ድልድይ (ብድር ለነጋዴዎች/ወኪሎች) ለነጋዴዎች/ወኪሎች አነስተኛ ንግድ/ቢዝነስ እንዲጀምሩ ወይም እንዲያስፋፉ እስከ ብር 50,000 የሚደርስ ብድር እንዲያገኙ የሚያስችል አገልግሎት እንዲሁም፤ ቴሌብር ድልድይ ለነጋዴዎች/ወኪሎች አነስተኛ ንግድ/ቢዝነስ እንዲጀምሩ ወይም እንዲያስፋፉ እስከ ብር 50,000 የሚደርስ ብድር እንዲያገኙ የሚያስችል አገልግሎት × Dismiss alert አነስተኛ ብድር ከፍተኛ ብድርብድር የመመለሻ ጊዜየአገልግሎት ክፍያ 1,000 ብር10,000 ብር1 ወር10% 30,000 ብር2 ወር16% 50,000 ብር3 ወር21% ለነጋዴዎች የብቁነት መስፈርት ለኤጀንቶች የብቁነት መስፈርት ለነጋዴዎች የብቁነት መስፈርት ገንዘብ በቴሌብር መቀበል ወይም የምርትና አገልግሎት ሽያጭ ገቢን በቴሌብር መቀበል በቴሌብር ዋሌታቸው ውስጥ ተቀማጭ ኤሌክትሮኒክስ ገንዘብ የአየር ሰዓት መሙላት ተመላሽ አድርገው ቀጣይ ብድር በሚጠይቁበት ጊዜ የብድር ጣሪያው ከፍ ያደርግሎታል ለሶስት ወራት በንቁነት የቴሌብር ተጠቃሚ መሆን በማጭበርበር ተግባር ተሰማርተው የማያውቁ አቅራቢያዎ የሚገኝ የኢትዮ ቴሌኮም የሽያጭ ማዕከል ቀርበው የብድር ውል ለመውሰድ መስማማት የታደሰ ንግድ ፍቃድ እና ቲን ነምበር መቅረብ አለበት ለኤጀንቶች የብቁነት መስፈርት የብድር አገልግሎት ሊያስገኙ የሚችሉ የቴሌብር የግብይት አይነቶች የጥቅል ሽያጭ የአገልግሎት ክፍያ ገንዘብ ወጪ ለማድረግ የአየር ሰዓት መሙላት አዳዲስ የቴሌብር ደንበኞች ምዝገባ እና የደረጃ ማሻሻያ ማድረግ የኮሚሽን ክፍያ ለሶስት ወራት በንቁነት የቴሌብር ተጠቃሚ መሆን በማጭበርበር ተግባር ተሰማርተው የማያውቁ አቅራቢያዎ የሚገኝ የኢትዮ ቴሌኮም የሽያጭ ማዕከል ቀርበው የብድር ውል ለመውሰድ መስማማት የታደሰ ንግድ ፍቃድ እና ቲን ነምበር መቅረብ አለበት