ኢትዮ ቴሌኮም የአምስተኛው ትውልድ (5ጂ) የሞባይል አገልግሎት በዎላይታ ሶዶ፣ ሆሳዕና እና አርባምንጭ ከተሞች አስጀመረ!!

ኢትዮ ቴሌኮም ዘመኑ የደረሰባቸውን የቴክኖሎጂ ውጤቶችን ለማሕበረሰባችን ከማስተዋወቅ እና በሰፊው ተደራሽ ከማድረግ ባሻገር ሀገራችን በዲጂታል አገልግሎት በአለም አቀፍ ደረጃ  የሚኖራትን ተወዳዳሪነት ለማሳደግ የሚያስችሉ በርካታ ሥራዎችን በቁርጠኝነት በማከናወን ላይ ያለ ሲሆን፣…

Continue Reading ኢትዮ ቴሌኮም የአምስተኛው ትውልድ (5ጂ) የሞባይል አገልግሎት በዎላይታ ሶዶ፣ ሆሳዕና እና አርባምንጭ ከተሞች አስጀመረ!!