ስታንዳርድ ቪዚተር ፕላን (መደበኛ የጎብኚዎች)

ከሀገር ውስጥ እና ዓለም አቀፍ ጥቅሞች ጋር አገልግሎቱን በአየር ማረፊያ ወይም በሽያጭ ማዕከሎቻችን በቅናሽ ያገኛሉ፡፡
የጥቅል ዋጋ በ

ሳምንታዊ ዝቅተኛ

5 $/€
  • 10 ጊ.ባ ዳታ
  • 300 ደቂቃ ወደ ሁሉም ኔትዎርክ
  • 100 የጽሁፍ መልእክት ወደ ሁሉም ኔትዎርክ
  • የ 50 ብር አየር ሰዓት

ሳምንታዊ ከፍተኛ

10 $/€
  • 50 ጊባ ዳታ
  • 500 ደቂቃ ወደ ሁሉም ኔትዎርክ
  • 200 የጽሁፍ መልእክት ወደ ሁሉም ኔትዎርክ
  • 20 ደቂቃ ዓለም አቀፍ ጥሪ
  • የ 100 ብር አየር ሰዓት

የ 15 ቀናት

15 $/€
  • 100 ጊባ ዳታ
  • 700 ደቂቃ ወደ ሁሉም ኔትዎርክ
  • 300 የጽሁፍ መልእክት ወደ ሁሉም ኔትዎርክ
  • 30 ደቂቃ ዓለም አቀፍ ጥሪ
  • የ 200 ብር አየር ሰዓት

ወርሃዊ

40 $/€
  • ያልተገደበ ዳታ
  • ያልተገደበ ጥሪ ወደ ሁሉም ኔትዎርክ
  • ያልተገደበ የጽሁፍ መልእክት ወደ ሁሉም ኔትዎርክ
  • 70 ደቂቃ ዓለም አቀፍ ጥሪ
  • የ 400 ብር አየር ሰዓት
ያልተገደበ
ለ 3 ቀናት
3
$ / €
ለ 7 ቀናት
3
$ / €
ለ 15 ቀናት
10
$ / €
ለ 30 ቀናት
15
$ / €

  1. የጎብኚዎች ጥቅል ተግባራዊ የሚሆነው ለነባርና ለአዲስ የቅድመ ክፍያ ሲም ካርድ ተጠቃሚዎች ብቻ ነው፡፡
  2. የሲም ካርድ መሸጫ ዋጋ በጥቅሉ ዋጋ ውስጥ የተካተተ ነው፡፡ ይህም ሲም ካርድ ለአዲስ ሽያጮች ነጻ ነው ማለት ነው።
  3. የጎብኚዎች ጥቅል ዋና አቅርቦት በ4ጂ/5ጂ ሊሆን ይችላል፡፡
  4. የጎብኚዎች ጥቅል በ4ጂ/5ጂ ይሠራል፤ የ4ጂ ተጠቃሚዎች ወደ 5ጂ ማሳደግ ይችላሉ።
  5. ለሀገር ውስጥ የድምፅና አጭር ጽሑፍ ጥቅሎች፤ ከዓለም አቀፉ የተመን ልወጣ ጋር ወደ ኢትዮ ቴሌኮምና ከኢትዮ ቴሌኮም ውጪ ወደ ተለያዩ አገራት ኔትወርክ ተፈጻሚ ይሆናሉ። ይህም 1 ጥሪ በ1 ሰከንድ ወደ ኢትዮ ቴሌኮም፤ 2 ጥሪ በ1 ወደ ተለያዩ አገራት ማለት ነው።
  6. ወደ ሳተላይትና ፕሪሚየም ቁጥሮች ሲደውሉ በመደበኛ የዋጋ ተመን መሰረት የሚከፈሉ ይሆናል፡፡
  7. ከጥቅል ውጪ ሲጠቀሙ (ከአገልግሎት ማብቂያ ጊዜው በፊት ቀድመው ከጨረሱ) ነባር ደንብና ሁኔታዎች እንዲሁም ታሪፎች ተግባራዊ ይደረጋሉ፡፡
  8. ላልተገደበ ዳታ ፍትሃዊ የአጠቃቀም መርህ ተግባራዊ አይደረግም፡፡
  9. ጎብኚዎች በአንድ ሲም ካርድ በርካታ የጎብኚዎች ጥቅል መግዛት ይችላሉ፡፡ እንዲሁም የሀገር ውስጥ ጥቅሎችን ከተለያዩ ቻናሎች መግዛትም ይችላሉ፡፡
  10. በተቀመጠው ሕግ መሠረት የተሞላው የአየር ሰዓት- የሲም ካርዱን የመጠቀሚያ ጊዜ ማራዘም አለበት።
  11. ተቀባይት ያለው ጊዜ የሚጀምረው ከተመዘገቡበት ቀን ጀምሮ ሲሆን፤ ይህም መደበኛውን የቀን መቁጠሪያ ቀን ጋር አብሮ ላይሄድ ይችላል፡፡
  12. የጎብኚዎች ጥቅል አገር ውስጥ ካለው ከኢትዮ ቴሌኮም ኔትወርክ ውጭ አይሠራም።
  13. የጎብኚዎች ጥቅል ሽያጭ በዶላርና ዩሮ ነው፡፡
  14. የአገር ውስጥ የድምፅና የመልእክት ጥቅል አገልግሎት የሚተገበረው ከኢትዮ ቴሌኮም ቁጥር ወደ ኢትዮ ቴሌኮም እና ወደ ሌላ ኔትወርክ ቁጥር ለሚደረጉ ጥሪዎች የሪሶርስ አጠቃቀሙ በሥራ ላይ ያለውን ተመን መሠረት ባደረገ መልኩ ይሆናል፡፡ ማለትም፡- ከኢትዮ ቴሌኮም ቁጥር ወደ ኢትዮ ቴሌኮም 1 ሴኮንድ፤ ከኢትዮ ቴሌኮም ቁጥር ወደ ሌላ ኔትወርክ ቁጥር ሲሆን 2 ሴኮንዶች ይሆናል፡፡

