ኢትዮ ቴሌኮም ፋይበር ክሌቨር እና ፋይበር እስትራይፐር (fiber cleaver and fiber striper) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

 ኢትዮ ቴሌኮም

         የጨረታ ማስታወቂያ

        የጨረታ ቁጥር 4271785

ኢትዮ ቴሌኮም ፋይበር ክሌቨር እና ፋይበር እስትራይፐር (Fiber Cleaver and Fiber Striper) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 100 ብር (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡

– የጨረታ ሰነድ ለመግዛት፦ www.afrotendercom, www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com

– በኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ፡- “https://erp.ethiotelecom.et/OAHTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister

jsp?ouid-0EED8A04B857259C”

– ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et/tender,www.afrotender.com, www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com

ጨረታው ከጥር 22/2017፣ ቀን ጀምሮ እስከ የካቲት 13 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡

ማንኛውም ተጫራች እስከ የካቲት 13 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 21 ማስገባት ይኖርበታል።

ጨረታው ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የካቲት 14 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በዋናው መ/ቤት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 210 ይከፈታል፡፡

ማስታወሻ፡-

– ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

– ጨረታውን በከፊል መወዳደር ይቻላል፡፡

                                                                        ኢትዮ ቴሌኮም  

Share This Post:

Share on facebook
Share on telegram
Share on twitter
Share on linkedin

Follow Us

Recent Posts

Archives