roaming-icon-6

የሮሚንግ አገልግሎት

ለስራ ወይም ለጉብኝት የውጭ ሀገር ጉዞ አቅደዋል?

እንግዲያውስ ከሀገር ውጭ ሆነው አስፈላጊ ጥሪዎችን አጣለሁ ብለው አይስጉ።  በሮሚንግ አገልግሎታችን በወቅቱ እየተገለገሉበት ያለውን የሀገር ውስጥ ሲም ካርድ በመጠቀም በ159 ሀገሮች ውስጥ ጥሪዎችን መቀበል፣ ወጪ ጥሪ ማድረግ፣ አጭር የጽሑፍ መልዕክት መላክ እንዲሁም የኢንተርኔት አገልግሎት መጠቀም ይችላሉ።

እባክዎን ከዚህ በታች ካለው ዝርዝር ውስጥ የመዳረሻዎ ሀገር ኔትወርክ መኖሩን በማረጋገጥ በሮሚንግ ቅናሽ አገልግሎታችን ይጠቀሙ፡፡

አለም ዓቀፍ የቅድመ-ክፍያ ሮሚንግ
ወደ ውጭ ሀገራት ሲጓዙ ሀገር ውስጥ ካሉ ወዳጅ ዘመዶችዎ እንዲሁም የስራ አጋሮችዎ ጋር ግንኙነትዎ እንዳይቋረጥ ሁሌም በጉዞዎ አለን፡፡ የቅድመ ክፍያ ሞባይል ቁጥርዎን በመጠቀም አብረውን ከሚሰሩ ከ550 በላይ አለም ዓቀፍ የኔትወርክ አጋሮቻችን በኩል አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ፡፡
Hawire Hiwot Roaming Package

ሐዊረ ሕይወት ሮሚንግ ጥቅል (ለ 30 ቀናት)--10% ቅናሽ

እስራኤል ሐዊረ ሕይወት

500 ሜ.ባ

850 ብር

1 ጊ.ባ

1740 ብር

3 ጊ.ባ

5210 ብር

500 ሜ.ባ
15 ደቂቃ ወደ ኢትዮጵያ ለመደወል
15 ደቂቃ ጥሪ ለመቀበል

1780 ብር

40 ደቂቃ ወደ ኢትዮጵያ ለመደወል
40 ደቂቃ ጥሪ ለመቀበል

2240 ብር
ግብፅ ሐዊረ ሕይወት

40 ደቂቃ ወደ ኢትዮጵያ ለመደወል
40 ደቂቃ ጥሪ ለመቀበል

2705 ብር

500 ሜ.ባ
15 ደቂቃ ወደ ኢትዮጵያ ለመደወል
15 ደቂቃ ጥሪ ለመቀበል

2710 ብር

500 ሜ.ባ

1700 ብር

3 ጊ.ባ

10420 ብር

1 ጊ.ባ

3470 ብር
ግሪክ ሐዊረ ሕይወት

500 ሜ.ባ

670 ብር

1 ጊ.ባ

1400 ብር

3 ጊ.ባ

4200 ብር

500 ሜ.ባ
15 ደቂቃ ወደ ኢትዮጵያ ለመደወል
15 ደቂቃ ጥሪ ለመቀበል

1950 ብር

40 ደቂቃ ወደ ኢትዮጵያ ለመደወል
40 ደቂቃ ጥሪ ለመቀበል

3500 ብር

1. ኔትዎርክ ተደራሽነት
o ይህ ጥቅል የሚሠራው፤ የ3ጂ/4ጂ/5ጂ ኔትዎርክ ተደራሽ በሆነባቸው አገራት ላይ ነው።
2. ብቁነት
o ጥቅሉን የቅድመና ድኅረ ክፍያ ተጠቃሚ ደንበኞች ማግኘት ይችላሉ።
3. ለሮሚንግ አገልግሎት በቁ ለመሆን
o ደንበኞች ጥቅሉን ከመግዛታቸው/ከመጠቀማቸው በፊት ለሮሚንግ አገልግሎት ብቁ መሆን አለባቸው።
o የድኅረ ክፍያ ተጠቃሚ ደንበኞች፤ አገልግሎቱን ለማግኘት ወደ ኢትዮ ቴሌኮም የአገልግሎት መስጫ ማዕከል በመሔድ ይጠበቅባቸዋል።
o የቅድም ክፍያ ተጠቃሚዎች፤ በ8994 አጭር የጽሑፍ መልእክት ወይም በማኅበራዊ ሚዲያ (በፌስቡክ፣ ኤክ፣ ቴሌግራም፣ ዋትስአፕ፣ ሊንክዲንና በኢንስታግራም) መድረኮቻችን ጥያቄዎቻቸውን ማቅረብ ይችላሉ።
4. ከተፈቀደው ጥቅል በላይ ስላለው አጠቃቀም
o ከተቀመጠው ጥቅል በላይ ለሆኑ አጠቃቀሞች፤ አሁን ባለው የሮሚንግ ታሪፍ መጠን መሠረት የሚከፈሉ ይሆናሉ።
5. ያልተጠቀሙባቸው ጥቅሎች
o ያልተጠቀሙባቸው ጥቅሎች፤ በአገር ውስጥ ጥቅም ላይ አይውሉም ወይም ተመላሽ አይደረጉም።
o ሆኖም ግን፤ ጥቅሎቹ ጥቅም ላይ እስካልዋሉ ድረስ፤ ወደ ሌላ ደንበኛ ማስተላለፍ ይችላሉ።
6. ድምፅ ጥቅል ተገቢነት
o የድምፅ ጥቅሉ፤ ወደ ኢትዮጵያ ጥሪዎችን ለመቀበልና ለመመለስ ብቻ አገልግሎት ላይ ይውላል።
7. የግዢ አማራጮች
o የሐዊረ ሕይወት ተጓዦች፤ የሐዊረ ሕይወት ሮሚንግ ጥቅልን በኢትዮ ገበታ፣ ወደ 127 በመደወል፣ በቴሌብር ሱፐርአፕ በኩልና በማይ ኢትዮ አፕ፣ እንዲሁም በአገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን በኩል መግዛት ይችላሉ።
o ጥቅሉን፤ ለራስና በስጦታ መላክ ለሌሎች መግዛት ይቻላል።

ለአንድሮይድ:

  1. “settings” ውስጥ ይግቡ
  2. “More Networks” ይምረጡ
  3. “Mobile Networks” ይምረጡ
  4. “Network Operators ይምረጡ
  5. የሚፈልጉትን ኔትወርክ ይምረጡ
  6. “Data Roaming” ያብሩ

ለአይፎን:

  1. “Settings” ውስጥ ይግቡ
  2. “General” ይምረጡ
  3. “Cellular” ይምረጡ
  4. “Cellular Data” እና “Data Roaming” ያብሩ
  5. “Carrier” ይምረጡ
  6. “Automatic” የሚለውን ወደ "Off"  ይቀይሩ

ለዊንዶውስ:

  1. “Settings” ውስጥ ይግቡ
  2. “Network & wireless” ይምረጡ
  3. “Mobile & SIM” ይምረጡ
  4. “Data roaming options” ይምረጡ
  5. “Roam” ይምረጡ

የቅድመ ክፍያ ሮሚንግ አገልግሎትን የት ማግኘት እችላለሁ?

