ኢትዮ ቴሌኮም ሰሜን ምዕራብ ሪጅን የተለያዩ ያገለገሉ አይቲ ዕቃዎችን ማለትም ሲፒዩ፣ ሞኒተር ፣ዲሰክ ቶፕ ኮምፒዩተር፣ፕሪንተር፣ኪይፖርድ፣ፕሮጀክተር እና ፋክስ ማሽን ባሉበት ሁኔታ ፍላጎት ላላቸዉ ህጋዊ ተጫራቾች ለሁለተኛ ጊዜ በወጣ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ June 24, 2024 ተጨማሪ ያንብቡ »