New Year CEO Message

መልካም አዲስ ዓመት!

ዓለም አቀፍ የሞባይል አየር ሰዓት መሙያ አገልግሎት ኢትዮ ቴሌኮም ዓለም አቀፍ የሞባይል አየር ሰዓት መሙያ አገልግሎት መጀመሩን ለክቡራን ደንበኞቹ ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው:: ዓለም አቀፍ የሞባይል አየር ሰዓት መሙያ አገልግሎት በመጠቀም ካሉበት ሀገር ሆነው በኤሌክትሮኒክ ወይንም በኦን ላይን ቻናል አማካኝነት ኢትዮጵያ ለሚገኙ ወዳጅ ዘመድዎ የሞባይል አየር ሰዓት እንዲሞሉላቸው የሚያስችልዎ አገልግሎት ነው:: አገልግሎቱን ለማግኘት የሚከተሉትን ድረ ገፆች https://www.senditoo.com ወይም https://www.worldremit.com ይጎብኙ:: በዚህ አጋጣሚ አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ኢትዮጵያ ለሚገኙ ወዳጅ ዘመድዎ የሞባይል አየር ሰዓት ስጦታ ይላኩ፡፡

HAPPY NEW YEAR!

NEW OFFER FOR NEW YEAR! INTERNATIONAL MOBILE AIRTIME TOP UP SERVICE  Ethio telecom is delighted to announce the launch of International Mobile Airtime Top Up Service. International Mobile Airtime top up enables you to top up mobile airtime for your family & friends in Ethiopia from the country where you are through electronic/online sales channel. To get the service please visit the following link & follow the steps https://www.senditoo.com or https://www.worldremit.com 

Now you can send a New Year gift to your family & friends in Ethiopia.

Share This Post:

Share on facebook
Share on telegram
Share on twitter
Share on linkedin

Follow Us

Recent Posts

Archives