የአገልግሎት ማዕከላችንን መጎብኘት ሳይጠበቅብዎ ባሉበት ሆነው የዳታ ሮሚንግ አገልግሎት ከስልክዎ ላይ መብራቱን እና በቂ የአየር ሰዓት መሞላቱን/ካርድ መያዞትን ያረጋግጡ!

  • ከጉዞዎ በፊት ለአገልግሎቱ ለመመዝገብ በአቅራቢያዎ የሚገኘውን የኢትዮ ቴሌኮም ሽያጭ ማዕከል ይጎብኙ።
  • አገልግሎቱን ለማግኝት ሲመጡ ፓስፖርትዎን/ መታወቂያዎን፣ የአገልግሎት መጠየቂያ ደብዳቤ እና 10,000 ብር ተቀማጭ ገንዘብ መያዝ ይጠበቅብዎታል።
  • ለድርጅት ደንበኞች (ከኪ አካውንት በስተቀር/ except key account) አገልግሎቱን ለማግኘት የተፈረመ እና የድርጅቱ ሕጋዊ ማህተም ያረፈበት የሮሚንግ አገልግሎት ስምምነት ቅጽ ሞልተው ማቅረብ ይጠበቅብዎታል።

  • የአገልግሎቱ ክፍያ እንደሚሄዱበት ሀገር የቴሌኮም አገልግሎት ሰጪ ታሪፍ የሚወሰን ይሆናል። እባክዎን ከዚህ በታች ከተዘረዘሩት መካከል ከእኛ ጋር ባላቸው ስምምነት በቅናሽ ዋጋ የሚያስተናግዱ አገልግሎት ሰጪዎች መኖራቸውን ያረጋግጡ።

  • የሚሄዱበት አገር እንደደረሱ በአካባቢው የሚገኙ የኔትዎርክ አገልግሎት ሰጪዎች  ዝርዝር በስልክዎ ላይ ይታያል። አገልግሎቱን መጠቀም ከመጀመርዎ በፊት ተመራጭ/ ቅናሽ ያለውን አገልግሎት ሰጪ ኔትወርክ መምረጥዎን ያረጋግጡ። እንዲሁም ደንበኞች ያልተጠበቁ የአገልግሎት ሂሳቦችን ለማስወገድ በተመረጡ ኦፕሬተሮች ኔትወርክ ላይ ብቻ የዳታ ሮሚንግ እንዲጠቀሙ አጥብቀን እንመክራለን።
  • የዳታ ሮሚንግ በትክክል ለመጠቀም የዳታዎን APN “et.com” ያድርጉ (etc.com አይጠቀሙ)

  • ወደ ሀገር ቤት ለመደወል የመጀመሪያውን በ'0' ቦታ በ'+251' በመተካት ቀሪዎችን ቁጥሮች በፊት ሲደውሉ እንደሚያደርጉት ያስገቡ።

ለምሳሌ:

'0911 ******' ለመደወል ሲፈልጉ '+251 911******’

‘0116******’ ለመደወል ሲፈልጉ በ ‘+251 116******’ የሚቀየር ይሆናል

የሮሚንግ አገልግሎት የሚያገኙባቸው አገራት፡ ኦፕሬተሮች እና ዋጋ ዝርዝር (ጥር 2017)

