
አስተማማኝ የኤሌክትሪክ ኃይል መጠባበቂያ
ከ 39% ልዩ ቅናሽ ጋር
ከዚህ በኋላ በኃይል እጥረት ምክንያት ሥራዎ አይቋረጥም!
ሶሉሽኖቻችን
መብራት ሲጠፋ ወዲያውኑ ኃይል ያቀርባል ጋ
ከጄነሬተር ጋር ሲነፃፀር አነስተኛ ዋጋ
ባሉበት ቦታ ሆነው በስልኮት ብቻ መቆጣጠር የሚያስችል መተግበሪያ ያለው
ጭስ እና ድምፅ አልባ እንዲሁም ምንም አይነት ነዳጅ የማይጠቀም
ዘመኑ ባፈራው በሊቲየም አይረን ፎስፌት ባትሪ የቀረበ
ጫና በሚኖርበት ጊዜ ደንበኞች የተቆጠበ ኃይልን በመጠቀም ገንዘባቸውንም ይቆጥባሉ
5 ኪሎ ዋት 560,000 ብር |
---|
1 ኢንቨርተር |
1 ፓወር ሞጁል |
1 ባትሪ ሞጁል |
1 የመጠባበቂያ ሳጥን |
1 ሜትር |
1 4ጂ ዶንግል |
10 ኪሎ ዋት 850,000 ብር |
---|
1 ኢንቨርተር |
1 ፓወር ሞጁል |
2 ባትሪ ሞጁል |
1 የመጠባበቂያ ሳጥን |
1 ሜትር |
1 4ጂ ዶንግል |
15 ኪሎ ዋት 1,142,000 ብር |
---|
1 ኢንቨርተር |
1 ፓወር ሞጁል |
3 ባትሪ ሞጁል |
1 የመጠባበቂያ ሳጥን |
1 ሜትር |
1 4ጂ ዶንግል |
20 ኪሎ ዋት 1,525,000 ብር |
---|
1 ኢንቨርተር |
2 ፓወር ሞጁል |
4 ባትሪ ሞጁል |
1 የመጠባበቂያ ሳጥን |
1 ሜትር |
1 4ጂ ዶንግል |
25 ኪሎ ዋት 1,820,000 ብር |
---|
1 ኢንቨርተር |
2 ፓወር ሞጁል |
5 ባትሪ ሞጁል |
1 የመጠባበቂያ ሳጥን |
1 ሜትር |
1 4ጂ ዶንግል |
30 ኪሎ ዋት 2,110,000 ብር |
---|
1 ኢንቨርተር |
2 ፓወር ሞጁል |
6 ባትሪ ሞጁል |
1 የመጠባበቂያ ሳጥን |
1 ሜትር |
1 4ጂ ዶንግል |
የላቀ የመጠባበቂያ ኃይል አቅርቦት አማራጮች
5 ኪሎ ዋት 560,000 ብር | 10 ኪሎ ዋት 850,000 ብር | 15 ኪሎ ዋት 1,142,000ብር |
---|---|---|
1 ኢንቨርተር 1 ፓወር ሞጁል 1 ባትሪ ሞጁል 1 የመጠባበቂያ ሳጥን 1 ሜትር 1 4ጂ ዶንግል |
1 ኢንቨርተር 1 ፓወር ሞጁል 2 ባትሪ ሞጁል 1 የመጠባበቂያ ሳጥን 1 ሜትር 1 4ጂ ዶንግል |
1 ኢንቨርተር 1 ፓወር ሞጁል 3 ባትሪ ሞጁል 1 የመጠባበቂያ ሳጥን 1 ሜትር 1 4ጂ ዶንግል |
20 ኪሎ ዋት 1,525,000 ብር | 25 ኪሎ ዋት 1,820,000 ብር | 30 ኪሎ ዋት 2,110,000 ብር |
1 ኢንቨርተር 2 ፓወር ሞጁል 4 ባትሪ ሞጁል 1 የመጠባበቂያ ሳጥን 1 ሜትር 1 4ጂ ዶንግል |
1 ኢንቨርተር 2 ፓወር ሞጁል 5 ባትሪ ሞጁል 1 የመጠባበቂያ ሳጥን 1 ሜትር 1 4ጂ ዶንግል |
1 ኢንቨርተር 2 ፓወር ሞጁል 6 ባትሪ ሞጁል 1 የመጠባበቂያ ሳጥን 1 ሜትር 1 4ጂ ዶንግል |
ማስታወሻ
