የድርጅት የማስጀመሪያ ጥቅል
በጥቂት ገንዘብ ብዙ ያግኙ!
መደበኛ ብሮድባንድ ወይም ሲም ካርድ ሲገዙ ከተቀናሽ ዋጋ ጋር ብዙ የጥቅል መጠኖችን ያገኛሉ፡፡
ሁልጊዜ የምናቀርባቸው የቴሌኮም አገልግሎቶች በጀትዎን ያማከሉ ናቸው፡፡
ጥምር የማስጀመሪያ ጥቅል (Combined Starter Pack)
አዲስ መደበኛ ብሮድባንድ ከሲም ካርድ ጋር
S.N | Offer name | Final Price |
---|---|---|
1 | ESP_SIM only100birr_800min,250SMS to be expired after 30 days | 136.50 |
2 | ESP_SIM only200birr_2000min,500SMS to be expired after 30 days | 273.00 |
3 | ESP_SIM only80birr_2.5GB,250SMS to be expired after 30 days | 109.20 |
4 | ESP_SIM only160birr_5GB,500SMS to be expired after 30 days | 218.40 |
5 | ESP_SIM only150birr_2.5GB, 600min,250SMS to be expired after 30 days | 204.75 |
6 | ESP_SIM only300birr_5GB, 1600min,500SMS to be expired after 30 days | 409.50 |
7 | ESP_SIM only100birr_800min,250SMS to recur monthly. | 136.50 |
8 | ESP_SIM only200birr_2000min,500SMS to recur monthly. | 273.00 |
9 | ESP_SIM only80birr_2.5GB,250SMS to recur monthly. | 109.20 |
10 | ESP_SIM only160birr_5GB,500SMS to recur monthly. | 218.40 |
11 | ESP_SIM only150birr_2.5GB, 600min,250SMS to recur monthly. | 204.75 |
12 | ESP_SIM only300birr_5GB, 1,600min,500SMS to recur monthly. | 409.50 |
13 | ESP_SIM only100birr_800min,250SMS to be expired after 30 days | 136.50 |
14 | ESP_SIM only200birr_2000min,500SMS to be expired after 30 days | 273.00 |
15 | ESP_SIM only80birr_2.5GB,250SMS to be expired after 30 days | 109.20 |
16 | ESP_SIM only160birr_5GB,500SMS to be expired after 30 days | 218.40 |
17 | ESP_SIM only150birr_2.5GB, 600min,250SMS to be expired after 30 days | 204.75 |
18 | ESP_SIM only300birr_5GB, 1600min,500SMS to be expired after 30 days | 409.50 |
19 | Group Monthly ESP_SIM only100birr_800min,250SMS to recur monthly. | 136.50 |
20 | Group Monthly ESP_SIM only200birr_2000min,500SMS to recur monthly. | 273.00 |
21 | Group Monthly ESP_SIM only80birr_2.5GB,250SMS to recur monthly. | 109.20 |
22 | Group Monthly ESP_SIM only160birr_5GB,500SMS to recur monthly. | 218.40 |
23 | Group Monthly ESP_SIM only150birr_2.5GB, 600min,250SMS to recur monthly. | 204.75 |
24 | Group Monthly ESP_SIM only300birr_5GB, 1600min,500SMS to recur monthly. | 409.50 |
25 | Group Monthly ESP_SIM only100birr_800min,250SMS to be expired after 30 days | 136.50 |
