ኩባንያችን ከጊዜው ጋር አብሮ እየዘመነ፣ የማህበረሰባችን የኑሮ ዘይቤን ለማቅለል እና አሰራርን ለማዘመን የሚያስችሉ ዓለም የደረሰባቸውን ቴክኖሎጂዎች አገልግሎት ላይ ከማዋል ባሻገር በየጊዜው የተለያዩ የማስፋፊያ መሰረተልማቶችን በማድረግ የሃገራችንን የዲጂታል ኢኮኖሚ እና ሁለገብ እድገት ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት እየሰራ ይገኛል፡፡

በተለይም ከፍተኛ የዳታ አጠቃቀም በሚታይባቸው 79 የሚሆኑ የሀገራችን ከተሞች አዲስ የ4ጂ ኤል.ቲ.ኢ የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎት ማስፋፊያ ፕሮጀክቶችን በማከነናወን በይፋ አገልግሎቱን ያስጀመረ ሲሆን፣ አጠቃላይ የ4ጂ ኤል.ቲ.ኢ አገልግሎት ተጠቃሚ የሀገራችን ከተሞች ብዛት 419 አድርሷል፡፡  

ኩባንያችን የቴክኖሎጂ አቅሙን በማሳደግ፣ የመሠረተ ልማት አውታሮችን በመዘርጋት እንዲሁም በሁሉም የሀገራችን አካባቢዎች ተደራሽ በማድረግ ለዜጎች አስተማማኝ አገልግሎት በማቅረብ አዳዲስ እድሎችን በመፍጠር፣ ዘላቂ ልማትን በማምጣት፣ ፈጠራንና ስራ ፈጣሪነትን በማበረታታት ከፍተኛ ድርሻ በማበርከት ላይ ይገኛል፡፡

በቀጣይም የዳታ ትራፊክ እድገትና ፍላጎትን መሠረት ባደረገ መልኩ በዕቅድ ይዞ እያከናወናቸው ያሉ የ4ጂ ኤል.ቲ.ኢ አገልግሎት የማስፋፊያ ሥራዎችን በማጠናቀቅ በተለያዩ የክልል ከተሞች አገልግሎቱን በስፋት ተደራሽ የሚያደርግ ይሆናል፡፡