የአለም አቀፍ ድምፅ ደቂቃውን ለእነዚህ ሃገራት ሊጠቀሙበት ይችላሉ:

ተቁሃገራት
1አሜሪካን ሳሞአ
2 አንዶራ
3 አንጉዊላ
4 አንቲጉአና ባርቡዳ
5 አርጀርቲና
6 አርመኒያ
7 አሩባ
8 አውስትራሊያና አውስትራሊያ እና ኮኮስ-ኪሊንግ ደሴቶች
9 ኦስትሪያ
10 አዘርባጃን
11 ባሃማስ
12 ባህሬን
13 ባንግላዲሽ
14 ባርባዶስ
15 ቤልጂየም
16 ቤሊዜ
17 ቤርሙዳ
18 በሀቱን
19 ቦሊቪያ
20 ቦትስዋና
21 ብራዚል
22 ብሪቲሽ ቨርጂን ደሴት
23 ብሩኒ ዳሩሳላም
24 ቡልጋሪያ
25 ካምቦዲያ
26 ካሜሩን
27 ኬፕ ቨርዴ ደሴት
28 ቺሊና ምስራቃዊ ደሴት
29 ቻይና
30 ኮሎምቢያ
31 ኮስታሪካ
32 ክሮሺያ
33 ኩራካዎ እና ኔዘርላንድስ አንቲልስ
34 ቆጵሮስ
35 ቼክ ሪፐብሊክ
36 ዴንማርክ
37 ጅቡቲ

