ ደክቶች ኘላስቲኮች እና የተሸከርካሪ ጎማዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

የጨረ ማስታወቂያ ቁጥር 05/2014 ኢትዮ ቴሌኮም ከኩባንያው አገልግሎት የተመለሱ፤ ንቃይ ጣውላዎች፤ የእንጨት ፓሌቶች ፤ ጉማጅ

Read More