የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ሰሜን ምዕራብ ሪጅን የተለያዩ ያገለገሉ አይቲ ዕቃዎችን ማለትም ሲፒዩ፣ ሞኒተር ፣ዲስክ ቶፕ ኮምፒዩተር፣ፕሪንተር፣ኪይፖርድ፣ፕሮጀክተር እና ፋክስ ማሽን ባሉበት ሁኔታ ፍላጎት ላላቸዉ ህጋዊ ተጫራቾች ለሁለተኛ ጊዜ በወጣ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ የሰነድ ሽያጭ የሚጀመርበት ቀን :- ሰኔ 24 ቀን 2016 ዓ.ም ጨረታው የሚዘጋበት ቀን: – ሀምሌ 05 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ጨረታዉውየሚከፈትበት ቀን: ሀምሌ 05 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ጨረታ ሰነዱን ከኢትዮ ቴሌኮም ሰሜን ምዕራብ ሪጅን አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 108 ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ በስራ ሰዓት በአካል በመቅረብ የማይመለስ ብር 200.00(ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ማግኘት ይችላሉ።
  1. ሁሉም ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ በተጠቀሰው መሰረት በባንክ የተረጋገጠ የጨረታ ማሰከበሪያ ሲፒኦ(CPO) ማያያዝ ይጠበቅባቸዋል።
1.1. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ በሚከተለው መልኩ በፖስታ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

ኢትዮ ቴሌኮም ሰ/ምዕ/ሪጅን

ሶርሲንግ እና ሳፕላይ

የጨረታ ቁጥር-007/2016

1ኛ ፎቅ ቢ.ቁጥር 108

ስ.ቁጥር:-(+251)-058-220-00-49

የፖስታ ሳጥን ቁጥር 01

ባህርዳር ኢትዮጵያ

  1. ተጫራቾች ጨረታ ሰነዱን በማንበብ የጨረታ ሰነዱ የሚጠይቃቸውን መሰፈርቶች በማሟላት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  2. ኢትዮ ቴሌኮም ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በመሉ የመሰረዝ መበቱ የተጠበቀ ነው ።
4.የጨረታ ሰነዱን በሌላ አሳልፎ መስጠት ወይም ማብዛት(copy) ማደረግ በፍጹም የተከለከለ ነው።ተጫራች ወይም ውክልና ያለው ተወካይ ግለሰብ የጨረታ ሰነዱን በአካል ቀርቦ መግዛት ይችላል፡፡

Share This Post:

Share on facebook
Share on telegram
Share on twitter
Share on linkedin

Follow Us

Recent Posts

Archives