Ethio telecom and Djibouti Telecom are pleased to announce the renovation of the Djibouti-Ethiopia Digital Corridor

Ethio telecom and Djibouti Telecom have announced the renovation of the Djibouti-Ethiopia Digital Corridor.

The new renovation of the fiber optics interconnection links will be redundant, provide high-capacity services, and reliable connection between the two countries helping both to provide improved telecom service.

We congratulate Djibouti Telecom on this milestone!

የኢትዮ-ጂቡቲ ዲጂታል ኮሪደር ኘሮጀክት ሥራ መጀመሩን በደስታ እንገልፃለን፡፡

ይህ የፋይበር ኦፕቲክስ ኬብል መስመር ማሻሻያ ሥራ ሲጠናቀቅ በኢትዮጵያ እና ጅቡቲ መካካል በሚኖረው የቴሌኮም ግንኙነት ላይ ተጨማሪ አቅም ከመፍጠሩም በላይ የተሳለጠ የኔትወርክ ፍሰት እንዲኖር እና በሀገራችን የተሻለ የቴሌኮም አገልግሎት  ለመስጠት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ይኖረዋል፡፡

ኩባንያችን ይህ የዲጂታል ኮሪደር የማሻሻያ ሥራ በስኬትና በተያዘለት መርሀ ግብር  መሰረት እንዲጠናቀቅ ከጅቡቲ ቴሌኮም ጋር የቅርብ ክትትል በማድረግ የበኩሉን ድርሻ ይወጣል፡፡

Share This Post:

Share on facebook
Share on telegram
Share on twitter
Share on linkedin

Follow Us

Recent Posts

Archives