የሚሄዱበት አገርየቴሌኮም አገልግሎት ሰጪበሚሄዱበት አገር ውስጥ የሚደረግ ጥሪ (ብር)ወደ ኢትዮጵያ የሚደረግ ጥሪ (ብር)ወደ ሌሎች አገራት የሚደረግ ጥሪ (ብር)ጥሪ መቀበል በደቂቃ (ብር)አጭር መልዕክት (ብር)ዳታ በሜ.ባ. (ብር)ወደ ሳተላይት የሚደረግ ጥሪ (ብር)ወደ አጭር/ልዩ ቁጥሮች የሚደረግ ጥሪ (በብር)
አልባኒያቮዳፎን አልባኒያ26.0862.666.0732.3412.171.56 695.52 መደበኛ ታሪፍ
አልባኒያዋን46.9562.666.0749.7317.398.69 784.20 መደበኛ ታሪፍ
አልጀሪያኤቲኤም ሞባይል27.8260.8666.07138.6219.1317.39 1,337.14 መደበኛ ታሪፍ
አንጉላኬብልና ዋይርሌስ24.3460.8695.6354.4817.3926.08 1,278.02 መደበኛ ታሪፍ
አንቲጓና ባርቡዳኬብልና ዋየርሌስ24.3460.8695.6317.7417.3926.08 1,278.02 መደበኛ ታሪፍ
አርጀንቲናቴሌፎኒካ ሞቢሌስ አርጀንቲና ኤ.ስ.66.0766.0766.0724.6913.9113.91 1,930.07 መደበኛ ታሪፍ
አውስትራሊያአውስትራሊያ ቴስትራ24.3438.2566.0711.1913.913.48 1,811.13 መደበኛ ታሪፍ
ኦስትሪያሁችሰን ድራይ አውስትሪያ27.8260.8660.8628.1326.085.22 932.00 መደበኛ ታሪፍ
ኦስትሪያቴሌኮም አውስትሪያ ኤጂ43.4786.9486.9436.8226.0817.39 973.55 መደበኛ ታሪፍ
ኦስትሪያቲ-ሞባይል አውስትሪያ ጂኤምቢኤች26.0864.3464.3454.2112.171.39 765.07 መደበኛ ታሪፍ
አዘርባጃንአዘርባጃን-አዘርፎን52.1652.1652.1640.3412.17173.88782.46 መደበኛ ታሪፍ
አዘርባጃንአዘርባጃን-ባክሴል52.1652.1652.1640.3412.17173.88782.46 መደበኛ ታሪፍ
ባህሬንባህሬን ቪቫ ሲቲሲ24.3443.4766.0740.4217.395.22 1,387.21 መደበኛ ታሪፍ
ባህሬንዛይን ባህሬን27.8266.07104.3343.5526.0817.39 1,380.09 መደበኛ ታሪፍ
ባህሬንባቴልኮ27.8266.07104.3343.5526.081.74 836.36 መደበኛ ታሪፍ
ባርባዶስኬብልና ዋየርሌስ24.3460.8695.6335.6317.3926.08 1,278.02 መደበኛ ታሪፍ
ቤላሩስዩኒታሪ ኢንተርፕራይዝ ኤ143.4786.9486.9462.2826.0817.39 2,326.51 መደበኛ ታሪፍ
ቤልጄምሞቢስታር ቤልጄም43.4766.0766.0764.6226.0834.78 1,771.84 መደበኛ ታሪፍ
ቤልጄምቴሌኔት ግሩፕ ቤልጄም34.7862.662.661.1419.138.69 1,771.84 መደበኛ ታሪፍ
ቤኒንስፔሴቴል-ቤኒን (አሪባ)34.7886.94173.8851.5117.391.39 1,458.85 መደበኛ ታሪፍ
ቦትስዋናማስኮም ዋየርሌስ (Pty) ሓ.የተ.የግ.ማ.34.7886.94173.8834.2917.391.39 2,232.62 መደበኛ ታሪፍ
ብራዚልብራዚል ቪቮ ኤምጂ66.0766.0766.0724.6913.9113.91 1,121.53 መደበኛ ታሪፍ
ብራዚልቲአይኤም ብራዚል104.33104.33104.3325.5222.626.08 1,121.53 መደበኛ ታሪፍ
የብሪቲሽ ቨርጂን ደሴቶችኬብልና ዋየርሌስ24.3460.8695.6330.3617.3926.08 1,278.02 መደበኛ ታሪፍ
ቡልጋሪያቡልጋሪያ ኢኤዲ43.4786.9486.9447.4726.0817.39 1,039.28 መደበኛ ታሪፍ
ካሜሩንኤንቲኤን ካሜሩን ኤልቲዲ34.7886.94173.8848.1617.391.39 1,399.73 መደበኛ ታሪፍ
ካናዳቤል ካናዳ17.3938.2552.162.3510.431.04 1,460.59 መደበኛ ታሪፍ
ካናዳካናዳ-ቪዲዮትሮን17.3938.2552.162.3510.431.04 1,651.86 መደበኛ ታሪፍ
ካናዳሳስክቴል17.3938.2552.162.3510.431.04 1,312.79 መደበኛ ታሪፍ
ካናዳቴሉስ17.3938.2552.162.3510.431.04 1,312.79 መደበኛ ታሪፍ
ካይማን ደሴትኬብልና ዋየርሌስ24.3460.8695.6334.1517.3926.08 1,278.02 መደበኛ ታሪፍ
ቻድሚሊኮም ቻድ26.0852.1686.9466.1217.3943.47 1,391.04 መደበኛ ታሪፍ
ቻይናቻይና ሞባይል23.4761.0361.0329.2417.041.74 1,568.52 መደበኛ ታሪፍ
ቻይናቻይና ዩኒኮም23.4760.8661.0329.2417.391.74 1,794.09 መደበኛ ታሪፍ
ቻይናቻይና ቴሌኮም24.3443.4766.07817.393.48 N/A መደበኛ ታሪፍ
የኮንጎ ሕዝባዊ ሪፐብሊክኤንቲኤን ኮንጎ ኤስ.ኤ.34.7886.94173.8864.1917.391.39 1,130.22 መደበኛ ታሪፍ
ኮንጎ፣ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክአፍሪሴል ዲአርሲ66.0766.07104.3387.9126.0826.08 1,049.37 መደበኛ ታሪፍ
ኮንጎ፣ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክቮዳኮም ዲአርሲ26.0862.666.0761.5512.171.56 1,873.73 መደበኛ ታሪፍ
ኮትዲቯርኤንቲኤን ኮት ዲቮር ኤስ.ኤ.34.7886.94173.8850.7917.391.39 809.76 መደበኛ ታሪፍ
ክሮሽያኤ1 ሀርቫስትካ ዱ.ኦ..ኦ43.4786.9486.9443.5526.0817.39 625.45 መደበኛ ታሪፍ
ክሮሽያክሮኤሽያን ቴሌኮም .26.0864.3464.3460.9412.171.39 801.91 መደበኛ ታሪፍ
ሳይፕረስሳይፕረስ ኤፒክ27.8266.0766.0750.8526.0817.39 2,835.46 መደበኛ ታሪፍ
ቼክ ሪፐብሊክቲ-ሞባይል ቼክ ሪፐብሊክ a.s.26.0864.3464.3434.9212.171.39 2,011.79 መደበኛ ታሪፍ
ቼክ ሪፐብሊክቮዳፎን ቼክ26.0862.666.078.8712.171.56 N.A መደበኛ ታሪፍ
ዴንማርክዴንማርክ ቲዲኤስ26.0864.3464.3469.0922.626.08 1,130.22 መደበኛ ታሪፍ
ዴንማርክኤችአይ 3ጂ ዴንማርክ27.8260.8660.8644.426.085.22 1,133.18 መደበኛ ታሪፍ
ዴንማርክቴሊያ ዴንማርክ27.8260.8666.0744.426.085.22 1,255.41 መደበኛ ታሪፍ