- ተጨማሪ መለዋወጫዎች ማለትም ኢንቨርተር፣ ፓወር ሞጁል፣ ባካፕ ሞጁል፣ መጠባበቂያ ሳጥን፣ እና የላቀ ኃይል ማከማቻ (Intelligent electric quantity collector) በመግዛት ለተጨማሪ ሰዓታት የሚሆን በቂ ኃይል ማግኘት ይችላሉ፡፡
- ደንበኞች ክፍያውን በአንድ ጊዜ ወይም በ12 ወራት በተራዘመ ክፍያ መፈፀም ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ
- ተጨማሪ መለዋወጫዎች ማለትም ኢንቨርተር፣ ፓወር ሞጁል፣ ባካፕ ሞጁል፣ መጠባበቂያ ሳጥን፣ እና የላቀ ኃይል ማከማቻ (Intelligent electric quantity collector) በመግዛት ለተጨማሪ ሰዓታት የሚሆን በቂ ኃይል ማግኘት ይችላሉ፡፡
- ደንበኞች ክፍያውን በአንድ ጊዜ ወይም በ12 ወራት በተራዘመ ክፍያ መፈፀም ይችላሉ፡፡
ደንብና ሁኔታዎች
- ለአገልግሎቱ በሲንግል ፌዝ (220 V) የቀረበ ሲሆን ደንበኞች ቸርችል ጎዳና ሊሴ ገብረማሪያም ት/ቤት የሚገኘውን ፕሪሚየም የድርጅት አገልግሎት መስጫ ማዕከላችን በመምጣት አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ፡፡
- 4ጂ ዳታ ብቻ የሚያስጠቅም የቅድመ ክፍያ ሲም ካርድ ከወርሃዊ 1 ጊ.ባ ዳታ ጋር ለ10 ዓመት ይቀርብላቸዋል፡፡ ሲም ካርዱን ቢጠፋ ደግመው ሲያወጡ የሚከፈለው አገልግሎት ክፍያ በደንበኞች የሚሸፈን ይሆናል፡፡
- የተራዘመ የመጠቀሚያ ጊዜ ከፈለጉ የባትሪ ኃይል መቆጣጠሪያ ሞጁል ብቻውን መግዛት ይችላሉ፡፡ ሽያጩ የሚፈቀደው ሙሉ የኃይል አቅርቦቱን ከዚህ በፊት ገዝተው ለነበሩ ደንበኞች ብቻ ነው፡፡
- ደንበኞች የሚጠቀሙት የኃይል አቅርቦት መጠን ማሻሻል ከፈለጉ በቅድሚያ በእኛ ባለሞያዎች በኩል አስፈላጊው ጥናት ተደርጎላቸው ማሳደግ የሚችሉት መጠን እንዲያውቁት መደረግ አለበት፡፡
- የኢትዮ ቴሌኮም በኩል የቀረቡ መገልገያዎችን ለመቀየር ከዚህ በታች በተጠቀሱት የመቀየሪያ/የጥገና የዋስትና ጊዜ ውስጥ ብቻ ይሆናል፡፡
- ኢንቨርተር- ለ10 ዓመት
- መጠባበቂያ ሳጥን፣ ፓወር እና ባትሪ ሞጁል-ለ5 ዓመት
- 4ጂ ዶንግል እና የላቀ ኃይል ማከማቻ (Intelligent electric quantity collector)--ለ1 ዓመት
- መገልገያዎቹ በደንበኛ የአያያዝ ጉድለት፣ በአጠቃቀም ችግር እና ሆን ተብሎ የተፈጠረ ከሆነ በዋስትና የማይስተናገድ ይሆናል፡፡
- ኢትዮ ቴሌኮም የዝርጋታ እና ከሽያጭ በኋላ ያሉ አገልግሎቶችን ማለትም ጉድለት ያለባቸውን ዕቃዎች ከደንበኛው ቦታ የማንሳት እና የመግጠም ስራ በዋስትና ቀነ ገደብ ውስጥ በነፃ የሚሰጥ ይሆናል፡፡
- አንድ ጊዜ ገጠማው ከተጠናቀቀ በኋላ ደንበኞች የቦታ ለውጥ ማድረግ ቢፈልጉ ኢትዮ ቴሌኮም ኃላፊነቱን አይወስድም፡፡
ለተጨማሪ መረጃ የድርጅት አገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችንን ይጎብኙ!