የ4ጂ ኤል.ቲ.ኢ ኢንተርኔት አገልግሎት ተጠቃሚ የሆኑ ተጨማሪ ከተሞች ዝርዝር

ተቁሪጅንከተማ
1ምሥራቅ ሪጅንመርሱ
2ምሥራቅ ሪጅንሚቸታ
3ምሥራቅ ሪጅንመቻሬ
4ምሥራቅ ሪጅንሀብሮ
5ምሥራቅ ሪጅንሀረዋቻ ከተማ
6ምሥራቅ ሪጅን ሸነን
7ምሥራቅ ሪጅንሜኢሶ
8ምሥራቅ ሪጅንቦሬዳ
9ምሥራቅ ሪጅንባልበሌቲ
10ምሥራቅ ሪጅንቆቦ
11ምሥራቅ ሪጅንጨለንቆ
12ምሥራቅ ሪጅንካራሚሌ
13ምሥራቅ ሪጅንአዴሌ
14ምሥራቅ ሪጅንኤሬር
15ምሥራቅ ሪጅንደምበል
16ምሥራቅ ሪጅንዶባ
17ምሥራቅ ሪጅንመሰላ ከተማ
18ምሥራቅ ሪጅንሙዲ አኔኖ
19ምሥራቅ ሪጅንመቻሬ ከተማ
20ምሥራቅ ሪጅንበዴሳ
21ማዕከላዊ ሰሜን ሪጅን ስርጢ ከተማ
22ማዕከላዊ ሰሜን ሪጅን ዱለቻ
23ማዕከላዊ ሰሜን ሪጅን ፍቼ ገሊላ
24ማዕከላዊ ሰሜን ሪጅን ደብረ ፅጌ
25ማዕከላዊ ሰሜን ሪጅን መንዲዳ
26ማዕከላዊ ሰሜን ሪጅን ደገም ሀምቢሶ
27ማዕከላዊ ሰሜን ሪጅን ዴሪ ሶኮሩ
28ማዕከላዊ ሰሜን ሪጅን አሊ ዶሮ ከተማ
29ማዕከላዊ ሰሜን ሪጅን ጮሌ
30ማዕከላዊ ሰሜን ሪጅን ቢቶ ሚልኪ
31ደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅንኢንሴኖ
32ደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅንቆሼ
33ደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅንጦራ
34ደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅንኪቤቲ
35ደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅንውልባረጋ
36ደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅንፎንቆ
37ደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅንሌራ
38ደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅንእንድብር ከተማ
39ደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅንዳርጌ ,ጉኣጌ
40ደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅንኪሊንባ ,ዎልቂጤ
41ደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅንጊንቢቹ
42ደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅንዳምቦያ
43ደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅንቴንባኖ
44ደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅንቦዲቲ
45ደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅንአረካ ዙርያ
46ደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅንጊዶሌ ቴሌ
47ሰሜን ምሥራቅ ምሥራቅ ሪጅንአሚባራ
48ሰሜን ምሥራቅ ምሥራቅ ሪጅንአብ አላ
49ሰሜን ምሥራቅ ምሥራቅ ሪጅንገዋኔ
50ሰሜን ምሥራቅ ምሥራቅ ሪጅንሀርሲስ
51ሰሜን ምሥራቅ ምሥራቅ ሪጅንዲችአቶ
52ሰሜን ምሥራቅ ምሥራቅ ሪጅንቦርዶዴ
53ሰሜን ምሥራቅ ምሥራቅ ሪጅንኩርኩራ
54ሰሜን ምሥራቅ ምሥራቅ ሪጅንኤዋ
55ሰሜን ምሥራቅ ምሥራቅ ሪጅንዴራይቱ
56ሰሜን ምሥራቅ ሪጅን ቤቴ አርዴጋ
57ምሥራቅ ምሥራቅ ሪጅን ፋፈን
58ምሥራቅ ምሥራቅ ሪጅን ጎሬ
59ምሥራቅ ምሥራቅ ሪጅንለፈጪሴ
60ምሥራቅ ምሥራቅ ሪጅንሼድ-ዴር
61ምሥራቅ ምሥራቅ ሪጅንአወ-ባሬ
62ምሥራቅ ምሥራቅ ሪጅንቦምባስ
63ምሥራቅ ምሥራቅ ሪጅን ሮድ ከቨሬጅ
64ምሥራቅ ምሥራቅ ሪጅንቆራሄ
65ምሥራቅ ምሥራቅ ሪጅንቻራቲ
66ምሥራቅ ምሥራቅ ሪጅንደናን
67ምሥራቅ ምሥራቅ ሪጅንባቢሌ
68ምሥራቅ ምሥራቅ ሪጅንጭናቅሰን
69ማዕከላዊ ምሥራቅ ሪጅንቦኩ
70ማዕከላዊ ምሥራቅ ሪጅንኡመር ኩሌ
71ማዕከላዊ ምሥራቅ ሪጅንበዴኖ
72ማዕከላዊ ምሥራቅ ሪጅንግራዋ
73ማዕከላዊ ምሥራቅ ሪጅንሀሬሆ
74ማዕከላዊ ምሥራቅ ሪጅንኤጄረሳ ጎሮ
75ማዕከላዊ ምሥራቅ ሪጅንሚዳጋ ከተማ
76ማዕከላዊ ምሥራቅ ሪጅንፈቻቱ
77ማዕከላዊ ምሥራቅ ሪጅንሜልካ ራፉ
78ማዕከላዊ ምሥራቅ ሪጅንቡርቃ ከተማ
79ማዕከላዊ ምሥራቅ ሪጅንሲቢሉ

                                                       ኢትዮ ቴሌኮም 

                                               ግንቦት 21 ቀን 2016 ዓ.ም

Share This Post:

Share on facebook
Share on telegram
Share on twitter
Share on linkedin

Follow Us

Recent Posts

Archives