ዴንማርክቴሌኖር24.3443.4753.96713.915.22 1,283.23 መደበኛ ታሪፍ
ጂቡቲጅቡቲ ቴሌኮም48.69139.1438.18114.7648.6952.16 1,295.41 መደበኛ ታሪፍ
ዶሚኒካኬብልና ዋየርሌስ24.3460.8695.6350.8117.3926.08 1,278.02 መደበኛ ታሪፍ
ግብፅኦረንጅ ግብፅ27.8260.8669.5522.7526.083.48 1,344.09 መደበኛ ታሪፍ
ኤስቶኒያቴሊያ ኢስቶኒያ27.8260.8666.0717.4226.085.22 1,492.83 መደበኛ ታሪፍ
ፊንላንድቴሊያ ፊንላንድ27.8260.8666.0750.4126.085.22 915.62 መደበኛ ታሪፍ
ፊንላንድቴሌኖር24.3443.4753.973.0213.915.22 172.14 መደበኛ ታሪፍ
ፈረንሳይቡይግ ቴሌኮም26.0864.3464.3446.6112.171.39 1,133.18 መደበኛ ታሪፍ
ፈረንሳይፍሪ ሞባይል ፈረንሳ69.5569.5569.5520.5322.617.39 2,242.34 መደበኛ ታሪፍ
ፈረንሳይኦረንጅ ፍራንስ36.5146.9548.6937.9215.650.7 2,055.47 መደበኛ ታሪፍ
ፈረንሳይኤሴፋር ፍራንስ36.5146.951116.3137.9215.650.7 1,496.75 መደበኛ ታሪፍ
ጋምቢያአፍሪሴል ጋምቢያ66.0766.07104.3387.326.0826.08 1,380.90 መደበኛ ታሪፍ
ጀርመንኢ_ፕላስ ጀርመን66.0766.0766.0724.6913.9113.91 2,387.37 መደበኛ ታሪፍ
ጀርመንቴሌፎኒካ ጀርመን ጂኤምቢኤችና ሲኦ ኦኤችጂ፣66.0766.0766.0724.6913.9113.91 2,416.24 መደበኛ ታሪፍ
ጀርመንቴሌኮም ደችላንድ ጂኤምቢኤች26.0864.3464.3460.9412.171.39 1,013.72 መደበኛ ታሪፍ
ጀርመንቮዳፎን ጀርመን26.0862.666.0734.7812.171.56 1,483.20 መደበኛ ታሪፍ
ጋናጋና ቴሌኮሙኒኬሽንስ ኮምፓኒ26.0862.666.0729.2112.171.56 613.80 መደበኛ ታሪፍ
ጋናስካንኮም ሊሚትድ34.7886.94173.8830.9217.391.39 834.33 መደበኛ ታሪፍ
ግሪክኮስሞቴ ሞባይል ቴሌኮም ግሪክ26.0864.3464.3434.5112.171.39 1,308.02 መደበኛ ታሪፍ
ግሪክቮዳፎን ግሪክ26.0862.666.078.3512.171.56 898.80 መደበኛ ታሪፍ
ግሬናዳኬብልና ዋየርሌስ24.3460.8695.6341.5717.3926.08 1,278.02 መደበኛ ታሪፍ
ጊኒአሪባ ጊኒ34.7886.94173.8858.217.391.39 1,109.35 መደበኛ ታሪፍ
ጊኒ-ቢሳውስፔሴቴል ጊኒ-ቢሳው ኤሴኤ34.7886.94173.8884.1917.391.39 1,175.43 መደበኛ ታሪፍ
ሆንግ ኮንግሲኤስኤል ሆንግ ኮንግ23.47139.1139.126.9817.042.61 1,869.21 መደበኛ ታሪፍ
ሆንግ ኮንግኤኬቲ ሆንግ ኮንግ23.47139.1139.126.9817.042.61 1,869.21 መደበኛ ታሪፍ
ሆንግ ኮንግሆንግ ኮንግ-ቻይና ሞባይል 23.47 61.03 61.03 21.21 17.04 1.74 1,644.90 መደበኛ ታሪፍ
ሀንጋሪማግያር ቴሌኮም ኮንግ26.0864.3464.3432.4512.171.39 1,027.73 መደበኛ ታሪፍ
ሀንጋሪቮዳፎን ኮንግ26.0862.666.076.4312.171.56 890.11 መደበኛ ታሪፍ
አይስላንድአይስላንድ ቮዳፎን26.0838.2566.0725.7417.395.22 1,190.38 መደበኛ ታሪፍ
ህንድአይርቴል ህንድ22.638.2560.862.5713.910.52 1,230.55 መደበኛ ታሪፍ
ህንድጂዮ-ህንድ22.652.1660.862.6113.911.39 N/A መደበኛ ታሪፍ
ኢንዶኔዢያሁችሰን 3 ኢንዶኔዢያ27.8260.8660.865.4726.085.22 1,577.09 መደበኛ ታሪፍ
ኢራቅዛይን ኢራቅ27.8266.07104.3354.8126.0817.39 3,538.28 መደበኛ ታሪፍ
አየርላንድአየርላንድ ሜቴኦር27.8266.0766.0772.1626.0817.39 2,243.92 መደበኛ ታሪፍ
አየርላንድሲሪ አየርላንድ (ሁችሰን)27.8260.8660.8645.7326.085.22 1,887.99 መደበኛ ታሪፍ
አየርላንድቮዳፎን አየርላንድ26.0862.666.0745.7312.171.56 498.26 መደበኛ ታሪፍ
እስራኤልእስራኤል-ሴልኮም እስራኤል ኤልቲዲ.23.4738.2566.0735.0319.131.74 3,095.76 መደበኛ ታሪፍ
እስራኤልኦሬንጅ እስራኤል27.8266.0786.9435.0322.68.69 2,635.57 መደበኛ ታሪፍ
እስራኤልፔለፎን እስራኤል26.0834.7866.0735.033.480.87 1,564.92 መደበኛ ታሪፍ
እስራኤልሆት ሞባይል እስራኤል50.4362.662.635.0319.1317.39 980.86 መደበኛ ታሪፍ
ጣሊያንኢሊያድ ኢታሊያ69.5569.5569.5530.5222.617.39 2,189.50 መደበኛ ታሪፍ
ጣሊያንቴሌኮም ኢታሊያ ኤስ.ፓ.ኤ.26.0864.3464.3456.6112.171.39 940.52 መደበኛ ታሪፍ
ጣሊያንቮዳፎን ኢታሊያ26.0862.666.0730.612.171.56 1,094.75 መደበኛ ታሪፍ
ጣሊያንዊንድ ትሬ ኤስ.ፓ.ኤ27.8260.8660.8630.5226.085.22 1,128.48 መደበኛ ታሪፍ
ጃማይካኬብልና ዋየርሌስ24.3460.8695.6350.5417.3926.08 1,278.02 መደበኛ ታሪፍ
ጃፓንዶኮሞ ጃፓን52.1662.662.627.0519.138.69 534.09 መደበኛ ታሪፍ
ጃፓንሶፍት ባንክ ጃፓን27.8269.55688.5630.5326.088.69 1,008.50 መደበኛ ታሪፍ
ጆርዳንዛይን ጆርዳን27.8266.07104.3349.5926.0817.39 2,193.84 መደበኛ ታሪፍ
ካዛኪስታንኬሴል24.3460.8686.9461.2126.088.69 2,924.14 መደበኛ ታሪፍ
ኬንያሳፋሪኮም17.3938.25130.4122.688.698.69 782.46 መደበኛ ታሪፍ
ላቲቪያባይት ላትቪያ26.0864.3464.3481.5712.171.39 994.42 መደበኛ ታሪፍ
ላቲቪያቴሊያ ላትቪያ27.8266.0766.0755.4926.085.22 1,026.76 መደበኛ ታሪፍ