26 | Group Monthly ESP_SIM only200birr_2000min,500SMS to be expired after 30 days | 273.00 |
27 | Group Monthly ESP_SIM only80birr_2.5GB,250SMS to be expired after 30 days | 109.20 |
28 | Group Monthly ESP_SIM only160birr_5GB,500SMS to be expired after 30 days | 218.40 |
29 | Group Monthly ESP_SIM only150birr_2.5GB, 600min,250SMS to be expired after 30 days | 204.75 |
30 | Group Monthly ESP_SIM only300birr_5GB, 1600min,500SMS to be expired after 30 days | 409.50 |
ደንብና ሁኔታዎች
- አገልግሎቱ በአነስተኛ ንግድ ለተሰማሩ ደንበኞች የቀረበውን መደበኛ ብሮድባንድ ኢንተርኔት ከአዲስ ሲም ካርድ ጋር ለሚገዙ የድርጅት ደንበኞች የቀረበ ነው፡፡
- የድርጅት የማስጀመሪያ ጥቅል (Enterprise Starter Package) ለአንድ ጊዜ ብቻ ወይም በቀጣይነት ለመግዛት መመዝገብ ይችላሉ፡፡
- ለጥምር የማስጀመሪያ ጥቅል (Combined Starter Pack) ከተመዘገቡ በኋላ ሁሉንም ወይም መርጠው አገልግሎቱን ማቋረጥ የሚችሉ ሲሆን የመረጡትን አገልግሎት (ጥቅል) ግን በቅናሽ መጠቀም መቀጠል ይችላሉ፡፡
- ከመደበኛ ብሮድባንድ ወጪ ላሉት የድርጅት የማስጀመሪያ ጥቅል አገልግሎቶች የቅድመ ክፍያም ሆነ ድህረ ክፍያ አገልግሎት ተጠቃሚዎች ለመጀመሪያ ወራት ብቻ ቅድመ ክፍያ መክፈል ይጠበቅባቸዋል፡፡ ከመጀመሪያው ወር በኋላ ግን ድህረ ክፍያ ተጠቃሚዎች ከወርሃዊ ሂሳብ ጋር ተደምሮ እንዲሁም ቅድመ ክፍያ ደንበኞች በአየር ሰዓት መጠቀም ይችላሉ፡፡
- ለኮምቦ አገልግሎት አዲስ ተመዝጋቢዎች የመደበኛ ስልክ እንዲሁም ብሮድባንድ የምዝገባ ክፍያ ነፃ ናቸው፡፡
- ከተመዘገቡበት ውጪ ፍጥነት ለማሳደግ ወይም ለመቀነስ የሚቻለው
- ለአነስተኛ ንግድ ለተሰማሩ ደንበኞች ከቀረቡት የፍጥነት አማራጮች ውስጥ ብቻ ይሆናል፡፡
- ከጥምር የማስጀመሪያ ጥቅል (Combined Starter Pack) ወደ ቴሌ ፋይበር ኢንተርኔት ለመቀየር የሚፈልጉ ከሆነ ለአገልግሎቱ የተፈቀደውን 20% የማይፈፀም ይሆናል፡፡
- ነባር ለአነስተኛ ንግድ ለተሰማሩ ደንበኞች የቀረበ መደበኛ ብሮድባንድ እና ቴሌ ቢዝነስ ፋይበር ኢንተርኔት ተጠቃሚ ደንበኞች ለጥምር የማስጀመሪያ ጥቅል (Combined Starter Pack) ተጠቃሚ መሆን አይችሉም፡፡
- ጥምር የማስጀመሪያ ጥቅል አዲስ ተመዝጋቢዎች የብሮድባንድ ሞደም በተራዘመ በ12 ወራት ክፍያ ውል በመግባት ማግኘት ይችላሉ፡፡ ነገር ግን 12 ወራት ከመጠናቀቁ በፊት ውል የሚያቋርጡ ከሆነ ቀሪ የሞደሙን ዋጋ ሙሉ በሙሉ ከፍለው ማጠናቀቅ ይኖርባቸዋል፡፡
- የመደበኛ ብሮድባንድ ኢንተርኔት የማስጀመሪያ ጥቅል በድህረ ክፍያ አማራጭ ብቻ የቀረበ ሲሆን ለሞባይል የማስጀመሪያ ጥቅሎች ግን በቅድመ ክፍያ፣ ድህረ ክፍያ እንዲሁም ሀይብሪድ የክፍያ አማራጭ ማግኘት ይችላሉ፡፡
- በአነስተኛ ንግድ ለተሰማሩ ድርጅቶች የቀረበውን መደበኛ ብሮድባንድ ከመደበኛ ስልክ ጋር የሚገዙ ደንበኞች ለ3 ወራት በነፃ ለመደዋወል የሚያስችላቸውን ጥሪዎች የሚያገኙ ሲሆን ከ3 ወራት በኋላም አገልግሎቶቹን ማስቀጠል ከፈለጉ 100 ብቻ በመክፈል ማግኘት ይችላሉ፡፡
- ያልተጠቀሙበት የሞባይል ጥቅል ካለ ለቀጣይ አንድ ወር ብቻ 100% ይተላለፍሎታል፡፡
- የሞባይል ጥቅሎቹን ወር ሳይሞላቸው ቀድመው ከጨረሱ የአገልግሎት ጊዜው እስኪጠናቀቅ ከዚህ በታች በተጠቀሱት ዋጋዎች አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ፡፡
- 9 ሣንቲም በሜ.ባ
- 25 ሣንቲም በደቂቃ
- 12 ሣንቲም በፅሁፍ መልዕክት
- ሁሉም ዋጋዎች 15% ተ.እ.ታ ያካተቱ ናቸው፡፡