38

ዶሚኒካ

38 ዶሚኒካን ሪፐብሊክ
39 ኢኳዶር
40 ግብጽ
41 ኤርትራ
42 ኢስቶኒያ
43 የፋሮ ደሴቶች
44 ፊጂ ደሴቶች
45 ፈረንሳይ
46 የፈረንሳይ አንቲልስ እና ማርቲኒክ
47 ፍሬንች ጉያና
48 ጆርጂያ
49 ጀርመን
50 ጋና
51 ጂብላተር
52 ግሪክ
53 ግሬናዳ
54 ጓዴሎፕ
55 ጓም
56 ጓቲማላ
57 ጋያና
58 ሆንዱራስ
59 ሆንክኮንግ
60 ሀንጋሪ
61 አይስላንድ
62 ህንድ
63 ኢንዶኔዢያ
64 ኢራን
65 ኢራቅ
66 አየርላንድ
67 እስራኤል
68 ጣሊያንና ቫቲካን
69 ጃማይካ
70 ጃፓን
71 ጆርዳን
72 ካዛኪስታን
73 ኬኒያ
74 ደቡብ ኮሪያ
75 ኩዌት
76 ክርግዝታን ሪፐብሊክ
77 ላኦስ
78 ሌባኖን
79 ሊቢያ
80 ለይችቴንስቴይን
81 ሉክሰንበርግ
82 ማካው
83 ማላዊ
84 ማሌዢያ
85 ማሊ ሪፐብሊክ
86 ማልታ
87 ሞሪሺየስ
88 ሜክሲኮ
89 ሞልዶቫ
90 ሞናኮ
91 ሞንጎሊያ
92 ሞዛምቢክ
93 ናሚቢያ
94 ኔፓል
95 ኔዘርላንድ
96 ኒውዚላንድ
97 ኒካራጓ
98 ኒጀር
99 ናይጄሪያ
100 ሰሜን ማሪያናስ ደሴቶች
101 ኖርዌይ
102 ኦማን
103 ፓኪስታን
104 የፍሊስጤም መንደሮች
105 ፓናማ
106 ፓራጓይ
107 ፔሩ
108 ፊሊፒንስ
109 ፖላንድ
110 ፖርቹጋል
111 ፖርቶሪኮ
112 ኳታር
113 ሮማኒያ
114 ሩሲያና ካዛኪስታን
115 ሩዋንዳ
116 ሳሞአ
117 ሳን ማሪዮ
118 ሳውድ አረቢያ
119 ሴኔጋል
120 ሲንጋፖር
121 ስሎቫክ ሪፐብሊክ
122 ስሎቫኒያ
123 ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ሶማሊያ
124 ደቡብ አፍሪካ
125 ስፔን
126 ስሪ ላንካ
127 ሴይንት ኪትስ እና ኔቪስ
128 ሴይንት ሉቺያ
129 ሴይንት ቪንሰንትና ግሬናዲንስ
130 ሱዳን
131 ስዋዚርላንድ
132 ሲዊዲን
133 ስዊዘርንድ
134 ሶሪያ
135 ታይዋን
136 ታጂኪስታን
137 ታንዛኒያ
138 ታይላንድ
139 ትሪኒዳድና ቶባጎ
140 ቱርክ
141 ቱርክሜኒስታን
142 ቱርኮችና ካይኮስ ደሴቶች
143 ዩጋንዳ
144 ዩክሬን
145 የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች
146 እንግሊዝ
147 አሜሪካና ካናዳ
148 ዩራጋይ
149 ዩናይትድ ስቴት ቨርጅን ደሴቶች
150 ኡዝቤኪስታን
151 ቬንዙዌላ
152 ቬትናም
153 የመን

አሀጉር

የልዩ ዞን ከተሞች ዝርዝር

አፍሪካ

አሰንስዮን (247)


ኮሞሮስ (269)


ማዳጋስካር (261)


ሲሸልሰ ሪፑብሊክ (248)


ቱኒዝያ (216)

ኤሽያ እና መካከልኛ ምስራቅ

ምሰራቅ ቲኖር (670)


ሰሜን ኮሪያ (850)


ማልድቬስ (960)


ዲያጎ ጋርሽያ (246)


ፋልክ ላንድ አይስላንድስ (ማልቭናስ) (500)


ቅዱስ. ሄሌና (290)


ዋሊስ እና ፉቱና ደሴቶች (681)

ሰሜን አሜሪካ

ኩባ/የገና ደሴት/ጓንታናሞ ቤይ (53)

ኦሸኒያ ልዩ ዞን

አንታርክቲካ/ኖርፎልክ ደሴት (672)


ኩክ አይስላንድስ (682)


ኪሪባቲ (686)


ናኡሩ (674)


ኒዉ (683)


ፓፓያ ኒው ጊኒ(675)


ሰሎሞን ደሴት (677)


ቶክላው (690)


ቱቫሉ (688)