ሊባኖስተች157.66209.87316.3622.9143.47130.41 1,889.55 መደበኛ ታሪፍ
ሌሶቶቮዳኮም ሌሶቶ26.0862.666.0757.0312.171.56 N.A መደበኛ ታሪፍ
ላይቤሪያሎንስታር ኮሙኒኬሽን ኮርፖሬሽን34.7886.94173.8853.0817.391.39 1,204.99 መደበኛ ታሪፍ
ሊክተንስታይንቴሌኮም ሊችንስታይን ኤጂ43.4786.9486.9431.0426.0817.39 1,885.03 መደበኛ ታሪፍ
ሊቱዌኒያባይት ሊቱዌኒያ26.0864.3464.3497.4612.171.39 1,763.63 መደበኛ ታሪፍ
ሊቱዌኒያቴሊያ ሊቱዌኒያ27.8260.8666.0771.3826.085.22 1,604.74 መደበኛ ታሪፍ
ሉክዘምበርግፖስት ሉክዘምበርግ26.0864.3464.3452.1612.171.39 1,133.70 መደበኛ ታሪፍ
ሉክዘምበርግቮክስሞባይል ሉክዘምበርግ43.4766.0766.0752.5126.0834.78 1,790.96 መደበኛ ታሪፍ
ሜቄዶንያማኬዶኒያ ዶኢል ስኮፕጄ43.4786.9486.9495.6326.0817.39 1,530.84 መደበኛ ታሪፍ
ማዳጋስካርቴልማ ማዳጋስካር27.8260.8666.0776.8519.1317.39 1,704.02 መደበኛ ታሪፍ
ማሌዢያዲጂ ማሌዥያ24.3443.4753.9170.413.915.22 2,434.32 መደበኛ ታሪፍ
ማሊኦሬንጅ 27.8260.8666.07886.7917.391.74 844.01 መደበኛ ታሪፍ
ማልታቮዳቮን ማልት26.0862.666.07347.7612.171.56 1,406.69 መደበኛ ታሪፍ
ማልታሳልታ ማልታ27.8266.0766.07374.1926.0817.39 1,379.82 መደበኛ ታሪፍ
ሞሪሺስሴል ፕለስ26.0864.3469.55521.6426.088.69 1,284.97 መደበኛ ታሪፍ
ሞልዶቫኦሬንጅ ሞልዶቫ43.4766.0766.07113.3726.0834.78 1,133.35 መደበኛ ታሪፍ
ሞንትሰራትኬብልና ዋየርለስ24.3460.8695.6354.7117.3926.08 1,278.02 መደበኛ ታሪፍ
ሞሮኮሜዲ ቴሌኮም ሞሮኮ17.3986.94104.3368.6626.088.69 945.91 መደበኛ ታሪፍ
ሞሮኮአይኤኤም22.686.94104.3391.6126.088.69 1,907.46 መደበኛ ታሪፍ
ሞዛምቢክቮዳኮም ሞዛምቢክ26.0862.666.0736.8612.171.56 2,608.20 መደበኛ ታሪፍ
ኔዘርላንድኬቲፒ ቴሌኮም ቢ.ቪ.27.8266.0766.0748.5317.391.74 2,076.82 መደበኛ ታሪፍ
ኔዘርላንድቲ-ሞባይል ኔዘርላንድስ ቢ.ቪ.26.0864.3464.3457.2312.171.39 1,340.61 መደበኛ ታሪፍ
ኔዘርላንድቮዳፎን ኔዘርላንድስ26.0862.666.0731.1212.171.56 1,038.41 መደበኛ ታሪፍ
ኒው ዚላንድቮዳፎን ኒው ዚላንድ26.0862.666.075.9112.171.56 2,018.23 መደበኛ ታሪፍ
ናይጄሪያጂሎ ናይጄሪያ27.8260.8686.9415.5517.395.22 1,304.10 መደበኛ ታሪፍ
ናይጄሪያኤምቲኤን ናይጄሪያ ኮሙኒኬሽንስ34.7886.94173.8817.2917.391.39 1,507.02 መደበኛ ታሪፍ
ኖርዌይቴሌኖር ኖርዌይ24.3443.4753.923.8613.915.22 838.10 መደበኛ ታሪፍ
ኖርዌይቴሊያ ኖርዌይ27.8260.8666.071.2626.085.22 615.54 መደበኛ ታሪፍ
ኦማንኦማንቴል ኦማን34.7852.16608.5844.3926.0817.39 2,438.98 መደበኛ ታሪፍ
ፖላንድፒ4 ፖላንድ69.5569.5569.5516.4222.617.39 402.36 መደበኛ ታሪፍ
ፖላንድፒቲኬ ፖላንድ43.4766.0766.0742.8526.0834.78 323.42 መደበኛ ታሪፍ
ፖላንድቲ-ሞባይል ፖላንድ (ፖላስካ ኤስ.ኤ.)26.0864.3464.3442.5112.171.39 491.37 መደበኛ ታሪፍ
ፖላንድፖልኮምቴል38.2552.1660.8633.8117.395.22 1,439.73 መደበኛ ታሪፍ
ፖርቱጋልኤምኢኦ ፖርቱጋል50.4362.662.633.8619.1317.39 952.86 መደበኛ ታሪፍ
ፖርቱጋልቮዳፎን ፖርቱጋል26.0862.666.0710.9512.171.56 851.66 መደበኛ ታሪፍ
ኳታርቮዳፎን ኳታር26.0862.662.621.8917.398.69 1,433.07 መደበኛ ታሪፍ
ሮማኒያኦሬንጅ ሮማኒያ43.4766.0766.0726.8926.0834.78 1,712.53 መደበኛ ታሪፍ
ሮማኒያቮዳፎን ሮማኒያ26.0862.666.070.5212.171.56 1,705.42 መደበኛ ታሪፍ
ሩሲያ ሜጋፎን ራሺያ24.3452.1660.8629.0217.391.74 2,086.56 መደበኛ ታሪፍ
ሩሲያ ኤምቲኤስ ሩሲያ 46.95 69.55 1,055.45 24.69 26.08 1.74 2,271.06 መደበኛ ታሪፍ
ሩሲያ ቴል 227.8252.1660.8651.9726.088.69 1,738.80 መደበኛ ታሪፍ
ሩሲያ ቪምፕልኮም24.3469.5569.5546.4117.391.74 1,261.70 መደበኛ ታሪፍ
ሩዋንዳኤምቲኤን ሩዋንዳሴል34.7886.94173.8840.8917.391.39 1,321.66 መደበኛ ታሪፍ
ሴንት ኪትስና ኔቪስኬብልና ዋየርሌስ24.3460.8695.6333.1717.3926.08 1,278.02 መደበኛ ታሪፍ
ሴንት ሉሺያኬብልና ዋየርሌስ24.3460.8695.6343.4217.3926.08 1,278.02 መደበኛ ታሪፍ
ሴንት ቪንሰንትና ግሬናዲንስኬብልና ዋየርሌስ24.3460.8695.6348.6917.3926.08 1,278.02 መደበኛ ታሪፍ
ሳውዲ አረቢያኤስቲሲ ሳውዲ አረቢያ19.1324.34926.7817.576.961.22 1,854.60 መደበኛ ታሪፍ
ሳውዲ አረቢያዛይን ሳውዲ አረቢያ27.8266.07104.3343.6526.0817.39 1,391.39 መደበኛ ታሪፍ
ሴኔጋልሴኔጋል ሳጋ24.3462.6173.8851.2317.395.22 2,258.70 መደበኛ ታሪፍ
ሰርቢያሰርቢያ ዲ.ኦ.ኦ. ቤልግራድ43.4786.9486.9456.6426.0817.39 944.86 መደበኛ ታሪፍ
ሲሼልስኬብልና ዋየርሌስ (ሲሴሜልስ)27.8266.0766.07114.1226.0886.94 1,180.65 መደበኛ ታሪፍ
ሲራሊዮንአፍሪሴል ሲየራ ሊዮን66.0766.07104.3391.426.0826.08 1,317.31 መደበኛ ታሪፍ
