ገንዘብ ይላኩ እና ይቀበሉ በየትኛውም የሀገሪቱ ክፍል ለሚኖሩ የቴሌብር አገልግሎት ተጠቃሚ ለሆኑም ላልሆነም ቤተሰቦችዎ፣ ጓደኞችዎ ወይም ለሚወዷቸው ሰዎች ገንዘብ በፍጥነት ለመላክ ያስችልዎታል፡፡ ወደ *127# መደወል ወይም ወደ ቴሌብር ሞባይል መተግበሪያ ይግቡ ‘ገንዘብ ይላኩ’ የሚለውን ይምረጡ የተቀባዩንስልክቁጥርያስገቡ/ይምረጡ የሚልኩትን የገንዘብ መጠን ያስገቡ የሚስጥር ቁጥር (PIN) ያስገቡ የሚልኩትን የገንዘብ መጠንናለማንእንደሚልኩ እሺ ወይም ገንዘብ ላክ የሚለውን ያረጋግጡ። ገንዘብ መላክዎን የሚያረጋግጥ መልእክትወዲያውኑ ይላክልዎታል። ወደ *127# መደወል ወይም ወደ ቴሌብር ሞባይል መተግበሪያ ይግቡ‘ገንዘብ ይላኩ’ የሚለውን ይምረጡየተቀባዩንስልክቁጥርያስገቡ/ይምረጡየሚልኩትን የገንዘብ መጠን ያስገቡየሚስጥር ቁጥር (PIN) ያስገቡየሚልኩትን የገንዘብ መጠንናለማንእንደሚልኩ እሺ ወይም ገንዘብ ላክ የሚለውን ያረጋግጡ።ገንዘብ መላክዎን የሚያረጋግጥ መልእክትወዲያውኑ ይላክልዎታል። ከባንክ ወደ ቴሌብር አካውንት ገንዘብ የማስተላለፍ ሂደቶች ከዳሸን ባንክ ወደ ቴሌብር ገንዘብ የማስተላለፍኢንተርኔት ባንኪንግወደ https://ib.myamole.com/bwinternet/#/ በመሄድ ወደ አካወንትዎ ይግቡለመክፈል እና ለማስተላለፍ ወደ ቴሌብር ለማስተላለፍ ቀጣይ ሂደቶችን በመከተል ገንዘብ ወደ ቴሌብር ያስተላልፉበሞባይል መተግበሪያወደ አሞሌ መተግበሪያ ይግቡለማስተላለፍወደ ቴሌብርተቀናሽ የሚደረግበትን አካውንት ይምረጡFetchየሞባይል ቁጥር ያስገቡየገንዘብ መጠን ያስገቡያስተላልፉበአጭር ቁጥር (*996#)*996# በመደወል 1ን ያስገቡየሚስጢር ቁጥር ያስገቡ ከዛ 2ን ያስገቡ8ን ያስገቡ (በቴሌብር ለማስተላለፍ)ተቀናሽ የሚደረግበትን አካውንት በመምረጥ ይላኩ የሚለውን ይጫኑየገንዘብ መጠን ያስገቡለማረጋገጥ 1ን በማስገባት ይላኩ የሚለውን ይጫኑ ከአባይ ባንክ ወደ ቴሌብር ገንዘብ የማስተላለፍ*812# ይደውሉየሚስጥር ቁጥርዎን ያስገቡ7 ቁጥርን በማስገባት ወደ ቴሌብር ገንዘብ ማስተላለፍ የሚለውን ይምረጡገንዘቡ የሚላክበትን የቴሌብር ሞባይል ቁጥር ያስገቡየሚልኩትን የገንዘብ መጠን ያስገቡተቀናሽ የሚደረግበትን አካውንት ቁጥር ይምረጡ1 ቁጥር በማስገባት ያረጋግጡ ከንብ ኢንተርናሽናል ወደ ቴሌብር ገንዘብ የማስተላለፍየመለያ ቁጥር እና የሚስጥር ቁጥር ያስገቡአካውንት ይምረጡቴሌብር የሚለውን ይምረጡየስልክ ቁጥር እና የብር መጠን በማስገባት ለማስተላለፍ የሚለውን ይጫኑይጨርሱ የሚለውን ይጫኑ ከኦሮሚያ ባንክ ወደ ቴሌብር ገንዘብ የማስተላለፍኦንላይን ባንኪንግ የሚለውን ይጫኑመለያ ቁጥርዎን ያስገቡየይለፍ ቁጥርዎን በማስገባት ይግቡ የሚለውን ይጫኑከአካውንት ወደ ቴሌብር የሚለውን ይምረጡ መመሪያውን በመከተል ያለጋግጡ የሚለውን ይጫኑ ከወጋገን ባንክ ወደ ቴሌብር ገንዘብ የማስተላለፍ*866# ይደውሉየሚስጢር ቁጥርዎን ያስገቡ8 ቁጥርን በማስገባት ወደ ቴሌብር ገንዘብ ማስተላለፍ የሚለውን ይምረጡየሚልኩትን የገንዘብ መጠን ያስገቡተቀናሽ የሚደረግበትን አካውንት ቁጥር ይምረጡገንዘቡ የሚላክበትን የቴሌብር ቁጥር ያስገቡ1 ቁጥር በማስገባት ያረጋግጡ ከብርሃን ባንክ ወደ ቴሌብር ገንዘብ የማስተላለፍ*881# ይደውሉባለ 4 አሃዝ "የሚስጢር ቁጥርዎን ያስገቡ4 ቁጥር በማስገባት "ቴሌብር አገልግሎት" የሚለውን ይምረጡ1 ቁጥር በማስገባት "ወደ ቴሌብር ገንዘብ ያስተላልፉ" የሚለውን ይምረጡተቀናሽ የሚደረግበትን "አካውንት ቁጥር" ይምረጡገንዘብ የሚላክበትን "ስልክ ቁጥር" ያስገቡየሚልኩትን የገንዘብ መጠን ያስገቡ ባለ 6 አሃዝ "የሚስጢር ቁጥርዎን" ያስገቡበተሳካ ሁኔታ ገንዘብ ማስተላለፍዎትን የሚገልፅ ማረጋገጫ ይደርስዎታል ከሕብረት ባንክ ወደ ቴሌብር ገንዘብ የማስተላለፍ*811# ይደውሉ"የሚስጢር ቁጥር" ያስገቡ4 ቁጥር በማስገባት "ብር ለመላክ" የሚለውን ይምረጡተቀናሽ የሚደረግበትን የሂሳብ ቁጥር ይምረጡ3 ቁጥር በማስገባት "ውጫዊ ገንዘብ ማስተላለፍ" የሚለውን ይምረጡ1 ቁጥር በማስገባት "ቴሌብር ሞባይል መኒ" የሚለውን ይምረጡገንዘብ ማስተላለፍ የፈለጉበትን የቴሌ መጠቀሚያ ስልክ ቁጥር ይፃፉ"የገንዘብ መጠን" ያስገቡ"ተጨማሪ መረጃ" የሚል ሳጥን ሲመጣልዎት ገንዘቡን የሚልኩበትን ምክንያት ይፃፉ"የሚስጢር ቁጥር" ያስገቡ ከእናት ባንክ ወደ ቴሌብር ገንዘብ የማስተላለፍበሞባይል መተግበሪያየእናት ሞባይል መተግበሪያ በመክፈት "ይግቡ" የሚለውን ይጫኑየሚስጥር ቁጥር አስገብተው “ያስገቡ” የሚለውን ይጫኑግብይትን ይምረጡወደ ቴሌብር ያስተላልፉ የሚለውን ይጫኑአካውንት ይምረጡ፣የስልክ ቁጥር ፣ የብር መጠን፣ እና "Particulars” በማስገባት "ያስገቡ" የሚለውን ይጫኑያረጋግጡ የሚለውን ይጫኑበመጨረሻም የተቀባዩን ስልክ ቁጥር እና የግብይት ቁጥር የያዘ የማረጋገጫ መልዕክት ይድርስዎታል፡፡በአጭር ቁጥር*845# ይደውሉየሚስጥር ቁጥር ያስገቡ3ን ያስገቡ “ገንዘብ ለማስተላለፍ” ለመምረጥ5ን ያስገቡ “ወደ ቴሌብር ለማስተላለፍ” የሚለውን ለመምረጥተቀናሽ የሚደረግበትን አካውንት ይምረጡየቴሌብር አገልግሎት ቁጥር ያስገቡየብር መጠን ያስገቡማስታወሻ ያስገቡለማረጋገጥ 1ን ሲያስገቡ የማረጋገጫ መልዕክት ይደርስዎታል ከአቢሲኒያ ባንክ ወደ ቴሌብር ገንዘብ የማስተላለፍበሞባይል መተግበሪያወደ አቢሲኒያ ሞባይል መተግበሪያ ይግቡበጎን ከሚገኘው ማውጫ ላይ ይክፈሉ ወይም ያስተላልፉ የሚለውን ይጫኑወደቴሌብር የሚለውን ይጫኑወደራስዎ ለማስተላለፍ “ON” የሚለውን ይጫኑተቀናሽ የሚደረግበትን አካውንት ይምረጡለሌላ ለማስተላለፍ የአገልግሎት ቁጥሩን ያስገቡየብር መጠን ያስገቡይቀጥሉ የሚለውን ይጫኑያስተላልፉ የሚለውን ይጫኑ ከአዋሽ ባንክ ወደ ቴሌብር ገንዘብ የማስተላለፍበአጭር ቁጥር*901# ይደውሉባለ 4 አሀዝ የሚስጥር ቁጥርዎን ያስገቡ3ን ያስገቡ “ገንዘብ ለማስተላለፍ” ለመምረጥ3ን ያስገቡ “ወደ ቴሌብር ለማስተላለፍ” የሚለውን ለመምረጥ1ን ወደራስዎ አካውነት ወይም 2ን ለሌላ አካውንት ይጫኑተቀናሽ የሚደረግበትን አካውንት ይምረጡየብር መጠን ያስገቡአስተያየት ያስገቡ(ካስፈለገ)ለማረጋገጥ 1ን ሲያስገቡ የማረጋገጫ መልዕክት ይደርስዎታልበመተግበሪያአዋሽ ዋሌት መተግበሪያ በመክፈት የሚስጥር ቁጥር ያስገቡቴሌብርን ይምረጡለራስዎ የሚለውን ይምረጡ እና የቴሌብር አገልግሎት ቁጥር ያስገቡ ወይም ለሌላ የሚለውን መርጠው የቴሌብር አገልግሎት ቁጥር ያስገቡየገንዘብ መጠን ያስገቡተቀናሽ የሚደርገበት አካውንት ይምረጡያረጋግጡ የሚለውን ይጫኑየማረጋገጫ መልዕክት ይደርስዎታል