የፍላጎት መግለጫ ማስታወቂያ
ማውጫ ቀን: መጋቢት 26, 2015
- ኢትዮ ቴሌኮም ፍላጎት ካላቸውን የጽዳት አገልግሎት አቅራቢዎች ጋር የፍላጎት ማስታወቂያ በማውጣት አቅራቢዎችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። ይህ የፍላጎት መግለጫ የሚቆየው ከመጋቢት 26, 2015 እስከ ሚየዚያ 9, 2015 ነው፡፡
- ሰነዶችን በተለያዩ ድህረ ገፆች በሚለቀቅበት ጊዜ ከ መጋቢት26 ቀን 2015 ጀምሮ ከኢትዮ ቴሌኮም ዋና መሥሪያ ቤት ቢሮ ቁጥር 309 ማግኘት ይቻላል፡፡ ወይም የፍላጎት መግለጫ ሰነድ ከ www.afrotender.com፣ www.extranders.com እና www.2merkato.com ድህረ ገፆች ማግኘት ይችላሉ።
- መስፈርቱን የምታሟሉ ድርጅቶች ተጨማሪ መረጃ ከኢትዮ ቴሌኮም ዋና መስሪያ ቤት 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 309 ማግኘት ይችላሉ። ወይም በ email fozia.Adem@ethiotelecom.et/ Afendi.Abdi@ethiotelecom.et ማግኘት ይችላሉ። በተጨማሪ, ከዚህ ቀደም ከእኛ ጋር ያልሰሩ ድርጅቶች ድርጅታቸውን በኢትዮ ቴሌኮም ERP ላይ መመዝገብ ይኖርባቸዋል። ለመመዝገብ www.ethiotelecom.et Company supplier portal Register. ከዚያም የሚፈልገውን ይሙሉ እና አስፈላጊ ሰነዶች ያያይዙ።
- የፍላጎት ማቅረቢያዎን/ፕሮፖዛልዎን ለ fozia.Adem@ethiotelecom.et/ Afendi.Abdi@ethiotelecom.et በኢሜል አድራሻ ከሚያዚያ 09, 2015 በፊት እስከ ምሽቱ 5፡00 መላክ ይችላሉ። በተጨማሪም በሚከተለዉ አድራሻ መላክ ይችላሉ፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም,
ዋናው መስሪያ ቤት
ሰፕላይ ቼይን ዲቪን
ሰፕላይ ስትራቴጂ እና ሪሌሽን ማኔጀመንት
ሰፕላይ ሪሌሽን እና ማርኬት አናሊስስ
3ተኛፎቅ, ቢሮ ቁጥር.309,
ፖስታ ሳጥን 1047,
አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ
5. ኢትዮ ቴሌኮም የፍላጎት መግለጫውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።