ሲንጋፖርስታር ሀብ ሞባይል34.7869.5586.9434.5526.0817.39 2,321.30 መደበኛ ታሪፍ
ስሎቫኪያኦሬንጅ ስሎቫክያ43.4766.0766.0743.1926.0834.78 391.91 መደበኛ ታሪፍ
ስሎቫኪያስሎቫክ ቴሌኮም ኤ.ኤስ.26.0864.3464.3442.8412.171.39 1,230.55 መደበኛ ታሪፍ
ስሎቬኒያስሎቬንያ ዲ.ዲ.43.4786.9486.9449.3826.0817.39 1,382.87 መደበኛ ታሪፍ
ሶማሊያሶማሊ ጎሊስ26.0838.2586.9445.4113.918.69 2,642.98 መደበኛ ታሪፍ
ደቡብ አፍሪካቴሌኮም አፍሪካ24.3443.4753.947.6113.915.22 495.56 መደበኛ ታሪፍ
ደቡብ አፍሪካቮዳኮም ደቡብ አፍሪካ26.0862.666.0725.0412.171.56 1,891.99 መደበኛ ታሪፍ
ደቡብ አፍሪካኤምቲኤን - ሞባይል ቴሌፎን ኔትዎርክስ 34.7886.94173.8826.7517.391.39 1,738.80 መደበኛ ታሪፍ
ደቡብ ኮሪያኤስኬ ሳ.ድኮሪያ22.638.2562.673.912.171.74 1,391.04 መደበኛ ታሪፍ
ደቡብ ኮሪያኬቲኤፍ22.643.4769.5565.2117.391.78 1,140.65 መደበኛ ታሪፍ
ደቡብ ኮሪያኤልጂ ዩፕላስ24.3443.4766.07817.393.48 N/A መደበኛ ታሪፍ
ደቡብ ሱዳንኤምቲኤን ደቡብ ሱዳን 34.7886.94173.8821.0517.391.39 5,100.42 መደበኛ ታሪፍ
ስፔንኦሬንጅ ስፔን43.4766.0766.0728.2626.0834.78 1,375.74 መደበኛ ታሪፍ
ስፔንቴሌፎኒካ ሞቢሌስ እስፓንያ፣ ኤስ.ኤ.ኢኤስፒቲኢ66.0766.0766.0724.6913.9113.91 1,718.80 መደበኛ ታሪፍ
ስፔንቮዳፎን ስፔን26.0862.666.071.9112.171.56 1,361.13 መደበኛ ታሪፍ
ስሪላንካዲያሎግ ሲሪላንካ23.4761.0362.643.513.918.69 1,657.08 መደበኛ ታሪፍ
ስሪላንካሁችሰን ሲሪላንካ27.8260.8660.8622.2926.085.22 2,705.57 መደበኛ ታሪፍ
ሱዳንዛይን ሱዳን27.8266.07104.3349.3126.0817.39 1,738.80 መደበኛ ታሪፍ
ሱዳንኤምቲኤን ሱዳን34.7886.94173.8824.9717.391.39 1,702.84 መደበኛ ታሪፍ
ሱዳንሱዳቴል17.3943.4769.5523.2313.913.48 1,694.81 መደበኛ ታሪፍ
ስዊዚላንድስዋዚ ኤምቲኤን34.7886.94173.8821.7817.391.39 1,251.94 መደበኛ ታሪፍ
ስዊድንኤች3ጂ ስዊድን27.8260.8660.8642.3726.085.22 1,133.18 መደበኛ ታሪፍ
ስዊድንቴሌኖር ስዊድን24.3443.4753.964.9713.915.22 1,107.62 መደበኛ ታሪፍ
ስዊድንቴሊያ ስዊድን27.8260.8666.0742.3726.085.22 794.06 መደበኛ ታሪፍ
ስዊዘርላንድሰንራይዝ ኮሙኒኬሽንስ ኤጂ፣ ስዊዘርላንድ34.7862.662.652.8219.138.69 3,118.54 መደበኛ ታሪፍ
ስዊዘርላንድስዊስኮም ስዊዘርላንድ27.8262.662.652.8219.1313.91 998.35 መደበኛ ታሪፍ
ስዊዘርላንድስዊዘርላንድ ሳልት ሲኤች27.8266.0766.0756.326.0817.39 3,324.59 መደበኛ ታሪፍ
ታንዛኒያቮዳኮም ታንዛንያ26.0862.666.0731.0312.171.56 1,825.74 መደበኛ ታሪፍ
ታይላንድዲታክ ታይላንድ24.3443.4753.931.0913.915.22 1,175.43 መደበኛ ታሪፍ
ታይላንድኤአይኤስ (አድቫንስድ ኢንፎ ሰርቪስ ፐብሊክ ካምፓኒ)24.3460.86173.8815.4412.171.74 1,844.17 መደበኛ ታሪፍ
ቱርክቲቲ ሞባይል/አቪያ ቱርክ20.8748.6952.1642.6119.130.52 3,592.36 መደበኛ ታሪፍ
ቱርክቱርክሴል ቱርክ31.334.7843.4723.4717.390.7 3,592.01 መደበኛ ታሪፍ
ቱርክቮዳፎን ቱርክ26.0862.666.0723.4712.171.56 3,592.88 መደበኛ ታሪፍ
ቱርክና ካዮኮስ ደሴቶችኬብልና ዋየርሌስ24.3460.8695.6349.5817.3926.08 1,278.02 መደበኛ ታሪፍ
ቱኒዚያኦሪዶ27.8252.1664.34111.2817.395.22 4,343.52 መደበኛ ታሪፍ
ዩጋንዳኤምቲኤን ኡጋንዳ34.7886.94173.8822.1917.391.39 1,286.71 መደበኛ ታሪፍ
የተባበሩት አረብ ኤሚሬትስዲዩ17.3934.7852.161.6813.910.87 1,869.91 መደበኛ ታሪፍ
የተባበሩት አረብ ኤሚሬትስኢቲሳላት ዩኤኢ23.4761.0361.036.917.043.13 1,254.72 መደበኛ ታሪፍ
ዩናይትድ ኪንግደምጀርሲ ቴሌኮም (ጂቲ) ዩኬ27.8260.8660.8617.9926.085.22 1,286.02 መደበኛ ታሪፍ
ዩናይትድ ኪንግደምኢኢ ዩኬ 20.87 50.43 52.16 22.60 19.13 5.22 2,806.42 መደበኛ ታሪፍ
ዩናይትድ ኪንግደምሁችሰን 3ጂ ዩኬ27.8260.8660.860.6126.085.22 962.43 መደበኛ ታሪፍ
ዩናይትድ ኪንግደምቴሌፎኒካ ዩኬ ሊሚትድ66.0766.0766.0724.6913.9113.91 1,698.81 መደበኛ ታሪፍ
ዩናይትድ ስቴትስቮዳፎን ዩኬ26.0862.666.070.5212.171.56 1,689.06 መደበኛ ታሪፍ
ዩናይትድ ስቴትስቨራይዞን23.4738.2562.640.812.172.61 1,043.28 መደበኛ ታሪፍ
ዩናይትድ ስቴትስኤቲና ቲ ዩኤስኤ23.4752.1662.654.7113.912.61 1,217.16 መደበኛ ታሪፍ
ዩናይትድ ስቴትስዩኤስኤ ቲ-ሞባይል60.8660.8660.8637.3217.393.48 1,771.84 መደበኛ ታሪፍ
ዩናይትድ ስቴትስዩኤስኤ ቪያኦሮ ዋየርሌስ27.8262.666.0754.3617.398.69 1,373.65 መደበኛ ታሪፍ
ቬትናምቪተል27.8260.86869.426.0817.390.52 1,391.04 መደበኛ ታሪፍ
ቬትናምቪየትናሞባይል27.8260.8660.8626.0826.085.22 2,542.72 መደበኛ ታሪፍ
ዛምቢያኤምቴኤን (ዛምቢያ) Ltd.34.7886.94173.8862.317.391.39 1,304.10 መደበኛ ታሪፍ
ዚምቧቤቴሌሴል ዚምቧቡዌ26.0864.34104.3397.5122.617.39 825.93 መደበኛ ታሪፍ

