በኢትዮ ቴሌኮም፣ ጅቡቲ ቴሌኮም እና ሱዳቴል መካከል የሆራይዘን ፋይበር ኢኒሼቲቭ ስትራቴጂያዊ አጋርነት ይፋ ተደረገ!
አፍሪካን ከአውሮፓ እና እስያ ጋር ከፍተኛ አቅም ባለው (መልቲ-ቴራቢት) የየብስ ፋይበር መስመር ያስተሳስራልኢትዮ ቴሌኮም፣ ጅቡቲ ቴሌኮም እና ሱዳቴል ቴሌኮሙኒኬሽን ግሩፕ አፍሪካን ከአውሮፓ እና እስያ እንዲሁም ከተቀረው ዓለም ጋር ከፍተኛ አቅም…
አፍሪካን ከአውሮፓ እና እስያ ጋር ከፍተኛ አቅም ባለው (መልቲ-ቴራቢት) የየብስ ፋይበር መስመር ያስተሳስራልኢትዮ ቴሌኮም፣ ጅቡቲ ቴሌኮም እና ሱዳቴል ቴሌኮሙኒኬሽን ግሩፕ አፍሪካን ከአውሮፓ እና እስያ እንዲሁም ከተቀረው ዓለም ጋር ከፍተኛ አቅም…
ኩባንያችን ከኮኔክቲቪቲ አገልግሎት ባሻገር የሀገራችንን ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ስነምህዳርን የሚቀይሩ፣ ተቋማዊ አሰራርን የሚያዘምኑ እና የዜጎቻችንን የዕለት ተዕለት አኗኗር የሚያሻሽሉ ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎችን እና ዲጂታል ሶሉሽኖችን በቁርጠኝነት በማቅረብ ላይ እንደሚገኝ ይታወቃል፡፡ በተለይም…
ኢትዮ ቴሌኮም ዘመኑ የደረሰባቸውን የቴክኖሎጂ ውጤቶችን ለማሕበረሰባችን ከማስተዋወቅ እና በሰፊው ተደራሽ ከማድረግ ባሻገር ሀገራችን በዲጂታል አገልግሎት በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚኖራትን ተወዳዳሪነት ለማሳደግ የሚያስችሉ በርካታ ሥራዎችን በቁርጠኝነት በማከናወን ላይ ያለ ሲሆን፣…
ኢትዮ ቴሌኮም ዘመኑ የደረሰባቸውን የቴክኖሎጂ ውጤቶችን ለማሕበረሰባችን ከማስተዋወቅ እና በሰፊው ተደራሽ ከማድረግ ባሻገር ሀገራችን በዲጂታል አገልግሎት በአለም አቀፍ ደረጃ የሚኖራትን ተወዳዳሪነት ለማሳደግ የሚያስችሉ በርካታ ሥራዎችን በቁርጠኝነት በማከናወን ላይ ያለ ሲሆን፣…
ኢትዮ ቴሌኮም ዘመኑ የደረሰባቸውን የቴክኖሎጂ ውጤቶችን ለማሕበረሰባችን ከማስተዋወቅ እና በሰፊው ተደራሽ ከማድረግ ባሻገር ሀገራችን በዲጂታል አገልግሎት በአለም አቀፍ ደረጃ የሚኖራትን ተወዳዳሪነት ለማሳደግ የሚያስችሉ በርካታ ሥራዎችን በቁርጠኝነት በማከናወን ላይ ያለ ሲሆን፣…
ኢትዮጵያ ወደ ዲጂታል ዘመን እየተሸጋገረች ከመሆኗ አንፃር የመንግስት እና የግሉ ሴክተር አገልግሎቶች በዲጂታል እንዲተኩ መደረጋቸው እና አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችም በሰፊው ጥቅም ላይ ከመዋላቸው ጋር ተያይዞ አብዛኛው አገልግሎቶች የሳይበር ምህዳሩ ጥገኛ እየሆኑ…
በአፍሪካ የቴሌኮም አገልግሎትን በማቅረብ ፈር ቀዳጅ የሆነው ኩባንያችን ላለፉት 130 ዓመታት ዘመኑ የደረሰባቸውን የቴክኖሎጂ ውጤቶች ለማሕበረሰባችን በሰፊው ተደራሽ በማድረግ የልዩ ልዩ ተቋማትንና የድርጅት ደንበኞችን አሠራር ሥርዓት በማዘመን፣ የቢዝነስ እንቅስቃሴያቸውን በማሳለጥ…
የኢትዮጵያ መንግስት በርካታ ኢኮኖሚያዊ ማሻሻያዎችን በማድረግ ሀገራዊ እድገትን ለማረጋገጥ ከወሰዳቸው ስትራቴጂያዊ እርምጃዎች መካከል የግሉ ዘርፍ በኢኮኖሚው ላይ ሰፋ ያለ ሚና እንዲኖረው የማድረግ በተለይም የቴሌኮም እና የፋይናንስ ዘርፎች ላይ የሀገር ውስጥና…
ኩባንያችን ዘመኑ የደረሰባቸውን አዳዲስ የቴሌኮም ቴክኖሎጂዎች እና የዲጂታል ሶሉሽኖች በየጊዜው በስፋት ተግባራዊ በማድረግ የልዩ ልዩ ተቋማትንና የድርጅት ደንበኞችን አሰራር ስርዓት በማዘመን፣ የቢዝነስ እንቅስቃሴ በማሳለጥ እንዲሁም የዜጎችን የዕለት ከዕለት የኑሮ እንቅስቃሴ…
ሀገራዊ እምቅ አቅሞችን የመልቀቅ ትልም ኩባንያችን ላለፉት 130 ዓመታት የቴሌኮም አገልግሎት በመስጠት በሀገራችን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እድገት እንዲሁም በዜጎች ኑሮ መሻሻል ላይ የበኩሉን አስተዋጽዖ በማድረግ አጠቃላይ የአስቻይነት ሚናውን በመወጣት ላይ ይገኛል፡፡…