የ4ጂ ኤልቲኢ ሮሚንግ

ደንበኞቻችን ከእኛ ጋር የሮሚንግ ስምምነት ያላቸውን የአጋሮቻችን የ4ጂ ኔትወርክ መጠቀም ይችላሉ እንዲሁም የሮሚንግ አጋሮቻችን ደንበኞች ኢትዮጵያን በሚጎበኙበት ጊዜ በ4ጂ ኔትዎርካችን መጠቀም ይችላሉ፡፡

sim-category
ሃገርየኦፕሬተር ስም
አፍጋኒስታንአፍጋኒስታን ዋየርለስ
አልባኒያቮዳፎን
አልባኒያኤኤም ሲ
አልጄሪያኤቲኤም
አልጄሪያኦፕቲም ቴሌኮም
አልጄሪያዋታንያ
አንጉዊላኬብል ኤንድ አምፕ ዋየርለስ
አንቲጉዋኬብል ኤንድ አምፕ ዋየርለስ
አርመንቴሌኮም አርሜኒያ
ኦስትሪያሃቸሰን
ኦስትሪያኤ1 ቴሌኮም ኦስትሪያ ኤጂ (የቀድሞ፦ ሞቢልኮም)
አዘርባጃንባክሴል
አዘርባጃንአዘርፎን
ባህሬንቮዳፎን (ዘይን)
ባንግላዴሽሮቢ (ዋሪድ)
ባርባዶስኬብል ኤንድ አምፕ ዋየርለስ
ቤልጅየም መሰረት
ቤላሩስ ዩኒተሪ ድርጅት ኤ1
ቤልጅየም ሞቢስታር
ቤልጅየም ፕሮክሲመስ
ቤልጅየም ቴሌኔት
ቤልጅየም ሞቢስታር
ቤኒንኤም ቲ ኤን
ብሪትሽ ቨርጂን ደሴቶችኬብል ኤንድ አምፕ ዋየርለስ
ቦትስዋናማስኮም
ብራዚልቪቮ
ቡልጋሪያግሎቡል
ቡርኪና ፋሶኦሬንጅ
ካሜሩንኤም ቲ ኤን
ካናዳቤል
ካናዳሳስክ ቴል
ካናዳቴለስ
ካናዳ ቪድዮ ትሮን
ኬፕ ቨርዴ ሲቪ ሞቨል
ኬፕ ቨርዴ ዩኒቴል ቲ+
ኬይማንኬብል ኤንድ አምፕ ዋየርለስ
ቻድኤርቴል
ቻድሚሊኮም
ቻድኤርቴል
ቻይናቻይና ሞባይል
ቻይናቻይና ዩኒኮም
ኮንጎቮዳኮም
ኮንጎኤም ቲ ኤን ኮንጎ
ክሮሽያቪፕኔት
ቆጵሮስቆጵሮስ ቴሌኮም
ቼክ ሪፐብሊክቮዳፎን
ቼክ ሪፐብሊክኦ2
ዴንማርክቴሊያ ሶኔራ
ዴንማርክTDC
ዴንማርክቴሌነር
ጅቡቲቴሌኮም
ዶሚኒካኬብል ኤንድ አምፕ ዋየርለስ
ግብጽ ሞቢኒል
ግብጽ ኤቲልሳላት
ግብጽ ቮዳፎን
ኤስፓናቴሌፎኒካ
ኢስቶኒያቴሌ2
ኢስቶኒያኤምቲ
ኢስቶኒያኤሊዛ
ፊኒላንድቴሊያ ሶኔራ
ፊኒላንድኤሊዛ
ፊኒላንድዲ ኤን ኤ
ፈረንሳይፍሪ ሞባይል
ፈረንሳይቡዩይግስ ቴሌኮም
ፈረንሳይኤስ ኤፍ አር
ፈረንሳይኦሬንጅ ፈረንሳይ
ፈረንሳይትራንስቴል
ጋቦንቴሌኮም
ጆርጂያማግቲኮም
ጀርመንቮዳፎን
ጀርመንኢ-ፕላስ
ጀርመንቴሌፎኒካ 2
ጀርመንኢምኒፋይ
ጀርመንቴሌኮም ዶይችላንድ
ጀርመንቴሌኮም ዶይችላንድ
ጋናቮዳፎን
ጋናኤም ቲ ኤን
ጅብራልተርጊብቴሌኮም
ግሪክቮዳፎን
ግሪክቮዳፎን
ግሬናዳኬብል ኤንድ አምፕ ዋየርለስ
ጊኒ ቢሳው ኦሬንጅ
ጊኒኦሬንጅ
ሆንግ ኮንግሲኤስ ኤል
ሆንግ ኮንግኤች ኬቲ
ሃንጋሪቮዳፎን
ሃንጋሪቴሌነር
ሃንጋሪ ዌስትል (ቲ-ሞባይል)
ሕንድኤርቴል
ሕንድሪልያንስ ጂኦ ኢንፎኮም ሊትድ
ኢራቅኮሬክ ቴሌኮም
አይርላንድኦ2
አይርላንድስሪ
አይርላንድኢአይር
አይል ኦፍ ማንማንክስ ቴሌኮም
እስራኤልፔሌፎን
እስራኤልአጋር
እስራኤልሆት ሞባይል
እስራኤል ሴልኮም
ጣሊያንቴሌኮም ኢታሊያ ሞባይል
ጣሊያንቮዳፎን
ጣሊያንዊንድ
ጣሊያንኤች ስሪ ጂ ጣሊያን
ጣሊያንኢልያድ
አይቮሪ ኮስትኤምቲኤን ኮት ዲ'ኢቮየር ኤስ ኤ
ጃማይካኬብል ኤንድ አምፕ ዋየርለስ
ጃፓንኤንቲቲዶኮሞ
ጃፓንሶፍት ባንክ
ጀርሲጄቲ
ዮርዳኖስኦሬንጅ
ኬንያኬንሴል
ኬንያሳፋሪኮም
ኵዌትዋታንያ
ኵዌትዘይን
ላቲቪያቴሌ2
ላቲቪያኤል ኤምቲ
ሊባኖስሚክ 2 (ተች)
ሌሶቶኤኮኔት ቴሌኮም
ላይቤሪያሎንስታር
ሊቢያአል ማዳር
ለይችቴንስቴይንሳልት
ለይችቴንስቴይን ቴሌኮም
ሊቱአኒያቴሌ2
ሊቱአኒያቴልያሶኔራ
ሉዘምበርግቮክስ ሞባይል
ሉዘምበርግፖስት
ሉዘምበርግታንጎ
ሜቄዶኒያኤ1
ማዳጋስካርቴልማ
ማሌዥያሴልኮም
ማሊኢካተል (ኦሬንጅ)
ማሊማሊተል
ማልታቮዳፎን
ሜክስኮኤቲ ኤንድ ቲ ሜክሲኮ
ሜክስኮቴልሰል ሜክሲኮ
ሞንትሴራትኬብል ኤንድ አምፕ ዋየርለስ
ሞሮኮዋና
ሞሮኮአያም
ሞዛምቢክቮዳኮም
ኔዜርላንድቮዳፎን
ኔዜርላንድኬፒኤን ሞባይል
ኔዜርላንድቲ-ሞባይል
ኒውዝላንድቮዳፎን
ናይጄሪያቪ-ሞባይል (ሴልቴል)
ናይጄሪያግሎ ሞባይል
ናይጄሪያኤም ቲ ኤን
ኖርዌይኔትዎርክ
ኖርዌይቴሌነር
ኖርዌይኮም4
ኦማንቮዳፎን
ኦማንኦማን ሞባይል
ፓናማዲጂሰል
ፖላንድኤራ
ፖርቹጋልቮዳፎን
ፖርቶ ሪኮክላሮ
ኳታርቮዳፎን
አር ዲ ሲኦሬንጅ
ሮማኒያቮዳፎን
ሩሲያኤም ቲ ኤስ
ሩሲያቴሌ2
ሳውዲ አረብያሳውዲ ቴሌኮም
ሳውዲ አረብያዘይን
ሴኔጋልሶናቴል
ሴኔጋልሳጋ
ሰርቢያኤ1
ሲሸልስኤርቴል (ቴልኮም)
ሲሸልስኬብል ኤንድ አምፕ ዋየርለስ
ሴራሊዮንአፍሪሴል
ሲሪላንካሃቸሰን
ስሎቫኪያቲ-ሞባይል
ስሎቫኒያቴሌማች
ስሎቫኒያኤ1
ደቡብ አፍሪካቮዳኮም
ደቡብ አፍሪካኤም ቲ ኤን
ደቡብ ኮሪያኤስ ኬ ቴሌኮም
ደቡብ ሱዳንዘይን
ስፔንቮዳፎን
ስሪ ላንካዳያሎግ
ስሪ ላንካሞቢተል
ሴይንት ኪትስኬብል ኤንድ አምፕ ዋየርለስ
ሴይንት ሉቺያኬብል ኤንድ አምፕ ዋየርለስ
ሴይንት ቪንሰንትኬብል ኤንድ አምፕ ዋየርለስ
ሱዳንሞቢተል
ሱዳንሱዳተል
ሱዳንኤም ቲ ኤን
ስዋዚላንድኤም ቲ ኤን
ስዊድንቴሌ 2
ስዊድንቴሊያ ሶኔራ
ስዊድንቴሌነር
ስዊድንኮም4
ስዊዘርላንድሰን ራይዝ
ስዊዘርላንድሳልት
ስዊዘርላንድስዊስ ኮም
ታይዋንቲ ስታር ቴሌኮም
ታይዋንፋር ኢያስ ቶን
ታይዋንቻንግዋ ቴሌኮም
ታንዛኒያቮዳኮም
ታንዛኒያኤርቴል (ዛይን)
ታይላንድዲቲኤሲ
ታይላንድዋየር ለስ
ቶጎሴሉሌር
ቱኒዚያኦሬንጅ
ቱኒዚያቱኒዚ ቴሌኮም
ቱርክአቬ
ቱርክቮዳፎን
ቱርክቱርክሴል
ቱርኮች እና አምፕ ካይኮስኬብል ኤንድ አምፕ ዋየርለስ
ዩጋንዳኤም ቲ ኤን
ዩክሬንላይፍሴል
የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ዲዩ
የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ኤቲሳላት
ዩናይትድ ኪንግደምሃቸሰን
ዩናይትድ ኪንግደምቴሌፋኒካ
ዩናይትድ ኪንግደምቮዳፎን
ዩናይትድ ኪንግደምኢኢ ሊሚትድ
ዩናይትድ ስቴትስቨሪዞን ዋየር ለስ
ዩናይትድ ስቴትስሲንጉላር ዋየር ለስ
ዩናይትድ ስቴትስኤቲ ኤንድ ቲ አምፕ ቲ ሞቢሊቲ
ዩናይትድ ስቴትስሊሚትለስ ሞባይል
ኡራጓይአንቴል
ዩ ኤስ ኤቫኤሮ ዋየር ለስ
ዛምቢያሴል ዚ (ዛምቴል)
ዛምቢያኤርቴል
ዚምባቡዌቴልሴል
ዚምባቡዌኤኮኔት
ጋቦን ኤርቴል
ማላዊ ኤርቴል
ኮንጎ ኤርቴል ኮንጎ
ቤኒን ሙቭ አፍሪካ
አፍጋኒስታን አፍጋኒስታን ዋየርለስ
ሩስያ ሜጋፎን
ጃፓንሶፍትባንክ ኮርፕ
ኦማንኦሬዶ
ጋምቢያአፍሪሴል
አርሜኒያዩኮም ሲ ጄ ኤስ ሢ

ምክሮች

  • ታሪፍ በሜጋ ባይት (በሮሚንግ አገልግሎት ሰጪዎች መካከል ያለ ታሪፍ) የቅድመ ክፍያ፣ የድህረ ክፍያ እና የሀይብሪድ የገቢ እና የወጪ ኤልቲኢ 4ጂ ሮሚንግ አገልግሎት ታሪፍ ከ3ጂ እና ጂፒ.አር. ኤስ የሮሚንግ ታሪፎች ጋር ተመሳሳይ ነው።
  • የሮሚንግ አገልግሎቶችን ለማግኘት፣ ለጉዞ ከመነሳትዎ በፊት እባክዎን የሽያጭ ማዕከላችንን ይጎብኙ
  • ተመራጭ የሮሚንግ አገልግሎት አጋሮቻችን ዝርዝር ከላይ ማግኘት ይችላሉ

በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎች (FAQ)

  • ከመጓዝዎ በፊት እባክዎ ፓስፖርትዎ/የብሔራዊ መታወቂያዎ በእጁ ወዳለው የኢትዮ ቴሌኮም መሸጫ ቦታ ይሂዱ። ወይም የምትጠቀመው የአገር ውስጥ ሲም የድርጅት ደንበኛ ከሆነ የተፈረመ እና ማህተም የተደረገበት የዝውውር ስምምነት ቅጽ ያለው ኦፊሴላዊ የጥያቄ ደብዳቤ።
  • ከቁልፍ አካውንት በስተቀር ለሁሉም ደንበኞች ብር 10,000 ተመላሽ ገንዘብ። ሲደርሱ ስልክዎ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር የሮሚንግ ስምምነት ካላቸው የሀገር ውስጥ ኔትወርኮች አንዱን በቀጥታ ያሳያል። አለበለዚያ አውታረ መረቡን በእጅ መፈለግ ይችላሉ. የሚከተሏቸው እርምጃዎች እዚህ ገጽ ላይ ይታያሉ።

  • ወደ ማንኛውም ሀገር ለመደወል፡ በቀላሉ ተገቢውን የቀደመውን የሀገር ኮድ፣ የአካባቢ ኮድ እና የተመዝጋቢ ቁጥር ይደውሉ።
  • ኤስኤምኤስ በአለምአቀፍ ደረጃ ለመላክ፡ መልእክትዎን ይተይቡ እና ከላይ ባለው መንገድ ይውደዱ።
  • የGPRS አገልግሎትን ለማግኘት፡ ቤት ውስጥ ያደረጋቸውን ተመሳሳይ እርምጃዎችን ይተግብሩ።

  • አገልግሎቱን ሲጀምሩ (ጥሪ ወይም ኤስኤምኤስ) በተደነገገው የኢንተር ኦፕሬተር ታሪፍ ዋጋ መሰረት እንዲከፍሉ ይደረጋሉ።
  • ሁሉም የሮሚንግ ሂሳብዎ ከተጠቀሙ በኋላ በሚቀጥለው የክፍያ መጠየቂያ ጊዜዎ ውስጥ ይንጸባረቃል።
  • አገልግሎት (ጥሪ ወይም ኤስኤምኤስ) ሲያገኙ ከኢትዮጵያ ወደሚዘዋወሩበት ሀገር ለሚደረገው ጥሪ አለም አቀፍ ጥሪ የሚከፍሉ ሲሆን ጠሪው ወይም ላኪው በሚመለከተው የሀገር ውስጥ እና የሀገር ውስጥ ታሪፍ ዋጋ መሰረት እንዲከፍሉ ይደረጋሉ።

ሁሉም ደንበኞች ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር ድርድር የሚመርጥ ኦፕሬተር እንዲመርጡ ይመከራሉ። እኛ የምንመርጣቸው ኦፕሬተሮች በዚህ ድረ-ገጽ ላይ ከየራሳቸው ሀገር ጋር ተዘርዝረዋል።